💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Открыть в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Больше9 060
Подписчики
+624 часа
-97 дней
-11130 день
Архив постов
🔖ሁሌም እጃችሁን ወደጌታቹህ ከፍ ስታደርጉ በመልካም ዱአቹህ እህት ወንድሞቻችሁን አትርሱ!
ሙዕሚን ከራሡ አልፎ የሌሎች ጭንቀት የሌሎች ማጣት ያሣሥበዋል! አትርሱ እናንተ ለሌሎች ስትቆሙ አላህ ለእናንተ ይቆማል።
Repost from «🔵Abu_Aisha (Awel_kasaw)»
አሏህን ማውሳት!!
2ተኛው ፕሮግራም በኡስታዝ አቡ ሓቲም ተጀመሯል፡
https://t.me/+KgW1mviu_thiOGQ0
Repost from Abu_Oubeida~channel
ታላቅ የዳዕዋ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም
እነሆ የፊታችን ጁመአ ከምሽቱ 3:00 በመርከዝ ኢብኑ አባስ በታላላቅ የሱና መሻይኾችና ኡስታዞች በአይነቱ ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው።
በፕሮግራሙ ላይ የሚታደሙት ተጋባዥ እንግዶቻችን
1) ሸይኽ አወል አሕመድ (አቡ አማር) ሐፊዘሁሏህ
2) ኡስታዝ ኸድር አሕመድ (አቡ ሐቲም) ሐፊዘሁሏህ
3) ኡስታዝ አብዱል መሊክ ሐፊዘሁሏህ
4) ኡስታዝ አቡ ኢምራን ሐፊዘሁሏህ
5) ኡስታዝ ሙሐመድ አያሌው ሐፊዘሁሏህ
6) ኡስታዝ አቡ ሹራ ሐፊዘሁሏህ
7) አስታዝ ዓሊይ ዩሱፍ (አቡ ሐሳን) ሐፊዘሁሏህ
እና ሌሎችም ስማቸው ያልተጠቀሱ ብርቅዬ የሱና ኡስታዞች ወንድሞችም ፕሮግራሙን ባማረ እና በደመቀ መልኩ ያሳምሩታል
ፕሮግራሙ የሚመሩት
አቡ ዑበይዳ እና አቡ ማሒ
ማሳሰቢያ
እንዳትቀሩ (መቅረት አይደለም ማርፈድም አይቻልም)
አድስ ነገርም አለ የሚነገራችሁ (ተናገሪያለሁ ከወዲሁ)
➥በየት ነው የምትገኙት ለምትሉን
አድራሻችን ይሄው ➠https://t.me/+lmLw2jJXwF45Zjdk
ተቀላቀሉ ሼርም አድርጉ
ለእህቶቸ ማስታወሻ!!
ቫዝሊን ፦ሎሽን የተለያዩ ሠዉነትን ማለስለሻዎች እንደፈለጋችሁ ወታችሁ መግዛት የማትችሉ በተለይ ጠለብ ያላችሁ እህቶች ከአረብ ቤት የማይጠፋ ነገር ላመላክታችሁ።ይህም ዘይዘይቱን ነዉ ማታ ማታ ሰዉነታችሁን ተቀቡት።የሹዐይብ ጥሪ!
