cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል

ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ዋና ማሰራጫ 📚ይህ ቻናል ግጥሞችን፣ ቁርዓንና ሀዲስ፣ ደርሶችን፣ ሙሀደራ ሊንክ፣የመሳሰሉትንበኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ስር በተከፈቱት ቻናሎች ውስጥ የሚተላለፉ መልዕክቶች ከየሁሉም የተሰባሰቡ ትምህርቶች የሚላክበት ቻናል ነው። አስተያየት 📞 @CommentAnd1_bot

Больше
Страна не указанаЯзык не указанКатегория не указана
Рекламные посты
559
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

በየትኛውም ብሄር ውስጥ ያሉ ሙስሊም ብሄርተኞች ወይም የብሄር ፖለቲከኞች እንዳለ መናጆ ብቻ ናቸው፣ የራሳቸው አስተማማኝ ቁመና የላቸውም። የዝና ማማ ላይ የሚገኙትም በዚህ ረገድ የተለዩ አይደሉም። በብሄራቸው ውስጥ ከሌሎች የበለጠ ወይም የጎላ መስዋእትነት ቢከፍሉ እንኳ ስኬታቸው ገደብ አለው፡፡ ይህንን እራሳቸውም ጠንቅቀው ያውቁታል። ለዚያም ነው በብሄር አጋሮቻቸው በኩል ሙስሊሞች ላይ ጥቃት ሲሰነዘር በብሄር ተኮር ጉዳዮች ላይ እንደሚያደርጉት መረር አድርገው የማይነቅፉት። አክሱም፣ ጎንደርና ወለጋ ለዚህ ጥሩ ማሳያ ናቸው። ደፍረውና ገፍተው ጠንከር አድርገው "ለምን?" ያሉ ለታ እንደ ብሄራቸው ለትግራይ፣ ለአማራ ወይም ለኦሮሞ ህዝብ አንድነት የማይጨነቁ፣ የትግል ቅደም ተከተል ያልገባቸው፣ አለፍ ሲልም ፅንፈኞች ተደርገው ይሳላሉ። የከሸፉ እንደሆኑ ተደርገው ይዘመትባቸዋል። በዚህ የተነሳ ለእምነት ያን ያህል ክብር በሌለው ቆሻሻ የዘር ፖለቲካ ውስጥ በዝምታቸው እንደተከበሩ መኖር ነው የሚፈልጉት። እምነት ተኮር በደሎችን ቢነቅፉ እንኳ ፖለቲካዊ ትርፍ በሚያስገኝ መልኩ ተቀናቃኝን ለማሳጣት የታለመ እንጂ በአብዛኛው ሐቀኝነት የሚታይበት አይደለም። ሐቀኛ ማለት በሌሎች የሚፈፀሙ በደሎችን በቀጥታ እያወገዘ በደሉ "የኔ" በሚላቸው አካላት ሲሆን ሰበብ የማይደረድር ነው። ለፖለቲካ ትርፍ ቁስላችንን እያከኩ ሌሎች ላይ መዝመትማ፣ ... ለዚህ ለዚህማ ከትኛውም ብሄርተኛ በላይ ለቅኝ ግዛት መጥቶ የነበረው ጣልያን ለሙስሊሞች የተሻለ ብዙ ውለታ ውሏል። = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor
Показать все...
Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

دروس وفوائد ابن منور

.ለዛሬ . . . አሰለሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ 🔐🔐🔐ኪታቡ ተውሒድ 🔐🔐🔐 👆👆በወንድም ኢብኑ ሙነወር 👇👇👇 👇 ከክፍል 1 እስከ 20 https://t.me/Kitaboch314/1439 👇 ከክፍል 21 እስከ 40 https://t.me/Kitaboch314/1464 👇 ከክፍል 41 እስከ 60 https://t.me/Kitaboch314/1486 👇 ከክፍል 61 እስከ 76 የመጨረሻው https://t.me/Kitaboch314/1517
Показать все...
የኪታቦች ሙሉ ደርስ

.ለዛሬ . . . አሰለሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ 🔐🔐🔐ኪታቡ ተውሒድ 🔐🔐🔐 አንደኛ. ዙር ከክፍል 1 እስከ ክፍል 20👆👆በወንድም ኢብኑ ሙነወር 👇👇👇

