ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

إظهار المزيد
8 801
المشتركون
+124 ساعات
-167 أيام
-1130 أيام
أرشيف المشاركات
እንደዛፍ ሁን..ስሮችህ በጥልቀት መሬት ይያዙ....ግንድህ ወደ ላይ ይመዘዝ ...ቅርንጫፍህ ወደጎን ይስፋ...አዲስ ቅጠሎችንም አብቅል።.ግን ደግሞ በተመሳሳይ የደረቁ ቅጠሎች እና የበሰበሱ ፍሬዎችን
እንደዛፍ ሁን..ስሮችህ በጥልቀት መሬት ይያዙ....ግንድህ ወደ ላይ ይመዘዝ ...ቅርንጫፍህ ወደጎን ይስፋ...አዲስ ቅጠሎችንም አብቅል።.ግን ደግሞ በተመሳሳይ የደረቁ ቅጠሎች እና የበሰበሱ ፍሬዎችን ከላይህ ላይ አራግፍ።ህይወት የሌለን ነገር መቀበልና ያለንን ነገር መልቀቅንም ያካትታልና።

07-القواعد الحسان .mp310.31 MB

🌸‏قال ابن تيمية -رحمه اللّه-:
درجة #الحلم #والصبر على الأذى والعفو عن الظلم أفضل أخلاق أهل الدنيا والآخرة يبلغ الرجل بها مالا يبلغه بالصيام والقيام. ~ኢብን ተይሚያ አላህ ይዘንለትና እንዲህ ይላል ፦ "በመታወክ (አዛ በመሆን) ላይ ትእግስት እና ቻይነት እንዲሁም በበደል ላይ ይቅር የማለት ደረጃ ከዱንያና ከአኼራ ሰዎች ስነምግባር ሁሉ የላቀው ነው። አንድ ሰው በነዚህ ስነምግባሮች ከታነፀ በፆምና  በለሊት ስግደት የማይደረስን ታላቅ  ደረጃ ይደርሳል። 📚[الصــارم: 234] t.me/https_Asselfya

«በተዘጋብህ በር አትፀፀት» ከፊት ለፊትህ የተዘጋውን በር ከጀርባው ያለውን አደጋ ብታውቅ ኖሮ በመዘጋቱ አሏህን በብዙ ታመሰግነው ነበር። http://t.me/nuredinal_arebi
«በተዘጋብህ በር አትፀፀት» ከፊት ለፊትህ የተዘጋውን በር ከጀርባው ያለውን አደጋ ብታውቅ ኖሮ በመዘጋቱ አሏህን በብዙ ታመሰግነው ነበር። http://t.me/nuredinal_arebi

🎴አዲስ የሙሀደራ እና የንያ ፕሮግራም፦ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 «ነገ ጁሙዓ ምሺት 3:20 ጀምሮ ተዘጋጅቷል» ! √ ተጋባዥ ወንድሞቻችን ፦ «አብዱረዛቅ ኢብኑ ሙሐመድ «ሙሐመድ አብዲላህ ባቲ «አቡ ዑ
🎴አዲስ የሙሀደራ እና የንያ ፕሮግራም፦ 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 «ነገ ጁሙዓ ምሺት 3:20 ጀምሮ ተዘጋጅቷል» ! √ ተጋባዥ ወንድሞቻችን ፦ «አብዱረዛቅ ኢብኑ ሙሐመድ «ሙሐመድ አብዲላህ ባቲ «አቡ ዑበይዳ ሰዒድ «አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ «አቡ ሱፍያን ሁሰይን 🔖ርዕስ፦ በስአቱ የሚነገር ይሆናል ኢንሻ አላህ ። 🛑👉ኑ ተባብረን የወንድማችን መካሻዉ አብዲላህ ሂወት እንታደግ ስንል ጥሪያችን እናስተላልፋለን ! ↷↷↷↷↷↷ ht.me/+_u29txxr6MdjZDZk t.me/+_u29txxr6MdjZDZk