~
((وَيَا قَوْمِ أَوْفُوا الْمِكْيَالَ وَالْمِيزَانَ بِالْقِسْطِ ۖ وَلَا تَبْخَسُوا النَّاسَ أَشْيَاءَهُمْ وَلَا تَعْثَوْا فِي الْأَرْضِ مُفْسِدِينَ * بَقِيَّتُ اللَّهِ خَيْرٌ لَكُمْ إِنْ كُنْتُمْ مُؤْمِنِينَ ۚ وَمَا أَنَا عَلَيْكُمْ بِحَفِيظٍ)
«ሕዝቦቼም ሆይ! ስፍርንና ሚዛንን በትክክል ሙሉ፡፡ ሰዎችንም ምንም ነገራቸውን አታጉድሉባቸው፡፡ በምድርም ውስጥ አጥፊዎች ሆናችሁ አታበላሹ፡፡ አላህ ያስቀረላችሁ ለእናንተ የተሻለ ነው፡፡ ምእመናን እንደሆናችሁ (አላህ በሰጣችሁ ውደዱ)፡፡ እኔም (መካሪ እንጅ) በናንተ ላይ ተጠባባቂ አይደለሁም፡፡» [ሁድ: 85–86]
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor
🔖 ከአኺራው ጀነት በፊት በዱንያው ጀነት ውስጥ እራስህን ማግኘት ከፈለግክ የጥዋት እና የማታ ዚክር ላይ ተጠናከር።
~
الأيام ثلاثة...قالَ ابنُ الجَوزِي -رَحِمَهُ الله تَعَالَى : - «يا هَذا، الأيَّامُ ثلاثةٌ: ~أمسٍ قَد مضَىٰ بِمَا فِيه، ~وغَدٍ لعلَّكَ لا تُدرِكُه، ~وإنَّما هُوَ يومُكَ هَذا، فاجتَهِدْ فِيه،
ولِلَّـهِ درُّ مَن تنبَّهَ لِنَفسِه، وتزوَّدَ لِرَسمِه، واستدرَكَ ما مضَىٰ مِن أمسِهِ قبلَ طولِ حَبسِه».📘 التبصِرَةُ: (١٥٨/١)
وأنّهُ لاَ مُستراح للرُّوحِ ولا لذّةٌ للقلبِ إلاّ بالعيشِ فِي رِحاب القُرآن!.
«ከሰው ሁሉ ጠንካራ መሆን ያሰኘው ሰው በአላህ ላይ ብቻ ይመካ»።
ኢብኑል ቀይም (ረሂመሁሏህ)
ምንጭ፦📚 ዛዱል መዓድ (2/364)
=
✅ የተከበሩ ወራቶች!
ከአቢ በክራህ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ: ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إنَّ الزَّمانَ قَدِ اسْتَدارَ كَهَيْئَتِهِ يَومَ خَلَقَ اللَّهُ السَّمَواتِ والأرْضَ، السَّنَةُ اثْنا عَشَرَ شَهْرًا، مِنْها أرْبَعَةٌ حُرُمٌ، ثَلاثٌ مُتَوالِياتٌ: ذُو القَعْدَةِ، وذُو الحِجَّةِ، والمُحَرَّمُ، ورَجَبُ، مُضَرَ الذي بيْنَ جُمادى، وشَعْبانَ.﴾
“አላህ ሰማይና ምድርን በፈጠረ ግዜ አመትን አስራ ሁለት ወር አድርጎቸዋል።
ከነሱ ዉስጥ አራቱ የተከበሩ ናቸው። ሶስቱ ተከታታይ ሲሆኑ፤ ዙልቂእዳ ዙልሂጃና ሙሀረም ናቸው። ሌላው ደግሞ በጁማዳና በሻዕባን መካከል ያለው የሙደር (ጎሳዎች የታወቁበት) የ”ረጀብ” ወር ነው።”
📚 ቡኻሪ ሙስሊም ዘግበውታል
t.me/https_AsselfyaRepost from አቡ ሙዓዝ (Abu muaz)
እኛው ለእኛው የሙሓደራ ዝግጅት
====
እነሆ ነገ እሁድ ማታ 2:30 ላይ በገራዶ ቢላል መስጅድ የግንባታ ግሩፕ ላይ የደዕዋና የምክክር እንድሁም የቻሌንጅ ቅየራ ፕሮግራም ይኖረናል።
ተጋባዥ እንግዶቻችን
አቡ ሙአዝ
አቡ ዓኢሻ
ሌሎችም ይኖራሉ ኢንሻአሏህ
ስለሆነም ሼር ሼር እያደረጋቹህ ለወዳጅ አዝማድ እያደረሳቹህ ጠብቁን ባረከሏሁ ፊኩም።
https://t.me/geradobilalmesjid
ዶዒፍ!