የ ሰላት ማዕዘናት አስራ አራት ናቸው ❶ ችሎታ ያለው ሰው መቆም ❷ የመግቢያ ተክቢራ ማለት ❸ ፋቲሐን ማንበብ ❹ ማጎንበስ(ሩኩዕ) ❺ ከአጎነበስንበት ቀጥ ብሎ መቆም ❻ በሰባት የሰውነት አካላት ሱጁድ ማድረግ ❼ ከእሱም መነሳት ❽ በሁለት ሱጁዶች መካከል መቀመጥ ❾ በማንኛውም የ ሰላት ተግባራት እንቅስቃሴ ውስጥ መረጋጋት ❿ ቅደም ተከተል መጠበቅ ❶❶ የመጨረሻውን አተህያቱ(ተሸሁድ)ማንበብ ❶❷ለእሱም መቀመጥ ❶❸ በነብዪ ሙሀመድ (ሰ.ዕ.ወ)ሰለዋት ማውረድና ❶❹ በሁለቱም ጎን ሰላምታ (አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላህ)ማለት ናቸው:: ======================== 📝 አቡ ተቅይ ቃዒድ ========================== ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል📥 https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation ግሩፕ📥 https://t.me/PomeChannelGroup ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ፔጅ - Home https://m.facebook.com/KunSelefiyeAllMineOfIniformation/?ref=bookmarks 📤📤📤📤📤📤📤📤📤📤
Показать все...
ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል

ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ዋና ማሰራጫ 📚ይህ ቻናል ግጥሞችን፣ ቁርዓንና ሀዲስ፣ ደርሶችን፣ ሙሀደራ ሊንክ፣የመሳሰሉትንበኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ስር በተከፈቱት ቻናሎች ውስጥ የሚተላለፉ መልዕክቶች ከየሁሉም የተሰባሰቡ ትምህርቶች የሚላክበት ቻናል ነው። አስተያየት 📞 @CommentAnd1_bot

የ ሰላት ሸርጦች ዘጠኝ ናቸው ❶ ሙስሊም መሆን ❷ አዕምሮ ጤናማ መሆን  ❸ ጠቃሚንና ጎጂን ጥሩንና መጥፎውን ለይቶ የማወቅ ዕድሜ መድረስ ❹ ትልቁንና ትንሹንና ሐደስ ማስወገድ ❺ ሐፍረተ ገላን መሸፈን ❻ የ ሰላት ጊዜ መግባት ❼ ፊትን ወደ ቂብላ ማዞርና ❽ ኒያ ናቸው ======================== 📝 አቡ ተቅይ ቃዒድ ========================== ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል📥 https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation ግሩፕ📥 https://t.me/PomeChannelGroup ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ፔጅ - Home https://m.facebook.com/KunSelefiyeAllMineOfIniformation/?ref=bookmarks 📤📤📤📤📤📤📤📤📤📤
Показать все...
ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል

ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ዋና ማሰራጫ 📚ይህ ቻናል ግጥሞችን፣ ቁርዓንና ሀዲስ፣ ደርሶችን፣ ሙሀደራ ሊንክ፣የመሳሰሉትንበኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ስር በተከፈቱት ቻናሎች ውስጥ የሚተላለፉ መልዕክቶች ከየሁሉም የተሰባሰቡ ትምህርቶች የሚላክበት ቻናል ነው። አስተያየት 📞 @CommentAnd1_bot

