LIJ MUAZ
Открыть в Telegram
"አላማዬ ወጣቱን የጥሩ ስነ-ምግባር ባለቤት ማድረግ ነው"። Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@lij_muaz?_t=8Z1Zk6YYK1e&_r=1 Youtube👇 https://youtube.com/@lijmuaztube?si=2LRG82_zAugcNjjl Facebook👇 Instagram 👇 እኔን ማግኘት ለምትፈልጉ @LijMuaz_bot ማስታወቂያ ለማስነገር @MuazEditing01
Больше2 597
Подписчики
-324 часа
-177 дней
-6430 день
Архив постов
2 597
📢 Advertising in this channel
You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes.
Formats and current rates: View details
2 597
📢 Advertising in this channel
You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes.
Formats and current rates: View details
2 597
ከሚከተሉት መካከል በአረበኛ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል የትኛውን ጠቃሚ ትምህርት መማር ይፈልጋሉ✍የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ትምህርት ✍የአረበኛ ፊደላቶች አነባበብ ትምህርት ✍ሶርፍ/متن البناء في علم التصريف / ✍ነህው/متن الآجرومية/ ✍አረበኛ ቋንቋ/دروس اللغة العربية / ✍ተጅዊድ/تيسير أحكام التجويد / ✍ቁረአን / القرآن الكريم / ✍ሁሉንም በደረጃ ለመማር ወደ ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል https://t.me/arabicmedia1

✋የዘንድሮው የዐሹራ ፆም (የሙሐረም 10ኛው) ቀን ሐሙስ ሰኔ 18 ላይ ይውላል። ይህንን ታላቅ ቀን መፆም ያለፈውን የ365 ቀናት (የአንድ ዓመት) ወንጀል ያስምራል።
በላጩና ተመራጩ አፆፃም...ነብዩ (ﷺ) አይሁዶችን ለመለየት ዘጠነኛውንም ቀን አብሮ ለመፆም አስበው ስለነበር፣ በላጩ መንገድ ረቡዕ (ሰኔ 17) እና ሐሙስን (ሰኔ 18) አከታትሎ መፆም ነው።
ሌሎችንም በማስታዎስ የአጅሩ ተጠቃሚ ያድርጓቸው!
2 597
ከሚከተሉት መካከል በአረበኛ ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል የትኛውን ጠቃሚ ትምህርት መማር ይፈልጋሉ✍የአረበኛ የእጅ ፅሁፍ ትምህርት ✍የአረበኛ ፊደላቶች አነባበብ ትምህርት ✍ሶርፍ/متن البناء في علم التصريف / ✍ነህው/متن الآجرومية/ ✍አረበኛ ቋንቋ/دروس اللغة العربية / ✍ተጅዊድ/تيسير أحكام التجويد / ✍ቁረአን / القرآن الكريم / ✍ሁሉንም በደረጃ ለመማር ወደ ቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል https://t.me/arabicmedia1
2 597
«ሙሳ አላህ ባሕሩን እንደሚከፍልለት አያውቅም ነበር፤ ነገር ግን የሚያውቀው አላህ በጭራሽ እንደማይተወው ብቻ ነበር።»
«አላህ ችግርህን እንዴት እንደሚፈታው ባታውቅም፣ መንገድ በሌለበት መንገድን እንደሚያበጅልህ ግን እወቅ የቂን ብቻ!»
2 597
ከድግምትና ከተረገመው ሸይጣን መዳኛ መንገድ !
قال العلامة ابن باز – رحمه الله تعالى–:
" آية الكرسي عند النوم من أسباب السلامة من السحر والشيطان" .
نور على الدرب(٣ / ٢٩٥)
🔹 የዘመናችን የሱና ኢማም የነበሩት ሸይኽ ኢብኑ ባዝ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላሉ : –
" አየቱል ኩርሲይ ሲተኛ ከተቀራ ከሸይጧንና ከድግምት ሰላም መውጫ ምክንያቶች ነው " ።
2 597
ቤት ውስጥ ስራ እየሰራች ቁርአን የምታዳምጥ ሴት በሁለት መንገድ አጅር ታገኛለች፡ አንደኛ ስራ በመስራቱዋ ሁለተኛ ቁርአን በማዳመጡዋ።
ሼኽ ፈውዛን