~
اللَّهمَّ بارِكْ لَنا في رجبٍ وشعبانَ وبلِّغنا رمضانَ
"አላህ ሆይ! ረጀብንና ሸዕባንን ባርክልን። ረመዷንን ደግሞ አድርሰን።"
-
ነወዊ፣ ኢብኑ ሐጀር፣ አልባኒ፣ . . . ዶዒፍ (ለመረጃ ብቁ ያልሆነ) እንደሆነ ገልፀዋል።
=
በስደት ላይ የምትኖሩ እህቶቼ እራሳችሁን ውደዱ፤ #
ለማን ብላችሁ ነው እንዲህ የምትሆኑት!? ሰዉነታችሁን መጠበቂያ የሚሆን ቫዝሊን፣ ሎሽን የመሳሰሉትን ገዝታችሁ ተቀቡ። ስራ ስትጨርሱ እራሳችሁን ጠብቁ። ሐቂቃ እንድህ ተበሳቁላ፣ ራሷን አጥታ፤ ሰርታ ነው ብር የምትልክልን ብለው ማንም አያዝንላችሁም። እህቶቼ ለራሳችሁ እራሳችሁ ናችሁ ያላችሁት።👈كانت فاطمةُ رضيَ اللهُ عنهَا إذا كانَ يومُ الجمعة، أرسلَت غلامًا لها ينظرُ لها الشّمس، فإذا أخبرَها أنها تدلّت للغُروب، أقبلَت علىٰ الدُّعَاء إلىٰ أن تغِيب.
📕 [ فتح الباري كتاب الجمعة (۱۹۲۲) ]
🔖
ፋጢማ አላህ መልካም ስራዋ ይውደድላትና የጅሙአ ቀን ከአሱር በኋላ አንድ ልጅ ታስቀምጥና ፀሀይ እንዲመለከትላት ታዘዋለች። ይህ ሰው ፀሀይ ልትገባ እየተቃረበች መሆኑን ሲነግራት፦ ሁሉንም ነገር እርግፍ አድርጋ በመተው ፀሀይዋ እስክትጠልቅ ድረስ ወደ ዱአ ትዞር ነበር።
~
t.me/https_AsselfyaRepost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ለሱና ደዕዋ የእውነት መቆርቆር ያላችሁ ወገኖች!
~
ደዕዋው በጩኸት፣ በግርግር፣ በፍጥጫ፣ በንትርክ እንዲታወቅ አናድርግ። አላህን እንፍራ። እንዲህ አይነት አካሄድ ደዕዋው ላይ ከባድ ጠባሳ ነው የሚጥለው።
* እርጋታ፣ ስክነት ይኑረን። በትንሽ በትልቁ ከመጯጯህ እንውጣ።
* ለደዕዋው መልካም ስም እንጨነቅ። መልካም ስም ዋጋው ከምናስበው በላይ ዋጋው ትልቅ ነው። ለራሳችን ክብር ስንል ያለፈ ያገደመው ላይ የምንጮህ ከሆነ ደዕዋውን እንጎዳለን።
* ወገናችንን ከስር ጀምሮ በስርአት በዒልም መኮትኮት ላይ ቅድሚያ ሰጥተን ተግተን እንስራ።
* ክፉ አመላችንን እንግራ። ጀብደኝነት፣ ከዚያም ከዚህም ጋር መላተም ይጎዳናል እንጂ አይጠቅመንም።
* በየ አካባቢያችን በተቻለን አቅም ማህበራዊ ተሳትፎ ቢኖረን መልካም ነው። የተቸገረን መርዳትና ማስተባበር፣ የታመመን መጠየቅ፣ ማሳከም፣ መሻይኾችን ማክበር፣ ማገዝ፣ ወዘተ. ተግባር ከንግግር በላይ ይጣራል።
የቴሌግራም ቻናል፡-
=
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
