💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Открыть в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Больше8 805
Подписчики
+124 часа
-167 дней
-1130 дней
Архив постов
﴿أَلَم يَأنِ لِلَّذينَ آمَنوا أَن تَخشَعَ قُلوبُهُم لِذِكرِ اللَّهِ وَما نَزَلَ مِنَ الحَقِّ وَلا يَكونوا كَالَّذينَ أوتُوا الكِتابَ مِن قَبلُ فَطالَ عَلَيهِمُ الأَمَدُ فَقَسَت قُلوبُهُم وَكَثيرٌ مِنهُم فاسِقونَ﴾
سورة الحديد🎙عبدالعزيز الغامدي ╭┈──── •📚• ╰┈➢@https_Asselefya1
እንደዛፍ ሁን..ስሮችህ በጥልቀት መሬት ይያዙ....ግንድህ ወደ ላይ ይመዘዝ ...ቅርንጫፍህ ወደጎን ይስፋ...አዲስ ቅጠሎችንም አብቅል።.ግን ደግሞ በተመሳሳይ የደረቁ ቅጠሎች እና የበሰበሱ ፍሬዎችን ከላይህ ላይ አራግፍ።ህይወት የሌለን ነገር መቀበልና ያለንን ነገር መልቀቅንም ያካትታልና።
🌸قال ابن تيمية -رحمه اللّه-:درجة #الحلم #والصبر على الأذى والعفو عن الظلم أفضل أخلاق أهل الدنيا والآخرة يبلغ الرجل بها مالا يبلغه بالصيام والقيام. ~ኢብን ተይሚያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል ፦ "በመታወክ (አዛ በመሆን) ላይ ትእግስት እና ቻይነት እንዲሁም በበደል ላይ ይቅር የማለት ደረጃ ከዱንያና ከአኼራ ሰዎች ስነምግባር ሁሉ የላቀው ነው። አንድ ሰው በነዚህ ስነምግባሮች ከታነፀ በፆምና በለሊት ስግደት የማይደረስን ታላቅ ደረጃ ይደርሳል። 📚[الصــارم: 234] t.me/https_Asselfya
Repost from شـبـاب السـلــفـــيـــيــن
«በተዘጋብህ በር አትፀፀት»
ከፊት ለፊትህ የተዘጋውን በር ከጀርባው ያለውን አደጋ ብታውቅ ኖሮ በመዘጋቱ አሏህን በብዙ ታመሰግነው ነበር።
http://t.me/nuredinal_arebi
🎴አዲስ የሙሀደራ እና የንያ ፕሮግራም፦
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
«ነገ ጁሙዓ ምሺት 3:20 ጀምሮ ተዘጋጅቷል» !
√ ተጋባዥ ወንድሞቻችን ፦
«አብዱረዛቅ ኢብኑ ሙሐመድ
«ሙሐመድ አብዲላህ ባቲ
«አቡ ዑበይዳ ሰዒድ
«አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
«አቡ ሱፍያን ሁሰይን
🔖ርዕስ፦ በስአቱ የሚነገር ይሆናል ኢንሻ አላህ ።
🛑👉ኑ ተባብረን የወንድማችን መካሻዉ አብዲላህ ሂወት እንታደግ ስንል ጥሪያችን እናስተላልፋለን !
