fa
Feedback
LIJ MUAZ

LIJ MUAZ

رفتن به کانال در Telegram

"አላማዬ ወጣቱን የጥሩ ስነ-ምግባር ባለቤት ማድረግ ነው"። Tiktok👇 https://www.tiktok.com/@lij_muaz?_t=8Z1Zk6YYK1e&_r=1 Youtube👇 https://youtube.com/@lijmuaztube?si=2LRG82_zAugcNjjl Facebook👇 Instagram 👇 እኔን ማግኘት ለምትፈልጉ @LijMuaz_bot ማስታወቂያ ለማስነገር @MuazEditing01

نمایش بیشتر
2 597
مشترکین
-324 ساعت
-177 روز
-6430 روز
آرشیو پست ها
📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: Vie
📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: View details

📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: Vie
📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: View details

photo content

የራቁ ምኞቶች ሁሉ በዱአ ቅርብ ይሆናሉ !

ውዴታቸውን ከሚነግሩን ይልቅ በተግባር የሚያሳዩንን እንመን!🌸

Sit With people who protect your name in your absence.🌸

✋የዘንድሮው የዐሹራ ፆም (የሙሐረም 10ኛው) ቀን ሐሙስ ሰኔ 18 ላይ ይውላል። ይህንን ታላቅ ቀን መፆም ያለፈውን የ365 ቀናት (የአንድ ዓመት) ወንጀል ያስምራል። ​በላጩና ተመራጩ አፆፃም...ነብዩ (ﷺ) አይሁዶችን ለመለየት ዘጠነኛውንም ቀን አብሮ ለመፆም አስበው ስለነበር፣ በላጩ መንገድ ረቡዕ (ሰኔ 17) እና ሐሙስን (ሰኔ 18) አከታትሎ መፆም ነው። ሌሎችንም በማስታዎስ የአጅሩ ተጠቃሚ ያድርጓቸው!

✍ለራሱ ያለውን መብት ያክል ላንተም እንዳለህ ከማያስብ ሰው ጋር ወዳጅነት መልካም አይደለም!!።✅ @LIJ_MUAZ

photo content

የቂያማ ቀን የሚሰጥህ መፅሀፍ ደራሲው አንተ ነህ 🌱 @TewhedandSuna

ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡«አንዳችሁ የጁምዓን ሰላት በሰገደ ጊዜ፣ ከእሱ በኋላ አራት ረከዓዎችን ይስገድ።» 📕​[ሶሒሕ ሙስሊም፡ 881]
ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፡«አንዳችሁ የጁምዓን ሰላት በሰገደ ጊዜ፣ ከእሱ በኋላ አራት ረከዓዎችን ይስገድ።» 📕​[ሶሒሕ ሙስሊም፡ 881]

«ሙሳ አላህ ባሕሩን እንደሚከፍልለት  አያውቅም ነበር፤ ነገር ግን የሚያውቀው አላህ በጭራሽ እንደማይተወው ብቻ ነበር።» «አላህ ችግርህን እንዴት እንደሚፈታው ባታውቅም፣ መንገድ በሌለበት መንገድን እንደሚያበጅልህ ግን እወቅ የቂን ብቻ!»

ከድግምትና ከተረገመው ሸይጣን መዳኛ መንገድ ! ‏قال العلامة ابن باز – رحمه الله تعالى–: " آية الكرسي عند النوم من أسباب السلامة من السحر والشيطان"  .                  نور على الدرب(٣ / ٢٩٥) 🔹 የዘመናችን የሱና ኢማም የነበሩት ሸይኽ ኢብኑ ባዝ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላሉ : –   " አየቱል ኩርሲይ ሲተኛ ከተቀራ ከሸይጧንና ከድግምት ሰላም መውጫ ምክንያቶች ነው " ።

﴿وَ لا تَخَافيِ وَ لا تَحْزَنِيِ﴾

⬅✍ሚስቱ ተገላልጣ እየሄደች :- ደግሞ አስተያየት ሲሰጡት ታምራለች ሲሉት ደስ ከሚለዉ ወንድ የበለጠ ደዩስ የለም ። ሊያናደው  ነበር እኮ የሚገባ  ምክንያቱም የሷ ዉበት የሱ ብቻ ነዋ   """ ነቃ  በል ያ አኺ 🌟 @LIJ_MUAZ

ቤት ውስጥ ስራ እየሰራች ቁርአን የምታዳምጥ ሴት በሁለት መንገድ አጅር ታገኛለች፡ አንደኛ ስራ በመስራቱዋ ሁለተኛ ቁርአን በማዳመጡዋ። ሼኽ ፈውዛን

🖊ለራሱ ያለውን መብት ያክል ላንተም እንዳለህ ከማያስብ ሰው ጋር ወዳጅነት መልካም አይደለም!!✅ @LIJ_MUAZ