es
Feedback
Ethiopian Media Authority

Ethiopian Media Authority

Ir al canal en Telegram

This channel is an official channel of Ethiopian Media Authority (EMA). EMA is an autonomous government organization accountable to the House of Peoples’ Representatives of the FDRE.

Mostrar más
3 193
Suscriptores
+224 horas
+147 días
+4430 días
Archivo de publicaciones
የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር 1238/13 አንቀጽ 59 (ረ) ​እንደሚያስረዳው ማንኛውም የማህበረሰብ ብሮድካስት አገልግሎት ባለፈቃድ ለማህበረሰቡ ጠቃሚ ያላቸውን ማህበረሰብን መሰረት ያደረጉ አስፈላጊ
የመገናኛ ብዙኃን አዋጅ ቁጥር 1238/13 አንቀጽ 59 (ረ) ​እንደሚያስረዳው ማንኛውም የማህበረሰብ ብሮድካስት አገልግሎት ባለፈቃድ ለማህበረሰቡ ጠቃሚ ያላቸውን ማህበረሰብን መሰረት ያደረጉ አስፈላጊ መረጃዎችንና የመዝናኛ ፕሮግራሞችን በማዘጋጀት የማህበረሰቡን መረጃ አጠቃቀም እንዲሁም ባህልና እውቀት ማዳበር ግዴታ አለበት፡፡ #EMA #Ethiopia