cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

ተውሒድ እና ሱና (በጭረቻ)

ይህ ቻናል በደሴ ዙሪያ ወረዳ የአስጎሪ፣ጭረቻ እና አካባቢው ማህበረሰብ የሰለፍዮች የቴሌግራም ቻናላችን ነው። በዚህ ቻናል :- √ የአካባቢውን የቂርዓት እና ተያያዥ እንቅስቃሴ ማስተላለፍ √ የአካባቢውን ተወላጆች ከየሀገሩ ማሰባሰብ √ ሰለፍይ ወንደምና እህቶችን ከሁሉም አቅጣጫ እንዲተባበሩን ሀሳብ ማካፈል ነው። አስተያየት መቀበያ↓↓ https://t.me/Tewhid_And_Sunah_bot

Больше
Рекламные посты
467
Подписчики
+124 часа
+17 дней
+630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም https://t.me/+di2IODFKGG40MWNk
Показать все...
የሙሜ ድጉጉሩ" ''የሰለፍዮች''ዳሩ ሰላም" መርከዝ ግንባታ ገቢ ማሰባሰቢያ ጉሩፕ

የግሮፑአላማ ሰደቀተል ጃሪያን ሰርቶ ማለፍ ሲሆን በሀገራችን ተውሂድን ለተራቡ ቤተሰቦቻችን ተውሂድንማሰራጨት ነው ሙሜ ዱጉጉሩ የሰለፍዮች ዴሩሰላም መርከዝ !

https://t.me/+zWO3JgzvMZYyMWRk

Фото недоступноПоказать в Telegram
ደዕወቱል-ሐቅ በገጠሩ ክፍል ታላቅ የንያ ፕሮግራም ዛሬ ከምሽቱ 3:00 ላይ በዚህ ቻናል ይካሔዳል። ጥሪው የደረሳችሁ ሌሎችን እያሳማችሁ እንድትታደሙ ተጋብዛችኋል ባረከሏሁ ፊኩም። በዚህ መልካም ተሳትፎ ላይ የሚሳተፉ ወንድሞቻችን ❶ዑስታዝ አቡ-ረይስ ሀፊዞሁሏህ ለህዝባችን ተውሒድን ማስረፅ በሚል ሲሆን... ❷ወንድም ኑረዲን አል-አረብ ኢስላማዊ ተቋማትን በየቦታው ማስፋፋት በሚል ርዕስ ይሆናል። መልዕክቱን በተቻለ ፍጥነት በማሰራጨት ሁላችንም በነሻጣ እንጠባበቅ ባረከሏሁ ፊኩም። ➡ሙሜ ዳሩ-ሰላም መርከዝ በግንባታ ላይ https://t.me/+zWO3JgzvMZYyMWRk https://t.me/+zWO3JgzvMZYyMWRk
Показать все...
【ከፍ በል በሞራል】 የወንድነት አሞት ስኬት ይጨምራል፡ ጀግንነት ጨረር ነው ጨለማ ያበራል፡ ከታች አትርመጥመጥ ከፍ በል በሞራል፡ ምርጥ ግጥም ከገጣሚው http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Показать все...
2024-07-08-15-23-52-912_Church.mp31.26 MB
Фото недоступноПоказать в Telegram
እርሱ ያ ከዐፈር ከዚያም ከፍትወት ጠብታ ከዚያም ከረጋ ደም የፈጠራችሁ ነው፡፡ ከዚያም ሕጻናት አድርጎ ያወጣችኋል፡፡ ከዚያም ጥንካሬያችሁን ትደርሱ ዘንድ፤ ከዚያም ሽማግሌዎች ትኾኑ ዘንድ (ያቆያችኋል)፡፡ ከእናንተም ውስጥ ከዚህ በፊት የሚሞት አልለ፡፡ (ይህንንም ያደረገው ልትኖሩና) የተወሰነ ጊዜንም ልትደርሱ ታውቁም ዘንድ ነው፡፡               (ጋፊር :67)
Показать все...
07:22
Видео недоступноПоказать в Telegram
21.32 MB
ታላቅ የኪታብ ሒፍዝ ውድድር ተጀመረ! https://t.me/AbuSufiyan_Albenan?livestream=1fdeda5c3eaa0f34f5
Показать все...
....ይስጠን እና እንስጥ.... «ሀብትን በለጋ እድሜ» ------------------------- ከአሏህ ፀጋወች ሀብትን የታደለ፡ ከኢስላም ህግጋት ቅንጣት ያልጎደለ፡ ዱንያ በለጋ እድሜ ውበትማይደለ..!? እድገቱ እሚጨምር በለገሱት ቁጥር፡ ውበት ነው በጣሙን የለውም ጥርጥር፡ ያለ ምንም ሒሳብ የሚሰጥ ለድሀ፡ ለተራበ ምግብ ለተጠማ ውሀ፡ የሚታደልበት ለታረዘ አልባሳት፡ ሀብት ማለት ለኔ ይህ ነው ባልሳሳት፡ ......እጂማ ከንቱ ነው..... ወገብ ተቆልፎ አንጀት ከሟሸሸ፡ ወጣትነት ከስሞ ፍላጎት ከሸሸ፡ የበሉት ላይረጋ እያቅለሸለሸ፡ ይስጥህ አትበሉኝ እንጀራ ከመሸ፡ ገንዘብ ምን ያደርጋል አለው ብቻ መባል፡ የስስታም ንብረት አይሰፋም ይጠባል፡ ካረጀን በኋላ እድሜያችን ከሔደ፡ ምን ይሰራል ፀጋ ገንዘብ ከረፈደ፡ ደስ የሚለው ህይወት መስጠት ሆነ መስራት፡ የሚያምረው በሰው ላይ ተስፋም ሆነ ብስራት፡ በአፍላነት እድሜ ነው ሙሉ እሚሆን ፀጋ፡ እርጂና ሳይጫን እድሜ ካለ ለጋ፡ እንድዘመትበት ከቆላ እስከ ደጋ፡ ያድለን ጌታችን ሀብትን ከበረካው፡ በወጣትነት ነው እጂግ የሚያረካው፡ የተውሒድ አንበሳ በሀብት ቢፈካ፡ ለብዙ ወገኖች ይሆን ነበር ዋርካ፡ ወጣትነት ሳያልቅ ሳንፈዝ በንቃት፡ አሏህ ፉሉስ ይስጠን በተስፋ እንጠብቃት፡ ጌታህን ተማፀን ለምነው አዳሜ፡ ምንም ትርጉም የለው በእድሜ ድምዳሜ፡ አሏህ ገንዘብ ይስጠን እንክበር ወንድሜ፡ እጂግ ያስደስታል ሀብት በለደጋ እድሜ፡ «በኑረዲን አል-አረብ» http://t.me/nuredinal_arebi http://t.me/nuredinal_arebi
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
ፀጋ ከረፈደ ምን ይሰራል ዛሬ ሰጥቶን እንስጥ ወላሒ
Показать все...
Фото недоступноПоказать в Telegram
06 ከይፊየቱ ሶላቲ ነብይ_3.mp37.73 MB
07 ከይፊቱ ሶላቲ ነብይ.mp37.84 MB
08 ከይፊየቱ ሶላቲ ነብይ.mp38.08 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.