የ‹‹ላ ኢላሀ ኢለላህ›› መስፈርቶች(ሸርጦች) ሰባት ናቸው ❶ ያለማወቅ ተፃራሪ የሆነው ዕውቀት፡- ይህም ማለት የዚህ ቃል መልዕክት እና ቃሉ ዉድቅ የሚያደርጋቸዉንና እና የሚያፀድቃቸውን ነገሮች ጠንቅቆ ማወቅ ማለት ነው፡፡ ❷ ለጥርጣሬ ተፃራሪ የሆነው እርግጠኛነት፡- በአላህ ብቸኛ አምላክነት ላይ ሙሉ በሙሉ እርግጠኛ መሆን ነው፡፡ ❸ ለመተው ተፃራሪ የሆነው መቀበል፡- የላኢላሀ ኢለላህን መልእክት (አላህን በብቸኝነት ማምለክን) ከልብ መቀበልና ለሌላ አካል የሚከናወኑ አምልኮቶችን መተው ነው፡፡ይህንን ያልተቀበለ ግን አላህ ኩራተኛነታቸውን እና አለመቀበላቸው እንዲህ በማለት ከገለፃቸው ሙሽሪኮች መደዳ ይሰለፋል፡፡ ❹ የእንቢተኝነት ተፃራሪ የሆነው መታዘዝ፡- ይህ ማለት ‹‹ላ ኢላሀ ኢለላህ›› የሚለው የምስክርነት ቃል ለሚያመላክታቸው ትዕዛዛትና ክልከላዎች ሙሉ ታዛዥ ተከታይና ተናናሽ መሆን ነው፡፡ ❺ ለውሸት ተፃራሪ የሆነው እውነተኝነት፡- የላኢላሀ ኢለላህን የምስክርነት ቃል በሚሰጥበት ጊዜ እውነተኛ መሆን ማለት ነው፡፡ ❻ የጥላቻ ተፃራሪ የሆነው መውደድ፡- ይህ ማለት ላኢላሀ ኢለላህ የሚለውን የምስክርነት ቃል ፣ አላህን እንዲሁም አላህን በብቸኝነት የሚያመልኩትን የተውሂድ ሰዎችን መውደድ ነው፡፡ ❼ የሽርክ ተፃራሪ የሆነው ማጥራት፡- ይህም ማለት የላኢላሀ ኢለላህን የምስክርነት ቃል የሰጠ ሰው ስራውን ከሽርክ ማጥራት አለበት፡፡ እንዲሁም በዚህ የምስክርነት ቃል የዱንያ ጥቅማጥቅሞችን ከመከጀል፣ ከይዩልኝ እና ይስሙልኝ መጥራት አለበት፡፡ ‹ሙሐመዱን ረሱሉላህ›የሚለው የምስክርነት ቃል ስድስት መስፈርቶች አሉት ❶ መሀመድ መልዕክተኛ መሆናቸውን ከልብ ማመን፡፡ ❷ መልዕክተኛ መሆናቸውን በአንደበት መመስከር፡፡ ❸ እርሳቸውን መከተል፡- ትዕዛዛቸዉን መተግበርና የከለከሏቸውን ነገሮች መራቅ፡፡ ❹ ከዚህ በፊት ተከስተው ስለማለፋቸውም ይሁን ወደፊት ስለመከሰታቸው በመልእክተኛው የተነገሩ ነገሮችን እውነት መሆናቸውን አምኖ መቀበል፡፡ ❺ መልእክተኛውን ከእራስ፣ከገንዘብ፣ከልጆችና ከወላጆች አንዲሁም ከሰው ልጆች ሁሉ አስበልጦ መውደድ፡፡ ይህም ፈለጋቸዉን በመከተል እና በመተግበር ይገለፃል፡፡ ❻ የመልእክተኛውን ንግግር ከማንኛውም ሰው ንግግር ማስቀደምና በእርሳቸው ፈለግ (ሱና) መስራት ናቸው፡፡ ========================== ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል📥 https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation ግሩፕ📥 https://t.me/PomeChannelGroup ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ፔጅ - Home https://m.facebook.com/KunSelefiyeAllMineOfIniformation/?ref=bookmarks
Показать все...
ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል

ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ዋና ማሰራጫ 📚ይህ ቻናል ግጥሞችን፣ ቁርዓንና ሀዲስ፣ ደርሶችን፣ ሙሀደራ ሊንክ፣የመሳሰሉትንበኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ስር በተከፈቱት ቻናሎች ውስጥ የሚተላለፉ መልዕክቶች ከየሁሉም የተሰባሰቡ ትምህርቶች የሚላክበት ቻናል ነው። አስተያየት 📞 @CommentAnd1_bot

{የአሹራ ፆም!}} ነገ እሁድ ሙሀረም9፣ሰኞ 10ነው። የአሹራን ፆም መፆም የአንድ አመት ወንጀል ያስምራል አላህ ይወፍቀን። https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation
Показать все...
ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል

ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ዋና ማሰራጫ ተጨማሪ ከፈለጉ ↓↓↓

https://t.me/AbuTekiyKaeidBastBot

📚ይህ ቻናል ግጥሞችን፣ ቁርዓንና ሀዲስ፣ ደርሶችን፣ ሙሀደራ ሊንክ፣የመሳሰሉትንበኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ስር በተከፈቱት ቻናሎች ውስጥ የሚተላለፉ መልዕክቶች ከየሁሉም የተሰባሰቡ ትምህርቶች የሚላክበት ቻናል ነው። አስተያየት 📞 @CommentAnd1_bot

አሰለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ #ዙል_ቂዕዳህ_16 /1443 ወይም #ሰኔ_8 /2014 ከመግሪብ አስከ ኢሻ የቂርዓት ፕሮግራም በይፋ በጭረቻ ከተማው መስጂድ ውስጥ ተጀምሯል። እስካሁን ድረስ ቂርዓቱ በመደበኛው የሰዓት አቆጣጠር ከፈጅር እስከ ኢሻ፣ዘወትር የሚሰጥ ይሆናል። እናም በአካባቢው ያላችሁ ቂርዓት ፈላጊዎች በሙሉ በቦታው ተገኝታችሁ ኢልም ቅሰሙ። ባረከላሁ ፊኩም። https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment ግሩፕ↓ https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment1
Показать все...
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ። √√√√√√√√√√√√√√√√√ √√ የተውሂዱ አንበሳ √√ √√√√√√√√√√√√√√√√√ ውዱ ኡዝታዛችን የተውሂዱ አንበሳ፣ የሽርክ አንኮታኳች ላቂዳ ግስገሳ፣ ወገኑን ጠቃሚ ሁሌ ከኪሳራ፣ አየሁህ በሩቁ ለተውሂድ ስተጋ፣ ወደአላህ ተጠጋሁ እኔም ቀናሁና፣ እወድሀለሁኝ ካዱኒያ እስካአሄራ፣ እኔ ለአላህ ብዬ ነው ብቻና ብቻ፣ ሌላ ሃሳብ የለኝ የጥቅም ፍለጋ፣ አሄራ ብቻ ነው የሁሌዬ ምርጫ፣ ከአርሽ ጥላ ስር እንዳገኝህ ደህና። ከጅሀነም እሳት ለመጠበቅ እና፣ ከጀነት ለመግባት ከምወድህ ጋራ። እናማ ኡዝታዜ በተውሂድህ በርታ፣ ሽርክን አንኮታኩት አድርገው ወራዳ፣ ሱናንም አንግሰው ቢድኣ ይጥፋና። ወገንህን አድን ከእሳት ጎዳና። በመሆን ሁልጊዜ የተውሂዱ አንበሳ። የሙእሚኖች እንቁ የአሏሁ ባሪያ ሽርክን ለማስወገድ ወተህ ከቡቃያ፣ ቀን ከሌት ሳትመርጥ ሳትውል በጉያ፣ አስተምረኸናል የውነቱን ጎዳና፣ ቅን ልቦና ይስጠን እንወቅበትና፣ ጀነትን ለመውረስ ብለን ደፋ ቀና፣ አላህን በመፍራት በመሆን አልቃሻ፣ ከጅሀነም እሳት ለማምለጥ በደህና፣ እንደውዱ ኡዝታዝ ኢልም እንቅሰምና፣ እኛም ጠንከር ብለን ወደፊት ግስገሳ፣ እንሁን ከንግድህ የተውሂዱ አንበሳ፣።? ↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓↓ https://t.me/KunSelefiyeAllMineOfIniformation @KunSelefiyeAllMineOfIniformation https://t.me/AbuTeqiyPomeChannel ወይም @AbuTeqiyPomeChannel https://t.me/AbuTeqiyKunSelfiya ወይም @AbuTeqiyKunSelfiya
Показать все...
ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ኦፊሲላዊ ቻናል

ኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ዋና ማሰራጫ ተጨማሪ ከፈለጉ ↓↓↓

https://t.me/AbuTekiyKaeidBastBot

📚ይህ ቻናል ግጥሞችን፣ ቁርዓንና ሀዲስ፣ ደርሶችን፣ ሙሀደራ ሊንክ፣የመሳሰሉትንበኩን ሰለፍያ አለልጀዳ አሰለፍይ መነሀጅ ስር በተከፈቱት ቻናሎች ውስጥ የሚተላለፉ መልዕክቶች ከየሁሉም የተሰባሰቡ ትምህርቶች የሚላክበት ቻናል ነው። አስተያየት 📞 @CommentAnd1_bot

አሰለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ውድ የአላህ ባሪያዎች ሆይ፣ እኔ በብዙ ጉዳይ ቻናሉን ለመምራት ስላልቻልኩ። በዚህ↓ @CommentAnd1_bot በመግባት አድሚን መሆን ቻናልና ግሩፑን መምራት የምትፈልጉ፣ አድሚን ብላችሁ ፃፉልኝ
Показать все...
አሰለሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ተጣሪ የለም ወይ⁉️ __-------------------------________ በዚች በወሎዋ በደሴ ዙሪያዋ በአስጎሪ ምድር በአካባቢዋ፣ በጭረቻ ዙሪያ በዙሪያ ገባዋ፣ ከወዳ እስከወዲህ በሁሉም ቦታዋ ጉጉፍቱ ጠባሲት እስከ አንቂዋ ገልሻ፣ በዚያው ሳይመለስ አልፎ ግራይ ሜዳ፣ እስከ ተፋሰሱ ቆቱ አጋላ ዳባ፣ ጥርገባያን ይዞ ገታራ በራራ፣ ከዚያ እስከዚህ ድረስ አብቦ እሚያፈራ፣ ተጣሪ የለም ወይ ⁉️ ለነገ ለአሄራ። ቀይገደል ገደዋ ጅጅጋ በግዴ፣ ከከድጆ አስጌዶ እስከ ደጋሜቴ ፣ ተጣሪ የለሞ ወይ በማለት ለስንቄ፣ ለማይቀረው ህይወት ለአሄራው ቤቴ። ውድ ወገኖቼ በየትም ያላችሁ፣ ኧረ ሰው አለቀ ለአላህ ብላችሁ፣ ለደዓዋ ውጡ ቁርዓን ይዛችሁ፣ የተውሂድ ባንድራን ከላይ ከፍ አርጋችሁ፣ የሱናውን ውበት በጣም ደራርባችሁ። ሀገሬው ለዲኑ ምንም ቢቆረቆር፣ አላህ ያዘነለት ትንሽ ብቻ ሲቀር፣ በሲፍያው እምነት ቆሞ የሚቀበር፣ በአህባሽ አቂዳ በጨለማ እሚኖር ፣ ትውልድ ነው ያለው የማያፍር በሽርክ። እዩት ዳር እስከዳር ምንም ሳትጨምሩ፣ ምን እንደሚመስል በተለይ ገጠሩ፣ ሶላት ምን እንደሆን አያውቁት ባጭሩ። አላህ ካዘነለት እሱ ከመራው ወጭ፣ እንኳንስ አቂዳው ሱናውን ሊጨበጥ፣ ከምኑም የሉበት በስም ከመኖር ውጭ። ስለዚህ ወገኔ ለነገ ለአሄራ፣ የተዋጣለት ስንቅ ይሆንሀል እና፣ ከከተማው ወጥተህ ደርሰህ ገጠራማ፣ አማናህን አድርስ እውቀትን አጋራ፣ ከሽርክ ከኮረፋት ከኩፉር ጨለማ፣ ወገንህን አድን ድረስለት ባ"ፍታ። ✍A.T.Q ••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••••• https://t.me/joinchat/AAAAAE0ky7ikO7dI6zxM2A አስተያየት መቀበያ↓↓ https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironmentBot ቴሌግራም👇 ቻናል https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment ግሩፕ👇 https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironment1 የፌስቡክ ገፅ👇 አስጎሪ ጭረቻና አካባቢው https://www.facebook.com/114473143591650/posts/148987030140261/?app=fbl
Показать все...
የአስጎሪ፣ጭረቻና አካባቢው ኦፊሲላዊ ቻናል ።

ይህ በደሴ ዙሪያ ወረዳ የአስጎሪ፣ጭረቻ እና አካባቢው ማህበረስብ መወያያ የቴሌግራም ቻናላችን ነው።

https://t.me/joinchat/AAAAAE0ky7ikO7dI6zxM2A

አስተያየት መቀበያ↓↓

https://t.me/AsgoriChirechaAndEnvironmentBot

Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.