↷↷↷↷↷↷
ht.me/+_u29txxr6MdjZDZk
t.me/+_u29txxr6MdjZDZk
Repost from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
ወንድማችንን ሁላችንም በምንችለው እንገዘው
ሼር በማድረግ እንተባበራቸው
አሏህ ከጭንቅና ከመከራ ሁላችንም ይጠብቀን ወንድማችንንም አሏህ በቅርብ ያሽረው
https://chat.whatsapp.com/BiLuRC7N43m5r9A7NCCSmq
የዋሳፕ ጉሩፕ
https://t.me/+_U4NsdogpCFkY2Jk የቴሌግራም ጉሩፕ
🛑👉አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ‼️
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድና የተከበራችሁ በመላው አለም የምትገኙ እህት ወድሞች አላህ ሱብሀነሁወ ተአላ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ።
ወድማችን የሁሴን አደምን ሂወት እንታደገዉ የደም ካንሰር በገጠመው ህመም ምክኒያት
ውድ እህት ወድሞች የወድማችንን ሂወት ለመታደግ ከአላህ በታች ስበብ ትሆኑን ዘንድ እገዛችሁን እንጠይቃለን። የቻላችሁ ያቅማችሁ በማገዝ ሌሎቻችሁ ዱአ በማድረግ አግዙን
እኔ ሁሴን አደም አራርሴ ባደረብኝ የደም ካንሰር ምክኒያት ከሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ ወደ ጥቁር አንበሳ ሰፔሻላይዝድ ሆስፒታል በመምጣት እና ህክምናዬን ለ2 አመት ስከታተል ብቆይም ለከፍተኛ ሕክምና ወደ ዉጪ ሀገር መሄድ የሚያስፈልገኝ መሆኑን በመግለፅ ጠቅላላ 4,000,000 /አራት ሚሊየን እንደማስፈልገኝ የጥቁር አንበሳ ሰቴሻላይዝድ ሆስፒታል ማስረጃ ሰጥቶኛል በሁለት ወር ጊዜ ዉስጥ መታከም ካልቻልኩኝ መቀጠል እንደማልችል እና ስለተነገረኝ ወገኖቼ ህይወቴን እንድትታደጉልኝ እና ከአላህበታች እንድታድኑኝ ስል በፈጣሪ ስም እማፀናለሁ
👉በቀጥታ ለማገኘት
0921945259 መሀመድ አደም
👉0951598896 ሁሴን አደም
👉የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000637031717
ውድ እህት ወድሞች የወድማችንን ሂወት ለመታደግ ከአላህ በታች ስበብ ትሆኑን ዘንድ እገዛችሁን እንጠይቃለን። የቻላችሁ ያቅማችሁ በማገዝ ሌሎቻችሁ ዱአ በማድረግ አግዙን
🟧 قال النبيّ-ﷺ-
"أحب العمل إلى الله أدومه وإن قلّ"
• رتب نفسك حتى يبارك الله لك في أيامك وفي ساعاتك ....
🎙 الشيخ العلامة ابن عثيمين رحمه الله تعالى.
•••••••••••••••
Repost from نَـحْـنُ أَبْـنَاءُ السَّلفِــيِّينْے
ትልቅ የመሰለን - ያከበርነው ሁሉ ፣
መታመን ከበደው - ከንቱ ሆነ ቃሉ ፣
መናገር ምን ገዶ - ቃላት አሳምሮ ፣
በተግባር መኖር ነው - ያቃተን ዘንድሮ!።
t.me/abdu_rheman_aman
Repost from ትዳር እና ኢስላም 🌷🌹🥀
🛑 አዲስ የኪታብ ቂርአት 🎁
🎈የኪታብ ስም_🌱 ቀዋኢዱል አርበዓ🌱
👇 የኪታቡ አስቀሪ
🎙<ኡስታዝ አብዱራዛቅ አል ባጂ_>
🌹ተ
🌹ጀ
🌹ም
🌹ሯ
🌹ል
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ
ሼር አድርጉት:
🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/tdarna_islam?livestream
https://t.me/tdarna_islam?livestream
🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት
📚 የፈትሑል መጂድ ኪታብ ደርስ -ክፍል 27-
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም
ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ
የላይቩ ሊንክ
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream
~የትዳር ትልቁ አጀንዳ የእድሜ ጉዳይ ሳይሆን፡ ትክክለኛ ሰው የማግኘት ጉዳይ ነው።
የምትሆንህ ካገኘህ አግባ፡ ስለ እድሜዋ ብዙም አትጨነቅ።
የትዳር አጋር እንጂ፡ እግር ኳስ ተጫዋች አይደለም የምታስፈርመው።