ወንድማችንን ሁላችንም በምንችለው እንገዘው ሼር በማድረግ እንተባበራቸው አሏህ ከጭንቅና ከመከራ ሁላችንም ይጠብቀን ወንድማችንንም አሏህ በቅርብ ያሽረው

https://chat.whatsapp.com/BiLuRC7N43m5r9A7NCCSmq የዋሳፕ ጉሩፕ https://t.me/+_U4NsdogpCFkY2Jk የቴሌግራም ጉሩፕ 🛑👉አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ ‼️ ‏السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድና የተከበራችሁ በመላው አለም የምትገኙ እህት ወድሞች  አላህ ሱብሀነሁወ ተአላ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ። ወድማችን የሁሴን አደምን ሂወት እንታደገዉ የደም ካንሰር በገጠመው ህመም  ምክኒያት ውድ እህት ወድሞች የወድማችንን ሂወት ለመታደግ ከአላህ በታች ስበብ ትሆኑን ዘንድ እገዛችሁን እንጠይቃለን። የቻላችሁ ያቅማችሁ በማገዝ ሌሎቻችሁ ዱአ በማድረግ አግዙን እኔ ሁሴን አደም አራርሴ ባደረብኝ የደም ካንሰር ምክኒያት  ከሰሜን ወሎ ሀብሩ ወረዳ ወደ ጥቁር አንበሳ ሰፔሻላይዝድ ሆስፒታል በመምጣት እና ህክምናዬን ለ2 አመት  ስከታተል ብቆይም ለከፍተኛ ሕክምና ወደ ዉጪ ሀገር መሄድ የሚያስፈልገኝ መሆኑን በመግለፅ ጠቅላላ 4,000,000 /አራት ሚሊየን እንደማስፈልገኝ የጥቁር አንበሳ ሰቴሻላይዝድ ሆስፒታል ማስረጃ ሰጥቶኛል  በሁለት ወር ጊዜ ዉስጥ መታከም ካልቻልኩኝ መቀጠል እንደማልችል እና ስለተነገረኝ ወገኖቼ ህይወቴን እንድትታደጉልኝ እና ከአላህበታች እንድታድኑኝ ስል በፈጣሪ ስም እማፀናለሁ     👉በቀጥታ ለማገኘት    0921945259 መሀመድ አደም 👉0951598896 ሁሴን አደም 👉የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000637031717 ውድ እህት ወድሞች የወድማችንን ሂወት ለመታደግ ከአላህ በታች ስበብ ትሆኑን ዘንድ እገዛችሁን እንጠይቃለን። የቻላችሁ ያቅማችሁ በማገዝ ሌሎቻችሁ ዱአ በማድረግ አግዙን

06-القواعد الحسان .mp310.79 MB

06-القواعد الحسان .mp310.79 MB

🟧 قال النبيّ-ﷺ- "أحب العمل إلى الله أدومه وإن قلّ" • رتب نفسك حتى يبارك الله لك في أيامك وفي ساعاتك .... 🎙 الشيخ العلامة ابن عثيمين رحمه الله تعالى. •••••••••••••••

🔖ሴት ልጅ ምላሷ ከረዘመ ከባሏ ጋር ያላት ጊዜ አጭር ነው። ~
🔖ሴት ልጅ ምላሷ ከረዘመ ከባሏ ጋር ያላት ጊዜ አጭር ነው። ~

ትልቅ የመሰለን - ያከበርነው ሁሉ ፣ መታመን ከበደው - ከንቱ ሆነ ቃሉ ፣ መናገር ምን ገዶ - ቃላት አሳምሮ ፣ በተግባር መኖር ነው - ያቃተን ዘንድሮ!። t.me/abdu_rheman_aman

رسالة صوتية00:27

🛑 አዲስ የኪታብ ቂርአት  🎁 🎈የኪታብ ስም_🌱 ቀዋኢዱል አርበዓ🌱 👇 የኪታቡ አስቀሪ 🎙<ኡስታዝ አብዱራዛቅ አል ባጂ_> 🌹ተ     🌹ጀ         🌹ም             🌹ሯ                  🌹ል ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም ተከታተሉ ሼር አድርጉት: 🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌱🌾🌾🌾🌾🌾🌾 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/tdarna_islam?livestream https://t.me/tdarna_islam?livestream

🔴 አሁን ቀጥታ ስርጭት 📚 የፈትሑል መጂድ ኪታብ ደርስ -ክፍል 27- 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ኣደም ሼር በማድረግ ሌሎችንም ተጠቃሚ ያድርጉ የላይቩ ሊንክ https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream

~የትዳር ትልቁ አጀንዳ የእድሜ ጉዳይ ሳይሆን፡ ትክክለኛ ሰው የማግኘት ጉዳይ ነው። የምትሆንህ ካገኘህ አግባ፡ ስለ እድሜዋ ብዙም አትጨነቅ። የትዳር አጋር እንጂ፡ እግር ኳስ ተጫዋች አይደለም የምታስፈርመው።