cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

LIJ MUAZ

"አላማዬ ወጣቱን የጥሩ ስነ-ምግባር ባለቤት ማድረግ ነው"። Tiktok 👇 https://www.tiktok.com/@lij_muaz?_t=8Z1Zk6YYK1e&_r=1 Facebook👇 Instagram 👇 እኔን ማግኘት ለምትፈልጉ @LijMuaz_bot

Больше
Рекламные посты
1 251
Подписчики
-224 часа
-87 дней
+3330 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

💫ዱኒያን ከቀን ቀን እየተሰናበትካት መሆኑን አትዘንጋ ። ቀን በጨመርክ ቁጥር ከተሰጠህ እድሜ ላይ እየቀነስክ፣ ወደ ሞት ቀጠሮህ ይበልጥ እየቀረብክ ነው። ታዲያ መርከብህ እየሰመጠ እንደሆነ ከተሰማህ ለአንተ ያን ያህል አስፈላጊ ያልሆኑትን ሸክሞች ለማስወገድ ጊዜው አሁን ነው።  ግዜህን ተጠቀምበት 🍃 ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌ ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!       〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.   አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡ اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ                     #ፈዘኪር           #በሉ አድድድድድ  እያደረጋችሁ                               ሰበኸ ኸይር???                   @LIJ_MUAZ
Показать все...
👍 1
00:22
Видео недоступноПоказать в Telegram
ያጀማአ ይሄንን  ስታዩ ምን አስታወሳቹ ያአላህ በራህመትህ ያረብ በራህመትህ ጠብቀን🤲🤲
ይህስ የዱኒያው እሳት ነው የአኼራውስ በተለይ አረብ ሀገር ያለን ሰዎች የሙቀቱን ነገር ሁላችንም እናውቀዋለን ያውም ኤሲ ውስጥ ተቀምጠር ወደ ውጭ ወጣ ስንል በላያችን ላይ ውሀ የተደፋብን ነው የምን መስለው የሙቀቱ ብርታት የአኼራውስ ሁላችንም ነፍስያችንን እንተሳሰብ እዚሁ ዱኒያ ላይ ኢላሂ የዱኒያውን ሙቀት መቻል ያቃተው ገላዬ የጀሀነም እሳትን አልችልምና አንተው መጨረሻዬን አሳምርልኝ አሳምርልን ያረብብ የመኝታ አዝካር አትርሱ ባረከላሁ ፊኩም መልካም አዳር بِاسْمِكَ رَبِّي وَضَعْتُ جَنْبِي، وَبِكَ أَرْفَعُهُ، فإِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسِي فَارْحَمْهَا، وَإِنْ أَرْسَلْتَهَا فَاحْفَظْهَا، بِمَا تَحْفَظُ بِهِ عِبَادَكَ الصَّالِحِينَ ጌታዬ ሆይ በስምክ ጎኔን አሳርፌያለሁ፡፡ በስምህም አነሳዋለሁ፡፡ ነፍሴን በዚያው ካስቀራሀት እዘንላት፡፡ ከላክካት ደግሞ መልካም ባሮችህን በምትጠብቅበት ስልትህ ጠብቃት፡፡        #መልካም #ለይል          @LIJ_MUAZ
Показать все...
3.21 MB
👍 9
🔖 እንማር! እንቅራ! ~«በዕውቀት ያልተገነባ መንሀጅ ፣በእውቀት ያልተገነባ አቂዳ፣ በእውቀት ያልተገነባ  እምነት መፍረሱ አይቀርም! ስለዚህ በመማር በመቅራት መንሀጃችንን አቂዳችንን እምነታችንን እንጠብቅ!» 🌻اللهم إني أسألك نفسًا مطمئنة.. تؤمن بلقائك.. وترضى بقضائك.. وتقنع بعطائك". 🔖አሏህ_ሆይ !! ~የተረጋጋች ነፍስ ~አንተን በመገናኘት ያመነች ~ውሳኔህን የወደደች ~በስጦታህ የተብቃቃች ነፍስ ትሰጠን ዘንድ እለምንሀለሁ። @LIJ_MUAZ
Показать все...
👍 10
Фото недоступноПоказать в Telegram
🔔አዲስ ቪድዮ🔔 ሚስት ፍቺ እንዴት መጠየቅ አለባት ??? ሌሎችም ፈትዋና ቁርዓኖች!! ላይክ ሼር!! https://youtu.be/sxcZvDIJkOM?si=7nQGkhwD2-sfZSYZ @LIJ_MUAZ // Like, Share,
Показать все...
