💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Открыть в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Больше8 832
Подписчики
-524 часа
-67 дней
-7830 дней
Архив постов
ታላቅ የሙሀደራና የኒያ (የገቢ ማሰባሰቢያ) ፕሮግራም!
እነሆ የፊታችን ጁመዓ ምሽት 3:00 በወለኔ ወረዳ ቤደር ከተማ ለሚገነባው የአል-ሂዳያ መርከዝ ደማቅ የሙሀደራ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። እርሶም ባሉበት ሆነው በኦንላይን በመከታተል የዚህ ታላቅ ኸይር ሥራ ተሳታፊ እንዲሆኑ በታላቅ አክብሮት ተጋብዘዋል።
🎤 የእለቱ ተጋባዥ ኡስታዞች፦
🎙 ኡስታዝ አቡ ሱፍያን
🎙 ኡስታዝ አብድረዛቅ ባጂ
🎙 ኡስታዝ አብዱል መሊክ
🎤 የፕሮግራሙ መሪዎች፦
🎙 አቡ ሂበቲላህ እና አቡ ሁዘይፋ
📌 ማሳሰቢያ፦
ፕሮግራሙ በቀጥታ በመርከዙ የቴሌግራም ቻናል የሚተላለፍ በመሆኑ፣ ከወዲሁ ቻናሉን በመቀላቀል ሰዓቱን አክብረው ይጠብቁን።
📲 የቀጥታ ስርጭቱን ለመከታተል የቴሌግራም ሊንክ፦
https://t.me/+h5YVkNAk55hkYWI8
💳 የበኩሎን አስተዋፅኦ ለማድረግ (የባንክ ሒሳብ)፦
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (CBE)፦ 1000675591664
የሒሳብ ስም፦ ሱፉያን ሱልጣን እና ቀድሪያ ኸድር
መልዕክቱን ላልሰሙ ወንድምና እህቶች በማጋራት (Share) የኸይሩ ተካፋይ እንሁን!
«መቅረት አይደለም፣ ማርፈድ ያስቆጫል!»
የማለዳ መልእክት (43)
~
ለዒልም እንቅፋት ከሚሆኑ ሰበቦች ውስጥ አንዱ ቀሪ ማብዛት ነው። ተደጋጋሚ ቀሪ፦
* የዒልምን ጣእም ያሳጣል።
* ባለፈን ትምህርት እንዳንቆጭ ይልቁንም መቅረትን እንድንላመድ /'ኖርማል' አድርገን እንድንወስድ/ ያደርጋል።
* ከነ ጭራሹ ከዒልም ሰፈር የመራቅን በር ይከፍታል።
ስለዚህ ስንፍናችን ጋር ጊዜያዊ እንኳን ቢሆን ወዳጅነት ከመመስረት እንጠንቀቅ። ልማድ ይሆናል። በጊዜ ድክመታችንን እናስተካክል። ዒልምን በመከታተል ላይ ቆራጥ እንሁን። ከአቅም በላይ በሆነ ምክንያት ካልሆነ በስተቀር ፈፅሞ ከዒልም ማእዶች ያለን ተሳትፎ አይቆራረጥ።
ዛሬ ቆራጥ ከሆንን የየቀኑ የተጠራቀመች ዒልም በዓመቱ መጨረሻ ትልቅ ክምችት ይወጣታል። ጠብታ ተጠራቅሞ ብዙ ያቁራል። ጠብታ ውሃ ድንጋይ ይበሳል። ፅናት ኖሮን ጥረታችን ዓመታትን ከተሻገረ በርግጠኝነት በአላህ ፈቃድ ጉልህ ለውጥ ይኖረናል። በዚህ አብዛኛው ሰው - አስተማሪውን ጨምሮ - በስሜት፣ በቡድንተኝነት፣ በአስመሳይነት፣ በእልህ፣ በቢድዐ፣ በሞራል ዝቅጠት፣ ... በተለከፈበት ዘመን ከአላህ ጋር እንደ ዒልም ያለ ዋስትና የለም።
(ኢብኑ ሙነወር፣ ሶፈር 26 /1448)
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
Repost from 📱[ انتبه أنت مراقب ] 📲
🔖 እርኩስ የሆኑ ፊልሞችና አፃያፊ ልማድ ፋላጎትህን ያረካሉ ብለህ አትገምት ።
➡ ይህ ምኞት ከሰዎች ጋር ያለህን ግንኙነት፣ አእምሮህን፣ ስብዕናህንና በአጠቃላይ ሕይወትህን ይጎዳል!
