ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
8 805
Подписчики
-624 часа
-337 дней
-1430 дней
Архив постов
አንድ ወንድ ብቻ ሚለብስሽ ዘውድ ሁኚ ስትባል እምቢ ብላ ቡዙ ወንዶች የሚለብሳት ጫማ ሆና ቀረች! منقول t.me/https_Asselfya

#تلاوة طيبة نادرة....

በፈለጋችሁት ዲዛይን ማዘዝ ይቻላል። ~

قال الشَّيخ عبد الرزاق البدر -حفِظَه الله-: "لوْ كُنَّا مُتَمسِّكِين بِالقُرآن، قَرِيبِين مِنه، نَتلُوهُ حَقَّ تِلاوَتِه، لَكُنَّا أسْعدَ النّاس." 💧 🗂️[جامع للمؤلفات والرسائل ٢٩٧/١٤].

👉«መርየም በጣም ከባድ ጊዜያቶችን እያሳለፈች ባለችበት ወቅት አላህ እንዲህ አላት «ብይ፣ ጠጪ፣ ተደሰቺ፣…» ~እዚህ አለም ስትኖሪ ችግሮችና ከባድ ጊዜያቶች ቢፈራረቁብሸም ያለፈውን እየረሳሽ ደስታሽን እያጣጣምሸ ኑሪ። t.me/https_Asselfya

🔖የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ። ➘"ስስታም (ንፉግ) ማለት ከእርሱጋ ተወስቼ በኔ  ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነዉ።" 📚 صحيح الجامع اَللَّهُمَّ صَلِّ علىٰ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ وَعَلىٰ آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلِّمْ " ~ t.me/https_Asselfya

ከማያልቀው ሲሳይ ከሞላው እዝነትህ ሰፊ እውቀት ሰጥተህ  አንተ በራህመትህ ከሰይጣን ተንኮል ከመጥፎ ጠብቀኝ ከጅህልና አውጥተህ ዲኔን አሳውቀኝ ያአላህ ..... ማረኝ እዘንልኝ  ይቅር በለኝ ጌታዬ አንተ ነህ ያለኸኝ ለኔ መጠጊያዬ እንዳይልፈሰፈስ  እንዳይደክም አቅሜ ሰይጣን ሲጎትተኝ እንዳይላላ አቋሜ ሀቁን መንገድ ትቼ ንፍቅና እንዳልሰራ አግዘኝ ያአላህ አንተን እንድፈራ

🔖ትክክለኛ ህይወት ማለት፡ የአኼራ ህይወት ነው። ~

ሰፈር (መንገድ) ላይ ሰላት ማሳጠር ሱንና ነው! መንገደኛ የሆነ ሰው በላጩ ሰላትን ማሳጠሩ ነው 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ https://t.me/Darutewhide

نسأل الله السلامة والعافية، اللهم جنبنا سوء الظن.💧
نسأل الله السلامة والعافية، اللهم جنبنا سوء الظن.💧

يا طلبة العلم!.. تربَّوْا علىٰ أصُول المنهجِ السَّلفِيِّ واثبُتُوا عليهَا، ولا يڪن حالڪُم ڪحال من قال فيهمُ الشَّافعي رحمه الله: إذا الريح مالت مال حيث تميل.

ለፅናት የምያግዙ ነጥቦች የተዘረዘሩበት ምክር   🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🔗 t.me/Achachir_mkroch