👍 8
01:44
Видео недоступноПоказать в Telegram
68.94 MB
👍 10
➪የቀብርሽን ጥበት አስቢ....!! ስሚኝማ..... ሙስሊሟ እህቴ ልብስሽ በጠበበ ቁጥር መቃብርሽን እያጠበብሽ ነውና ልብ ብለሽ አስተውይ......!! إذا ماتت المرأة تُكفن في خمسة أكفانٍ ، هذا ما أعدَّهُ الشرع لسترها و هي ميّتة ! አንድት ሴት ልጅ በሞተች ጊዜ በ❺ የከፈን ጨርቅ ትሸፈናለች....ልብ-በይ ይህ በሞተች ጊዜ ሸሪዐው የደነገገው ህግ ነው። فـ كيفَ تتعرىٰ و تتبرّج بإرادتها و هي حيّة! ታዲያ ስትሞት በ❺ ልብስ ከተሸፈነች «ህያው»ሆና ሳለ እንደት ራቁቷንና የተራቆተች ሆና ትንቀሳቀሳለች...!?? إلى كل متبرجة عودي إلى الله وتوبي توبة صادقة ، የተጋለጥሽውና የተራቆትሽው እህቴ ሆይ፦ ወደ አሏህ ተመለሽ፤ እውነተኛ የሆነን ንሰሀ ግቢ...... وإذا ضاقت ملابسك تذكري ضيقة القبر ልብስሽ በጠበበ ቁጥር የመቃብርሽን ጥበት አስታውሽ.... @LIJ_MUAZ
Показать все...
👍 8
☀️በአሁን ጊዜ ሱና ያሸተተ ወጣት #ለሙተነቂቦች የተለየ ቦታ አለው አራት ነጥብ። አንድ ሷሊህ ሰዉ እንዲህ ይላሉ :- "የሰዎች ነገር እጅግ በጣም ይገርማል ከአካል ሞት የቀልብ ሞት የጠና/የከፋ ሆኖ ሳለ አካሉ ለሞተ ሰዉ ሲያለቅሱ ልቡ ለሞተ(ለጨለመ) አያለቅሱም" ። ያ አላህ ከልብ ድርቅና ጠብቀን አንተን አብዘትን እንድናዉሳ ወፍቀን ። اللهم أحيي قلوبنا وارزقنا الثبات على طاعتك🤲🤲🤲 ☑️ የጧት ዚክር እንዳንረሳ!!       〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ▪️اللهم بِكَ أصْبَحْنَا، وَ بِكَ أمْسَيْنَا، وَ بِكَ نَحْيَا، وَ بِكَ نَمُوتُ، وَ إلَيْكَ النُّشُورُ.   አላህ ሆይ በአንተ ለዚህ ማለዳ በቅተናል፡፡ በአንተ ለምሽት እንበቃለን፡፡ በአንተ ህያው ሆነና፡፡ በአንተም እንሞታለን፡፡ መመለሻ ወደ አንተ ነው፡፡ اللّهـمَّ أَنْتَ رَبِّـي لا إلهَ إلاّ أَنْتَ ، خَلَقْتَنـي وَأَنا عَبْـدُك ، وَأَنا عَلـى عَهْـدِكَ وَوَعْـدِكَ ما اسْتَـطَعْـت ، أَعـوذُ بِكَ مِنْ شَـرِّ ما صَنَـعْت ، أَبـوءُ لَـكَ بِنِعْـمَتِـكَ عَلَـيَّ وَأَبـوءُ بِذَنْـبي فَاغْفـِرْ لي فَإِنَّـهُ لا يَغْـفِرُ الذُّنـوبَ إِلاّ أَنْتَ                     #ፈዘኪር           #በሉ አድድድድድ  እያደረጋችሁ                               ሰበኸ ኸይር??? @LIJ_MUAZ
Показать все...
