ru
Feedback
ደቡብ ሆሳዕና መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን

ደቡብ ሆሳዕና መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን

Открыть в Telegram

በዚህ ቻናል የደቡብ ሆሣዕና መሠረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያንን አዳዲስ መረጃዎች እና ማስታወቂያዎችን ያገኙበታል።

Больше
748
Подписчики
+224 часа
-17 дней
+1130 день

Загрузка данных...

Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
июль '26
июль '26
+13
в 0 каналах
июнь '26
+26
в 0 каналах
Get PRO
май '26
+23
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+27
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+14
в 0 каналах
Get PRO
февраль '26
+39
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+46
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '25
+27
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+14
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+13
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+30
в 0 каналах
Get PRO
август '25
+77
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+45
в 3 каналах
Get PRO
июнь '25
+157
в 0 каналах
Get PRO
май '25
+55
в 1 каналах
Get PRO
апрель '25
+70
в 0 каналах
Get PRO
март '25
+68
в 0 каналах
Get PRO
февраль '25
+97
в 0 каналах
Get PRO
январь '25
+13
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '24
+23
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+20
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '24
+232
в 0 каналах
Дата
Привлечение подписчиков
Упоминания
Каналы
13 июля0
12 июля+3
11 июля0
10 июля0
09 июля0
08 июля+1
07 июля+1
06 июля0
05 июля+4
04 июля0
03 июля+3
02 июля+1
01 июля0
Посты канала
#የአምልኮ ትውስታ ከአምናው ጾም ጸሎት # ከነገ ሰኞ እስከ አርብ ድረስ #ልዩ የአንድ ሳምንት የክረምት ጾም ጸሎት #አዳር ፀሎት ጨምሮ #ጠቅላላ ወጣቶች በዚህ እንድትገኙ #በከተማ ውስጥ የምትገኝ ወጣቶች እንድትገኙ ጥሪ #በእግዚአብሔር ፊት እንድንወድቅ ጥሪ እናቀርባለን የእግዚአብሔርን ፈቃድ አድርጋችሁ የተሰጣችሁን የተስፋ ቃል እንድታገኙ መጽናጽት ያስፈልጋችኋልና፡፡ ዕብ 10፤36 ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ Share share share share share ለተጨማሪ መረጃ፡  *Telegram Acc - @DHMKCHURCH *ቴሌግራም - https://t.me/DHMKC &                     https://t.me/DHMKCG *ቲክቶክ -    https://www.tiktok.com/@dhmkc?_t=ZM-8wHd4pIlflt&_r=1 *ዩቲብ - https://www.youtube.com/@DebubeHossanaMKCChurch *ፌስቡክ - https://www.facebook.com/debu.mkc

