💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Ir al canal en Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Mostrar más8 805
Suscriptores
-624 horas
-337 días
-1430 días
Archivo de publicaciones
አንድ ወንድ ብቻ ሚለብስሽ ዘውድ ሁኚ ስትባል እምቢ ብላ ቡዙ ወንዶች የሚለብሳት ጫማ ሆና ቀረች!
منقول
t.me/https_Asselfya
قال الشَّيخ عبد الرزاق البدر -حفِظَه الله-:
"لوْ كُنَّا مُتَمسِّكِين بِالقُرآن، قَرِيبِين مِنه، نَتلُوهُ حَقَّ تِلاوَتِه، لَكُنَّا أسْعدَ النّاس." 💧
🗂️[جامع للمؤلفات والرسائل ٢٩٧/١٤].
በዑስታዝ ሰይድ ሙሳ ሀፊዞሁሏህ
https://t.me/nuredinal_arebi?livestream=6c092eb44364686679
👉«መርየም በጣም ከባድ ጊዜያቶችን እያሳለፈች ባለችበት ወቅት አላህ እንዲህ አላት «ብይ፣ ጠጪ፣ ተደሰቺ፣…»
~እዚህ አለም ስትኖሪ ችግሮችና ከባድ ጊዜያቶች ቢፈራረቁብሸም ያለፈውን እየረሳሽ ደስታሽን እያጣጣምሸ ኑሪ።
t.me/https_Asselfya
ኑ በኮንቦልቻ አንሷር መስጅድ
https://t.me/nuredinal_arebi?livestream
🔖የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ።
➘"ስስታም (ንፉግ) ማለት ከእርሱጋ ተወስቼ በኔ ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነዉ።"
📚 صحيح الجامع
اَللَّهُمَّ صَلِّ علىٰ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ وَعَلىٰ آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلِّمْ "
~
t.me/https_Asselfya
ከማያልቀው ሲሳይ ከሞላው እዝነትህ
ሰፊ እውቀት ሰጥተህ አንተ በራህመትህ
ከሰይጣን ተንኮል ከመጥፎ ጠብቀኝ
ከጅህልና አውጥተህ ዲኔን አሳውቀኝ
ያአላህ .....
ማረኝ እዘንልኝ ይቅር በለኝ ጌታዬ
አንተ ነህ ያለኸኝ ለኔ መጠጊያዬ
እንዳይልፈሰፈስ እንዳይደክም አቅሜ
ሰይጣን ሲጎትተኝ እንዳይላላ አቋሜ
ሀቁን መንገድ ትቼ ንፍቅና እንዳልሰራ
አግዘኝ ያአላህ አንተን እንድፈራ
ሰፈር (መንገድ) ላይ ሰላት ማሳጠር ሱንና ነው!
መንገደኛ የሆነ ሰው በላጩ ሰላትን ማሳጠሩ ነው
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ
https://t.me/Darutewhide
Repost from 📜(( هَذِهِ عَقِيدَتُنَا ))📜
يا طلبة العلم!..
تربَّوْا علىٰ أصُول المنهجِ السَّلفِيِّ واثبُتُوا عليهَا، ولا يڪن حالڪُم ڪحال من قال فيهمُ الشَّافعي رحمه الله:
إذا الريح مالت مال حيث تميل.
ለፅናት የምያግዙ ነጥቦች የተዘረዘሩበት ምክር
🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
🔗 t.me/Achachir_mkroch