➡ ከጭንቀትና ከልብ መጣበብ በስተቀር ምንም አይጨምርልህም። ሰውዬው በዚህ አስፈሪ መንገድ ላይ ሁልጊዜ የሚመኝና የማይጠግብ ሆኖ ይቀጥላል፤ በመጨረሻም ከጉዳት በስተቀር ምንም አያገኝም።
አላህ ይጠብቀን 🤲
@sleslkachin
◈ والعِبادةُ لا تَصِحُّ إلّا بِشَرطَيْنِ :
①- الشَّرطُ الأوَّلُ: الإخلاصُ للهِ عزَّ وجلَّ، بأنْ تكونَ سالِمةً من الشِّركِ، فإنْ كانَ فيها شِركٌ فإنّها لا تُقبَلُ.
②- الشَّرطُ الثّاني: أنْ تكونَ مُوافِقةً لِسُنَّةِ الرَّسولِ ﷺ، فلا يكونُ فيها ابْتِداعٌ وإحداثٌ، لِقولِه ﷺ: «مَن عَمِلَ عملًا ليسَ عليه أمرُنا، فهو رَدٌّ»، أي: مَردودٌ عليه.
[فائدةٌ مُختصَرة من تفريغِ شرحِ "نواقض الإسلام" للشَّيخِ صالحٍ الفوزان
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለም
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
የመግሪብ ሶላት ስንት ረከዓ አለው
ليس الغريب غريب الشام واليمن
🎧بصوت سعيد البحري
🍂ምክንያቱ የማይታወቅ ጭንቀት 👇
ሱፍያን ኢብኑ ኡየይነህ رحمه اللهምክንያቱ ስለማይታወቅ ጭንቀት ተጠየቁ
"እሱ በውስጥህ አስበኸው ግን ያልሰራሀው ወንጀል ነው ቅጣቱ በጭንቀት ተከፍሎህ ነው" ብለው መለሱ
ሸይኽ አል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያምرحمه الله
"ወንጀሎች ቅጣት አላቸው የድብቅ ወንጀሎች ቅጣት በድብቅ የግልጹ በግልጽ ነዉ" ይላሉ
Repost from مركز الإمام أحمد الإسلامي
ራሳችንን እንፈትሽ
አሏህን ፍሩ እያልን ወንጀሎችን አናተራምስ !
ከዘረኝነት እያስጠናቀቅን ዘረኛ መሆን ....
https://t.me/MerkezulimamiAhmed
✔ አንድ የዱንያ ጉዳይ ሲገጥምህ፡ እጆችህን ወደ አላህ አንስተህ እንዲፈጽምልህ ትለምነዋለህ። .... ነገር ግን ሪዝቅህን እንዲያሰፋልህ እንደለመንከው ሁሉ፡ የልብህን ሕይወት አላህን ጠይቀሃልን?
✔ እንዲሁም ከዱንያ ጭንቀቶች እንዲገላግልህ እንደለመንከው ሁሉ፡ ከብዥታ እና ከስሜት ( ሹብሀ እና ሸህዋ ) በሽታዎች እንዲፈውስልህ ጠርተኸዋልን?
ኢብኑል ቀይም እንዲህ ብለዋል፦
... የሚገርመው ፡ ጉዳይ ሲገጥመው እንዲፈጽምለት ምኞቱንና ትኩረቱን ወደ አላህ ያዞራል፤ ነገር ግን ልቡ ከድንቁርናና ከመዘናጋት ሞት ሕያው እንዲሆን፣ እንዲሁም ከብዥታ እና ከስሜት ( ሹብሀ እና ሸህዋ ) በሽታዎች እንዲፈወስ ለመጠየቅ አይጋፈጥም። ነገር ግን ልብ አንዴ ከሞተ፡ ወንጀሉ (ማመፁ) አይሰማውም።..
አል-ፈዋኢድ 111
