Ajamba Primary school student and Family channel
Открыть в Telegram
368
Подписчики
+124 часа
+37 дней
+1630 день
Загрузка данных...
Похожие каналы
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
июнь '26
июнь '26
+20
в 0 каналах
май '26
+21
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+15
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+15
в 0 каналах
Get PRO
февраль '26
+13
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+26
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '25
+16
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+26
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+10
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+98
в 0 каналах
Get PRO
август '250
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+94
в 0 каналах
Get PRO
июнь '250
в 0 каналах
Get PRO
май '25
+1
в 0 каналах
Get PRO
апрель '250
в 0 каналах
Get PRO
март '250
в 0 каналах
Get PRO
февраль '250
в 0 каналах
Get PRO
январь '25
+10
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '24
+24
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+23
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '24
+29
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+41
в 0 каналах
Get PRO
август '24
+163
в 0 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 22 июня | +2 | |||
| 21 июня | +1 | |||
| 20 июня | 0 | |||
| 19 июня | 0 | |||
| 18 июня | +2 | |||
| 17 июня | +1 | |||
| 16 июня | +1 | |||
| 15 июня | 0 | |||
| 14 июня | +1 | |||
| 13 июня | 0 | |||
| 12 июня | +1 | |||
| 11 июня | +2 | |||
| 10 июня | +1 | |||
| 09 июня | 0 | |||
| 08 июня | +2 | |||
| 07 июня | +1 | |||
| 06 июня | 0 | |||
| 05 июня | 0 | |||
| 04 июня | +2 | |||
| 03 июня | +2 | |||
| 02 июня | 0 | |||
| 01 июня | +1 |
Посты канала
| 2 | Нет текста... | 467 |
| 3 | Нет текста... | 433 |
| 4 | Нет текста... | 632 |
| 5 | የ2018 ዓ.ም የሞዴል ፈተና ፕሮግራም። | 0 |
| 6 | በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ፣ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሁለተኛ ሴሚስተር ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ
(ግንቦት 6/2018 ዓ.ም)
ለተጨማሪ የመረጃ አማራጮች ማሰፈንጠሪያውን ይጫኑ!
https://linktr.ee/aacaebc | 584 |
| 7 | 2018 second semister Model exam program | 576 |
| 8 | Congratulations | 0 |
| 9 | በ11ኛው ከተማ አቀፍ የፈጠራ ስራ በአጠቃላይ ሳይንስ አጃምባ ት/ቤት 2ኛ
Medalia reward at Addis Ababa education bureau | 0 |
| 10 | ቀን 16/08/2018
የትምህርት ቤታችን ወላጆችና ተማሪዎች በሙሉ፤
ከሰኞ ሚያዚያ 19/2018 ዓ.ም #ፈረቃ_ተቀይሯል፣ ስለዝህ አውቃችሁ ራሳችሁን አዘጋጅታችሁ በትምህርት ገበታችሁ ላይ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡
ማሳሰቢያ:-
ከ1ኛ - 4ኛ ክፍል ጥዋት
ከ5ኛ - 8ኛ ክፍል ከሰዓት
"መልካም የትምህርት ጊዜ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን!!"
አጃምባ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጀ ትምህርት ቤት | 0 |