2
#ልዩ የአንድ ሳምንት የክረምት ጾም ጸሎት #ለጠቅላላ ቤተ ክርስቲያን ወጣቶች #ከፊታችን ሰኞ እስከ አርብ #ከሐምሌ 6 እስከ 10 ድረስ #ለተከታታይ አምስት ቀናት #አዳር ፀሎት ጨምሮ #ጠቅላላ ወጣቶ
#ልዩ የአንድ ሳምንት የክረምት ጾም ጸሎት #ለጠቅላላ ቤተ ክርስቲያን ወጣቶች #ከፊታችን ሰኞ እስከ አርብ #ከሐምሌ 6 እስከ 10 ድረስ #ለተከታታይ አምስት ቀናት #አዳር ፀሎት ጨምሮ #ጠቅላላ ወጣቶች በዚህ እንድትገኙ #በከተማ ውስጥ የምትገኝ ወጣቶች እንድትገኙ ጥሪ #በእግዚአብሔር ፊት እንድንወድቅ ጥሪ እናቀርባለን የእግዚአብሔርን ፈቃድ አድርጋችሁ የተሰጣችሁን የተስፋ ቃል እንድታገኙ መጽናጽት ያስፈልጋችኋልና፡፡ ዕብ 10፤36 ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ Share share share share share ለተጨማሪ መረጃ፡  *Telegram Acc - @DHMKCHURCH *ቴሌግራም - https://t.me/DHMKC &                     https://t.me/DHMKCG *ቲክቶክ -    https://www.tiktok.com/@dhmkc?_t=ZM-8wHd4pIlflt&_r=1 *ዩቲብ - https://www.youtube.com/@DebubeHossanaMKCChurch *ፌስቡክ - https://www.facebook.com/debu.mkc
224
3
#ልዩ የወጣቶች ፕሮግራም #የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ጋር #ሐምሌ 5 እሁድ ከ10:00 -12:00 #በወጣቶች ፕሮግራም በዕለቱ #የአምልኮ ጊዜ #የቃል ጊዜ #የነባር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና የተመራቂ ተማ
#ልዩ የወጣቶች ፕሮግራም #የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ጋር #ሐምሌ 5 እሁድ ከ10:00 -12:00 #በወጣቶች ፕሮግራም በዕለቱ #የአምልኮ ጊዜ #የቃል ጊዜ #የነባር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና የተመራቂ ተማሪዎች Welcome #ደቡብ ሆሳዕና መሰረተ ክርስቶስ ቤ/ክ #ሁላችሁም ተጋብዛችኋል #ለወዳጆቻችሁ ሼር ያድርጉ                                                  https://t.me/DHMKC &                     https://t.me/DHMKCG *ቲክቶክ -    https://www.tiktok.com/@dhmkc?_t=ZM-8wHd4pIlflt&_r=1
261
4
1 ቀን ቀርው 11/30 የማለዳ ትስስር ፀሎት ከዚህ ስር ያለው ሊንክ በመጫን ይመዝግቡ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdg6AsAzXkJCU4whGsbuD7NCiareEuRoJRQms9SUDxvgnuG1Q/viewform?usp=dialog
465
5
💥" ስለ ምን ትተኛላችሁ? ወደ ፈተና እንዳትገቡ ተነሥታችሁ ጸልዩ አላቸው።" (የሉቃስ ወንጌል 22:46) #11/30 የማለዳ የትስስር ጸሎት #ማለዳ ማለዳ 11 ሰዓት ላይ #ውሩን ሙሉ ለ30 ቀናት
