jelalu husseyn (abu zikra)
👇በዚህ ቻናል👇 👉ከቁርዓን ከሃዲስና ከቀደምቶች የተሰጡ ምክሮች 👉አጠር ያሉ የቁርዓን ድምፆች 👉ሴቶችን ያነጣጠሩ ምክሮች 👉የኑራንያን ሙሉ ትምህርት 👉የቁርአን ሀለቃ ትምህርት 👉ለጀማሪ አጫጭር የኪታብ ደርሶች 👉አስደናቂ የአላህ ፍጡሮች 👉 ጥያቄዎችና መልሶቻቸው ሌሎችም ትምህርቶች ያገኛሉ ቻናሉን ለወዳጅ ዘመድዎ በመላክ የመልካም ተቋዳሽ ይሁኑ ለአስተያየት 👉 @Abuzikra04bot
Больше10 104
Подписчики
+6624 часа
+5927 дней
+80730 дней
- Подписчики
- Просмотры постов
- ER - коэффициент вовлеченности
Загрузка данных...
Прирост подписчиков
Загрузка данных...
•••
" ከዕብ ኢብነ ማሊክ መልክተኛው ﷺ ሲስቁ ጊዜ በፊታቸው ላይ የቀመር ክፋይ ያለ በሚመስል ልክ ፊታቸው ያበራ ነበር ይላል።
በዚህ ልዩ ነብይ ሰለዋት እናውርድ ه...
اللهمَّ صَلِّ وَسَـــلِّمْ وَبَارِك على نبينا مُحمَّد وعلى آله وصحبه أجمعين .
5.09 MB
እንትናን ማግባትን ለምንድ ነው ግን አልፈልግም ያልሽው ብለው ጠየቋት!?
እሷም:—
ገንዘብ እንጂ ምንም የሌለው እጅግ በጣም ባዶ የሆነ መናጢ ድሀ ስለሆነ ነዋ ብላ መለሰች !!".
አዎ እቺ ምርጥ ትዳር ላይ በዋነኝነት ምን እንደሚያስፈልግ ጠንቅቃ ታውቃለች። ....
🌸🌧
3 ነገሮች ለሴት ልጅ ክብርና
ልቅናን ትጨምራለች
➡️አደብ
➡️እውቀትና
➡️ጥሩ ስነምግባር
🌸🌧
𝕥𝕖𝕝𝕖𝕘𝕣𝕒𝕞 ከተጠቀምን አይቀር ለምን
በመልካም ነገር ላይ አንጠመድም ?
social media በጣም ብዙ መጥፎ እና ቆሻሻ
እንዳለው ሁሉ ብዙ ኸይር አለው ።
ዲናችን ለመማር በቀላሉ እነኚህ ውብ የሱና ቻናሎች ተቀላቀሉ 👇
ⓙⓞⓘⓝ 🌾𝑐ℎ𝑎𝑛𝑛𝑒𝑙
𝕔𝕝𝕚𝕔𝕜 ➹ 𝕔𝕙𝕒𝕟𝕟𝕖𝕝🌱
¢нαииєℓ 🌿
Выберите другой тариф
Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.