ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

إظهار المزيد
8 804
المشتركون
-624 ساعات
-337 أيام
-1430 أيام
أرشيف المشاركات
በፈለጋችሁት ዲዛይን ማዘዝ ይቻላል። ~

قال الشَّيخ عبد الرزاق البدر -حفِظَه الله-: "لوْ كُنَّا مُتَمسِّكِين بِالقُرآن، قَرِيبِين مِنه، نَتلُوهُ حَقَّ تِلاوَتِه، لَكُنَّا أسْعدَ النّاس." 💧 🗂️[جامع للمؤلفات والرسائل ٢٩٧/١٤].

👉«መርየም በጣም ከባድ ጊዜያቶችን እያሳለፈች ባለችበት ወቅት አላህ እንዲህ አላት «ብይ፣ ጠጪ፣ ተደሰቺ፣…» ~እዚህ አለም ስትኖሪ ችግሮችና ከባድ ጊዜያቶች ቢፈራረቁብሸም ያለፈውን እየረሳሽ ደስታሽን እያጣጣምሸ ኑሪ። t.me/https_Asselfya

🔖የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ። ➘"ስስታም (ንፉግ) ማለት ከእርሱጋ ተወስቼ በኔ  ላይ ሶለዋት ያላወረደ ነዉ።" 📚 صحيح الجامع اَللَّهُمَّ صَلِّ علىٰ نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ وَعَلىٰ آلِهِ وَصَحْبِهِ وَسَلِّمْ " ~ t.me/https_Asselfya

ከማያልቀው ሲሳይ ከሞላው እዝነትህ ሰፊ እውቀት ሰጥተህ  አንተ በራህመትህ ከሰይጣን ተንኮል ከመጥፎ ጠብቀኝ ከጅህልና አውጥተህ ዲኔን አሳውቀኝ ያአላህ ..... ማረኝ እዘንልኝ  ይቅር በለኝ ጌታዬ አንተ ነህ ያለኸኝ ለኔ መጠጊያዬ እንዳይልፈሰፈስ  እንዳይደክም አቅሜ ሰይጣን ሲጎትተኝ እንዳይላላ አቋሜ ሀቁን መንገድ ትቼ ንፍቅና እንዳልሰራ አግዘኝ ያአላህ አንተን እንድፈራ

🔖ትክክለኛ ህይወት ማለት፡ የአኼራ ህይወት ነው። ~

ሰፈር (መንገድ) ላይ ሰላት ማሳጠር ሱንና ነው! መንገደኛ የሆነ ሰው በላጩ ሰላትን ማሳጠሩ ነው 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁላህ https://t.me/Darutewhide

نسأل الله السلامة والعافية، اللهم جنبنا سوء الظن.💧
نسأل الله السلامة والعافية، اللهم جنبنا سوء الظن.💧

يا طلبة العلم!.. تربَّوْا علىٰ أصُول المنهجِ السَّلفِيِّ واثبُتُوا عليهَا، ولا يڪن حالڪُم ڪحال من قال فيهمُ الشَّافعي رحمه الله: إذا الريح مالت مال حيث تميل.

ለፅናት የምያግዙ ነጥቦች የተዘረዘሩበት ምክር   🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር 🔗 t.me/Achachir_mkroch

🛑 የመጀመሪያው ፕሮግራም 🎁 🎈ርዕስ (ታሪካችን እንወቅ) 🎙<ኡስታዝ አብዱሰመድ መሃመድ ኑር 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream

🔖 አዲስ ተከታታይ ደርስ 📚የአል_ቀዋዒዱል_ሒሳን ኪታብ ~ ክፍል - 26 🎙️ሸይኽ ሙሐመድዘይን ሸይኽ ኣደም የኪታቡን  Pdf   ለማግኘት* ↓↓↓ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/8593

🎙ማስታወቂያ 🎙 ልዩ የሆነ የሙሀደራ ፕሮግራም በትዳር እና ኢስላም ቻናል በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃቸው ኡስታዝ👇 [ ርዕስ 👇 🎙 ኑረዲን አል አረቢ እውነተኞች እንሁን 🎙አብ
🎙ማስታወቂያ 🎙 ልዩ የሆነ የሙሀደራ ፕሮግራም  በትዳር እና ኢስላም ቻናል በእለቱም ተጋባዥ ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃቸው ኡስታዝ👇                       [ ርዕስ 👇 🎙 ኑረዲን አል አረቢ እውነተኞች እንሁን 🎙አብዱሰመድ መሀመድ ኑር / ታሪካችን እንወቅ 🎙አቡሂበቱላህ ርዕስ 🌿 ራሳችንን ከሲህር ከቡዳ እና ከጅን እንዴት ነው እንጠብቅ ቀን 👇                    ሰአት 👇 ዛሬ (እሮብ )      ከ3:00 ጀምሮ ሙሀደራው በቀጥታ ስርጭት  የሚተላለፍበት ቻናል       ትዳር እና ኢስላም የቴሌግራም ቻናል          👇👇👇👇👇     https://t.me/tdarna_islam     https://t.me/tdarna_islam