💥" ስለ ምን ትተኛላችሁ? ወደ ፈተና እንዳትገቡ ተነሥታችሁ ጸልዩ አላቸው።" (የሉቃስ ወንጌል 22:46) #11/30 የማለዳ የትስስር ጸሎት #ማለዳ ማለዳ 11 ሰዓት ላይ #ውሩን ሙሉ ለ30 ቀናት #ባሉበት ስፈራ ሆነው #የማለዳ በመነሳት ትስስር ፀሎት #በሚከታተሉ እና በሚያተባብሩ አስተባባሪዎች #በየትኛውም ቤ/ክ ያላችሁ #በከተማ ይሁን/ከከተማ ውጭም ያላችሁ የአስተባባሪዎች ስልክ ቁጥር           +251949196682           +251968638291           +251920079013 #ከስር ባለው ፎርም ይመዝገቡ ስልክ ቁጥሮን ያስቀምጡ #ጸሎቱ ሐምሌ 1 2018 ዓ፣ም ይጀምራል፡፡ #Join challenge #Join challenge ለወዳጆቻችሁ share share አድርጉ ለመመዝገብ ከስር ያለውን ፎርም ይሙሉ …..ጌታ ይባርኮት፡፡ በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ ይመዝገቡ ይመዝገቡ ይመዝገቡ ይመዝገቡይመዝገቡ ይመዝገቡ ይመዝገቡ ይመዝገቡ ይመዝገቡ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdg6AsAzXkJCU4whGsbuD7NCiareEuRoJRQms9SUDxvgnuG1Q/viewform?usp=dialog
510
6
" ስለ ምን ትተኛላችሁ? ወደ ፈተና እንዳትገቡ ተነሥታችሁ ጸልዩ አላቸው።" (የሉቃስ ወንጌል 22:46) #11/30 የማለዳ የትስስር ጸሎት #ማለዳ ማለዳ 11 ሰዓት ላይ #ውሩን ሙሉ ለ30 ቀናት #ባ
" ስለ ምን ትተኛላችሁ? ወደ ፈተና እንዳትገቡ ተነሥታችሁ ጸልዩ አላቸው።" (የሉቃስ ወንጌል 22:46) #11/30 የማለዳ የትስስር ጸሎት #ማለዳ ማለዳ 11 ሰዓት ላይ #ውሩን ሙሉ ለ30 ቀናት #ባሉበት ስፈራ ሆነው #የማለዳ በመነሳት ትስስር ፀሎት #በሚከታተሉ እና በሚያተባብሩ አስተባባሪዎች #በየትኛውም ቤ/ክ ያላችሁ #በከተማ ይሁን/ከከተማ ውጭም ያላችሁ የአስተባባሪዎች ስልክ ቁጥር           +251949196682           +251968638291           +251920079013 #ከስር ባለው ፎርም ይመዝገቡ ስልክ ቁጥሮን ያስቀምጡ #ጸሎቱ ሐምሌ 1 2018 ዓ፣ም ይጀምራል፡፡ #Join challenge #Join challenge ለወዳጆቻችሁ share share አድርጉ ለመመዝገብ ከስር ያለውን ፎርም ይሙሉ …..ጌታ ይባርኮት፡፡ በዚህ ሊንክ ይመዝገቡ ይመዝገቡ ይመዝገቡ ይመዝገቡ ይመዝገቡይመዝገቡ ይመዝገቡ ይመዝገቡ ይመዝገቡ ይመዝገቡ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdg6AsAzXkJCU4whGsbuD7NCiareEuRoJRQms9SUDxvgnuG1Q/viewform?usp=dialog
1
7
Нет текста...
494
8
" ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤ መንፈስስ ተዘጋጅታለች ሥጋ ግን ደካማ ነው አለው።"የማቴ 26:41 #11/30 የማለዳ የትስስር ጸሎት #ማለዳ ማለዳ 11 ሰዓት ላይ #ውሩን ሙሉ ለ30 ቀናት #
" ወደ ፈተና እንዳትገቡ ትጉና ጸልዩ፤ መንፈስስ ተዘጋጅታለች ሥጋ ግን ደካማ ነው አለው።"የማቴ 26:41 #11/30 የማለዳ የትስስር ጸሎት #ማለዳ ማለዳ 11 ሰዓት ላይ #ውሩን ሙሉ ለ30 ቀናት #ባሉበት ስፈራ ሆነው #የማለዳ ትስስር ፀሎት #በሚከታተሉ እና በሚያተባብሩ አስተባባሪዎች #ከስር ባለው ፎርም ይመዝገቡ ስልክ ቁጥሮን ያስቀምጡ #ጸሎቱ ሐምሌ 1 2018 ዓ፣ም ይጀምራል፡፡ #Join challenge #Join challenge ለወዳጆቻችሁ share share አድርጉ ለመመዝገብ ከስር ያለውን ፎርም ይሙሉ …..ጌታ ይባርኮት፡፡ በዚህ ይመዝገቡ ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSdg6AsAzXkJCU4whGsbuD7NCiareEuRoJRQms9SUDxvgnuG1Q/viewform?usp=dialog
