ru
Feedback
Falcon Grade 10 2018 E.C

Falcon Grade 10 2018 E.C

Открыть в Telegram

Falcon Academy grade 7 channel is dedicated to students and parents to exchange worksheets and other in formations.

Больше
1 140
Подписчики
Нет данных24 часа
+17 дней
+3830 день
Архив постов
ለ11ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ወላጆች የ11ኛ ክፍል የማ/ሳይንስ ተማሪዎች በዚህ https://t.me/+jRBknmS39IIzZWY0 እንዲሁም የተ/ሳይንስ ተማሪዎች https://t.me/+FEPZR6ASlsVkNjM0 ሊንክ አዲሱን የቴሌግራም ቻናል እንድትቀላቀሉ እና ወቅታዊ መረጃዎችን እንድታገኙ እናሳስባለን። ትም/ቤቱ

photo content

እንኳን ደስ አላችሁ ዛሬ በቀን 05/11/2018 ዓ.ም የደረጃ ተማሪዎቻችንን ደማቅ በሆነ ፕሮግራም የትምህርት ቤቱ ከፍተኛ አመራሮች፣ ወላጆች፣ የወላጅ ተወካዮች እንዲሁም የክብር እንግዶች በተገኙበት አከናውነናል። ለውድ ውጤታማ ተማሪዎቻችን እና የልጆቻችሁን ዓመታዊ የልፋት ውጤት ያያችሁ ወላጆች በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ ለማለት እንወዳለን።                                 ት/ቤቱ።

photo content

photo content

CLUSTER SOCIAL
CLUSTER SOCIAL

ሲብስቴ የተመደቡ የማ/ሳይንስ ተማሪዎች

SCHOOL SOCIAL 2
SCHOOL SOCIAL 2

SCHOOL SOCIAL1
SCHOOL SOCIAL1

ፋልከን የተመደቡ የማ/ሳይንስ ተማሪዎች

CLUSTER NAT.3
CLUSTER NAT.3

CLUSTER NAT.2
CLUSTER NAT.2

CLUSTER NAT.1
CLUSTER NAT.1

ሲብስቴ የተመደቡ የተ/ሳይንስ ተማሪዎች

NAT SCHOOL
NAT SCHOOL

ፋልከን ለክረምት ትም/ት የተመደቡ የተ/ሳይንስ ተማሪዎች

ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች እና ወላጆች የአዲስ አበባ ትም/ቢሮ ባሰቀመጠው አቅጣጫ መሰረት የልህቀት ትም/ት  በክላስተር ደረጃ(ሲብስቴ) ከፊታችን ሰኞ(06/11/18) ጀምሮ በትም/ቤት ደረጃ ደግሞ ማክሰኞ(07/11/18) የሚጀመር ሲሆን:- 1ኛ- ትም/ት የሚሰጠው ከሰኞ እስከ ዓርብ ከ2:30-6:15 ይሆናል 2ኛ-ሁሉም ተማሪ በተመደበበት  ቦታ 2:00 ላይ መገኘት ይጠበቅበታል 3ኛ- ትም/ቱ እስከ ነሐሴ 29/11/18 ድረስ የሚሰጥ ይሆናል 4ኛ- የሁለት ወር የትም/ት ክፍያ 1000(አንድ ሽህ ብር ሲሆን) በብርሃን ባንክ በጥናት ትም/ት አካውንት ቁጥር(1000239822714) ገቢ በማድረግ እስከ ሰኞ(06/11/18) መከፈል ይኖርበታል 5ኛ-ሲብስቴ የተመደበ የክፍያ ደረሰኝ ሰኞ ይዞ መገኘት ይጠበቅበታል ፋልከን የተመደበ ማክሰኞ ይዞ መገኘት ይጠበቅበታል 6ኛ- ሲብስቴ የተመደባችሁ ተማሪዎች ሪፖርት ካርድ የምትወስዱት ሰኞ ከሰዓት ከ6:30 እስከ 9:00 ድረስ የምትወስዱ ይሆናል። 7ኛ- ፋልከን የተመደባችሁ ተማሪዎች ትም/ቱ የሚሰጠው ከ1ኛ-8ኛ ክፍል ግቢ ውስጥ(ዋናዎ ግቢ በ12ኛ ክፍል ፈተና ስለተያዘ)                                  ትም/ቤቱ

photo content

ጥብቅ ማሳሰቢያ በ2019 ዓ.ም ወደ11ኛ እና ወደ12ኛ ክፍል ለምትገቡ ተማሪዎች : ከዚህ በፊት በተገለፀላችሁ መሰረት የክረምት ትምህርት ማላቂያ የሚጀመረው ከሐምሌ 6: 2018 ዓ.ም ስለሆነ ሁሉም ተማሪ በተባለው ቀን አንስቶ  የክረምት የትምህርት መማር እንድትጀምሩ። ማሳሰቢያ፦ከትምህርት ፅ/ቤት በተገለፀልን ማሳሰቢያ መሰረት በዚህ የክረምት ትምህርት ላይ የማይገኝ (የማይሳተፍ) ተማሪ ለ2019 ዓ.ም ምዝገባም ሆነ ትምህርት ከየትኛውም ት/ቤት ግልጋሎት የማያገኝ ሲሆን ፤ በዚህም እኛም በክረምት ትምህርት ማለቂያ ላይ የማይሳተፍ ማንኛውንም ተማሪ ለማስተናገድ የማንችል መሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን። ት/ቤቱ