👍 17
00:45
Видео недоступноПоказать в Telegram
🌱የምሽት ስንቅ🌱 🌸ማራኪ ቲላዋ🌸   🥀 ያ 💐      🥀 ሰ 💐       🥀  ላ 💐            🥀 ም 💐 💫ተጋበዙልኝ💫💫 ✅የመኝታ አዝካር አትርሱ ባረከላሁ ፊኩም መልካም አዳር بِاسْمِكَ رَبِّي وَضَعْتُ جَنْبِي، وَبِكَ أَرْفَعُهُ، فإِنْ أَمْسَكْتَ نَفْسِي فَارْحَمْهَا، وَإِنْ أَرْسَلْتَهَا فَاحْفَظْهَا، بِمَا تَحْفَظُ بِهِ عِبَادَكَ الصَّالِحِينَ ጌታዬ ሆይ በስምክ ጎኔን አሳርፌያለሁ፡፡ በስምህም አነሳዋለሁ፡፡ ነፍሴን በዚያው ካስቀራሀት እዘንላት፡፡ ከላክካት ደግሞ መልካም ባሮችህን በምትጠብቅበት ስልትህ ጠብቃት፡፡        #መልካም #ለይል @LIJ_MUAZ
Показать все...
4.76 KB
👍 12
Фото недоступноПоказать в Telegram
ተህዚር ሲባል ዛሬ ማንም ጃሂል ተነስቶ የሚያቦካው ነገር እኮ አልነበረምም አይደለም በሰው ክብር ነው የሚረማመዱት ሀራም የሆነው የሙእሚን ክብር ልክ ሀላል የሆነላቸው ወይም ጀነት መግቢያ ሰብብ ይመስል ይጨማለቁበታል በጅምላ ይፈርጃሉ ስራቸውና ጭንቀታቸው ነውር መከታተል ስህተቶችን መልቀም ነው እድሜ ልካቸው ስድብ እድሜ ልካቸው ጭቅጭቅ ሁሉም የሚለው ሀቅ እኔጋ ነው ለዲን ዲፋዕ አደርጋለሁ አለም ላይ ብታዩ ይህ ነው የሚስተዋለው አብዛኞቹ ከኢባዳ ጥቂት እንጂ ድርሻ የላቸውም ኢባዳቸው በጅምላ የሰው ክብር ላይ መረማመድ ነው ሰሀቦች ታቢኢዮች እንዲህ ነበሩ እንዴ ❓ አንዳንዴ ሳስብ ህዝቡ ከሰለፊዮች አርቀው የት ሊወስዱት ነው የሚል ጥያቄ ይፈጥርብኛል ዲን ዲን ይላሉ ውሸት ነው እውነታው ግን አብዛኛው ጦርነት ለክብር ነው ጭንቀታቸው የባላይ መሆን ነው አጥቦ አሰጣው አፉን አዘጋው ጣለው እሱ የሚችለው የለም እንዲባል ነው ። እባካቹህ ከእንደዚ አይነት ግሩፖችና ቻናሎች በመራቅ ለተፈጠራቹለት አላማ ኑሩ ሸይኼ ኡስታዜ እያልክ ሀሰናትህን የሚሻሙህ ሰዎች ባታበዛ ጥሩ ነው ማንም አይጠቅምህም 👆የቁርአን አንቀፆቹ አስተንትናቸው @LIJ_MUAZ
Показать все...
👍 17💯 1
💦አላዋቂ የሆኑ ሰዎች ዘንድ ትልቅነት የሚለካው በዘር ሊሆን ይችላል ወይም በሃብት ወይም ዱንያዊ በሆነ እውቀት ሊሆን ይችላል እንዲሁም ንግግር በመቻል ሊሆን ይችላል ነገር ግን ሰዎች ዘንድ ትልቅ የሆነ ሁሉ አላህ ዘንድ ትልቅ ነው ማለት አይደለም!       እውነተኛ ትልቅ ሰው ማለት አላህ ሲነግረን 🫧 إِنَّ أَكْرَمَكُمْ عِندَ اللَّهِ أَتْقَاكُمْ ከናንተ ውስጥ ይበልጥ ትልቅና የተከበረ ሰው ማለት የበለጠ አላህን የሚፈራው ነው! አዎ አላህ ዘንድ ባለን ፍራቻ ልክ አላህ ዘንድ ያለንም ክብር ይጭምራል! ዱንያ ላይም ሰዎች እንዲያከብሩን ያደርገናል።! 🤲🏾 አላህ ሆይ ሰዎች ዘንድ ትልቅ ሁኜ አንተ ዘንድ ትንሽ ከመሆን ባንተ እጠበቃለሁ! @LIJ_MUAZ
Показать все...
👍 16
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.