1 118
9
Нет текста...
772
10
Нет текста...
1
11
Нет текста...
691
12
#የደቡብ ሆሳዕና መሰረተ ክርስቶስ በቤተ-ክርስቲያን ተከላ በርካታ ስራዎች እየሰራች የምትገኝ መሆኑ የሚታወ ቅ ሲሆን :ከእነዚህም መካከል አንዱ በሆነው በማርሚያ አካባቢ መሬት በመግዛት ቤተ-ክርስቲያ+6
#የደቡብ ሆሳዕና መሰረተ ክርስቶስ በቤተ-ክርስቲያን ተከላ በርካታ ስራዎች እየሰራች የምትገኝ መሆኑ የሚታወ ቅ ሲሆን :ከእነዚህም መካከል አንዱ በሆነው በማርሚያ አካባቢ መሬት በመግዛት ቤተ-ክርስቲያን እየተከለች ይገኛል::እርሶም በዚህ አገልግሎት በሚያስፍልገው ሁሉ ከዚህ ከቤተ ክርስቲያን ጎን አንዲሆን በጌታ ፍቅር ጥሪ እናደርጋለን::
806
13
Нет текста...
527
14
Нет текста...
538
15
#የፊታችን አሁድ ሙሉ ቀን #ከአማኑኤል ኩየር ጋር #ጠዋት 3:00-6:00 #ከሰዓት 10:00-12:00 #በዕለቱም: የጸሎት: የቃል: የአምልኮ ጊዜ ይኖራል::
#የፊታችን አሁድ ሙሉ ቀን #ከአማኑኤል ኩየር ጋር #ጠዋት 3:00-6:00 #ከሰዓት 10:00-12:00 #በዕለቱም: የጸሎት: የቃል: የአምልኮ ጊዜ ይኖራል::
720
16
#የደቡብ ሆሳዕና መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን በሆሳዕና ማረሚያ ተቋም ከ1ሺ200 በላይ ለሚሆኑ የሕግ ታራሚዎች የማዕድ ማጋራትና የአይነት ድጋፍ አበረከተ #ሰኔ 7 2018 ዓ.ም ተከናውኗል ::+8
#የደቡብ ሆሳዕና መሠረተ ክርስቶስ ቤተ ክርስቲያን በሆሳዕና ማረሚያ ተቋም ከ1ሺ200 በላይ ለሚሆኑ የሕግ ታራሚዎች የማዕድ ማጋራትና የአይነት ድጋፍ አበረከተ #ሰኔ 7 2018 ዓ.ም ተከናውኗል :: በእለቱም.. በማርሚያ ለሚገኙ ወገኖች #ማዕድ የማጋራት #አልባሳት የማጋራት #የንጽህና መጠበቂያ ማጋራት #እና ወንጌል የመስበክ ተግባራት ተከናውነዋ :: #በተደረገውም የወንጌል ስርጭት ስራ 50 ሰዎች ጌታን እንደግል አዳኛቸው አድርገው የተቀበሉ ሲሆን : በርካቶችን በንስሃ የተመለሱና ተስፋ የሰጡ ሆኖ አልፏል:: በዚህም አገልግሎት #በአልባሳት#በአይነት#የንጽህና መጠበቂያ#አንዲሁም በገንዘብ በመስጠት ያገለገላችሁ በሀገር ውስጥ እንዲሁም ከሀገር ውጭ ያላችሁ የቤተ ክርስቲያን ቅዱሳን ጌታ ይባርካችሁ እንላችሁሃለን:: "..ከእነዚህ ከወንድሞቼ አነስተኛ ለሆነው ለአንዱ እንኳ ያላደረጋችሁት ሁሉ ለእኔ እንዳላደረጋችሁት ነው’ ይላቸዋል።" ማቴዎስ 25:45 Share share share share share
1 257
17
+9
Нет текста...
742
18
+9
Нет текста...
526
19
+9
Нет текста...
470
20
✨ልዩ የቃልና የአምልኮ ጊዜ! ✨ ​በደቡብ ሆሳዕና መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን በወጣቶች የተዘጋጀ 📅​ቀን፦ እሁድ ሰኔ 7 🕣​ሰዓት፦ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ 📍​ቦታ፦ ደቡብ ሆሳዕና መሰረተ ክር
✨ልዩ የቃልና የአምልኮ ጊዜ! ✨ ​በደቡብ ሆሳዕና መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን በወጣቶች የተዘጋጀ 📅​ቀን፦ እሁድ ሰኔ 7 🕣​ሰዓት፦ ከቀኑ 10:00 ጀምሮ 📍​ቦታ፦ ደቡብ ሆሳዕና መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ​"ኑ አብረን እንባረክ!" ሁላችሁም ተጋብዛችኃል!✨ ​
477