Ethiopian Media Authority
Открыть в Telegram
This channel is an official channel of Ethiopian Media Authority (EMA). EMA is an autonomous government organization accountable to the House of Peoples’ Representatives of the FDRE.
Больше3 193
Подписчики
+224 часа
+147 дней
+4430 дней
Архив постов
የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር 1238/13 አንቀጽ 59 (ረ) እንደሚያስረዳው ማንኛውም የማህበረሰብ ብሮድካስት አገልግሎት ባለፈቃድ ለማህበረሰቡ ጠቃሚ ያላቸውን ማህበረሰብን መሰረት ያደረጉ አስፈላጊ መረጃዎችንና የመዝናኛ ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት የማህበረሰቡን መረጃ አጠቃቀም እንዲሁም ባህልና እውቀት ማዳበር ግዴታ አለበት፡፡
#EMA
#Ethiopia