| 11 | 👉##የመምህራን ሙያዊ ማህደር (Teacher's Professional Portfolio)
የመምህራን ሙያዊ ማህደር የአንድ መምህር ሙያዊ እድገት፣ ብቃትና ስኬቶችን የሚያሳይ ስልታዊ የሰነድ ስብስብ ነው። ከዚህ በታች ዋና ዋና ጥቅሞቹን እና ይዘቶቹን እንመለከታለን።
## የማህደሩ ጥቅሞች
1️⃣ የሙያ እድገትን ማሳየት
· የመምህሩን የሥራ እድገትና ብቃት ማሻሻል በተጨባጭ ያሳያል
· ለቀጣይ ሙያዊ እድገት (CPD)፣ ስልጠናዎችና የኢንዳክሽን ተሳትፎ ማስረጃ ይሆናል
2️⃣ የአፈጻጸም ግምገማን ማጠናከር
· ለአመታዊ የአፈጻጸም ግምገማ ጠንካራ ማስረጃ ያቀርባል
· የትምህርት ቤት አመራሮችና ተቆጣጣሪዎች መምህሩን ለመገምገም በቂ መረጃ ስለሚያገኙ፣ ግምገማውን ቀላልና ቀልጣፋ ያደርጋል
3️⃣ የትምህርት ጥራትን ማሻሻል
· የትምህርት እቅዶችንና የተግባር ሪፖርቶችን በመዝገብ ሙሉ መረጃ ያሰባስባል
· የተማሪዎችን ውጤት በተከታታይ ለመከታተል ያግዛል
4️⃣ ሙያዊ ተጠያቂነትን ማጠናከር
· መምህሩ ሥራውን በሥርዓት እንዲያከናውን ያበረታታል
· የተሰጠ ሥራና ውጤት ግልጽና ሊፈተሽ የሚችል ያደርጋል
5️⃣ ለሽልማትና ለደረጃ እድገት መሠረት መሆን
· ለደረጃ እድገት (Promotion) ማስረጃ ይሆናል
· ለምርጥ መምህር ሽልማት ምርጫ መሠረት ይሆናል
6️⃣ ለክትትልና ቁጥጥር መሣሪያ
· የትምህርት ቤቱን የክትትል ሥራ ውጤታማ ያደርጋል
· የሚጠየቁ ሰነዶች በሙሉ በአንድ ቦታ ስለሚገኙ ጊዜ ይቆጥባል
7️⃣ ራስን ግምገማና ማሻሻያ
· መምህሩ ድክመቶቹንና ጥንካሬዎቹን እንዲለይ ያግዛል
· ለወደፊት የሥራ እቅድ ለማዘጋጀት መሠረት ይሆናል
##የማህደር ይዘቶች
1️⃣ የግል መረጃና የሙያ መግለጫ
· ሙሉ ስም
· የትምህርት ደረጃና ሙያ
· የተመደቡበት ትምህርት ቤት
· የሥራ ልምድ (ከዓመታት ጋር)
· ሙያዊ እሴቶችና ዓላማ (Professional Statement)
2️⃣ የትምህርት ሰነዶች
· ዓመታዊ ዕቅድ (Annual Plan)
· የክፍል ዕቅድ (Scheme of Work)
· የትምህርት እቅዶች (Lesson Plans)
· የትምህርት መርሐ ግብሮች
· ተጨማሪ የመማሪያ መሣሪያዎች
3️⃣ የግምገማና የተማሪ ውጤት
· የተማሪዎች ውጤት መዝገብ
· ፈተናዎችና የጥያቄ ወረቀቶች
· የግምገማ መሣሪያዎች (Rubrics፣ Checklists)
· የውጤት ትንተና (Analysis)
4️⃣ የሙያ እድገት (CPD) እና ኢንዳክሽን ሰነዶች
· የኢንዳክሽን ፕሮግራም ሪፖርት
· የCPD ዕቅድና ሪፖርት
· የስልጠና ማስረጃ (Certificateዎች)
· ወርክሾፕ / ሴሚናር ተሳትፎ ማስረጃ
5️⃣ የክትትልና ቁጥጥር ሰነዶች ዝርዝር
· የክፍል ክትትል (Classroom Observation) ሪፖርቶች
· የተቆጣጣሪ ግብረመልስ (Feedback)
· የማሻሻያ ዕቅዶች (Action Plans)
6️⃣ የአፈጻጸም ግምገማ ሰነዶች
· ዓመታዊ የሥራ ግምገማ ቅጽ
· የራስ ግምገማ (Self-Assessment)
· የተመዘገቡ ስኬቶችና ሽልማቶች
7️⃣ ተጨማሪ ሙያዊ ተሳትፎ
· የክለብ መምህርነትና ሌሎች ኃላፊነቶች
· የማህበረሰብ ተሳትፎ
· የተለያዩ እውቅናዎችና ሽልማቶች
8️⃣ ነጸብራቅ (Reflection)
· ዕለታዊ / ወርሃዊ / ዓመታዊ ነጸብራቅ
· በተማሪዎች አፈጻጸም ላይ የራስ ግምገማ
· ለማሻሻያ የሚወሰዱ እርምጃዎች
## ማጠቃለያ
የመምህራን ሙያዊ ማህደር ሰነድ ማከማቻ ብቻ ሳይሆን፣ ለሙያዊ እድገት፣ ለተጠያቂነትና ለትምህርት ጥራት ማሻሻያ ጠንካራ መሣሪያ ነው። እያንዳንዱ መምህር የራሱን ማህደር በዘመናዊ መንገድ እንዲያዘጋጅና እንዲያዘምን ይመከራል ። | 0 |
| 12 | https://t.me/g2b3c | 0 |
| 13 | የሁለተኛ መንፈቅ ዓመት አጋማሽ ፈተና ከ5ኛ - 8ኛ ክፍል ከ12/08/2018 እስከ 14/08/2018 ዓ/ም ይሰጣል። | 0 |
| 14 | Нет текста... | 0 |
| 15 | Нет текста... | 0 |
| 16 | Нет текста... | 0 |
| 17 | ለመላው የት/ቤታችን የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም፣ የጤናና፣ የፍቅር እንዲሆንልን እንመኛለን!
Hordoftoota amantii Kiristaanaa hawaasa mana barumsaa keenyaa hundaaf, baga ayyaana Faasikaatiin isin ga’e! Ayyaanichi kan nagaa, fayyaa fi jaalalaa akka nuuf ta’u hawwina!
To all Christian followers of our school community, we wish you a Happy Easter! May this holiday be filled with peace, health, and love. | 0 |
| 18 | H | 0 |
| 19 | +3 📚 English reference books | 0 |
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
