ar
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

الذهاب إلى القناة على Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

إظهار المزيد
9 025
المشتركون
-724 ساعات
-367 أيام
-14030 أيام
أرشيف المشاركات
👉ማስታወስ! اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ዛሬ 3:00 ላይ ደርስ ይኖረናል ። ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ ሼር በማድረግ የኽይር ተካፋይ ይሁኑ ! t.me/SleSlkachin

ውድ የሙልተቃ ቤተሰቦች ይህንን በጉጉት የሚጠበቅ ታላቅ የኮርስ ፕሮግራም በዚህ ፕሮፋይል ደምቀንና አሸብርቀን መልዕክቱን ለሌሎች ተደራሽ እናድርግ። الوقت: الساعة 2:30 مساءً بتوقيت
ውድ የሙልተቃ ቤተሰቦች ይህንን በጉጉት የሚጠበቅ ታላቅ የኮርስ ፕሮግራም በዚህ ፕሮፋይል ደምቀንና አሸብርቀን መልዕክቱን ለሌሎች ተደራሽ እናድርግ። الوقت: الساعة 2:30 مساءً بتوقيت إثيوبيا. رابط مجموعة التليغرام: t.me/Multeka_Selefiyin

🔖ባልና ሚስት ሁለቱም አሏህን የሚፈሩ ከሆነ፡ ~በመካከላቸው ማንም የማይበጥሰውና የማይለያየው ውዴታ ፍቅር መተዛዘንና መተሳሰብ ይሰፍናል። ~ሷሊህ የሆኑ ልጆችም አሏህ ከትሩፋቱ ይለግሳቸዋል። 👉ካል
🔖ባልና ሚስት ሁለቱም አሏህን የሚፈሩ ከሆነ፡ ~በመካከላቸው ማንም የማይበጥሰውና የማይለያየው ውዴታ ፍቅር መተዛዘንና መተሳሰብ ይሰፍናል። ~ሷሊህ የሆኑ ልጆችም አሏህ ከትሩፋቱ ይለግሳቸዋል። 👉ካልሆነ ግን ቤቱ የሸይጧን መናኸሪያ ይሆናል፡ የሚወለዱ ልጆችም አስቸጋሪ ይሆናሉ። 👉ለም የሆነ መሬት ጥሩ ቡቃያ እንደሚያበቅለው ሁሉ፡ ደረቅና መጥፎ የሆነ መሬት እንክርዳድና አረምን እንጂ ሌላ ነገር አያበቅልም!

🔖 አዲስ የቂርአት ፕሮግራም!      ➖➖➖➖➖➖ 👉የኪታቡ ርዕስ   ➫➫➫➫➫➫ 🌐 «ኢንተቢህ -አንተ -ሙራቀ ።» ➡️ (ክፍል ስድስት) t.me/SleSlkachin t.me/SleSlkachin 🎙በወንድም አቡ ኡሰይሚንየኪታቡን pdf ለማግኘት ⤵️ https://t.me/SleSlkachin/73

ኢን ሻአ አሏህ ከነገ ከፈጅር ሶላት በኋላ ጀምሮ ነፋስን ስለማጥራት በሼይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር የተፃፈችን ሪሳላህ እንቀራለን  የምትቀራዉ ሪሳላህ عشر قواعد في تزكية النفس للشيخ عبدالرزاق البدر የሪሳላዋ አዘጋጅ ሼይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር ሪሳላዋ የምትቀራባቸዉ ቀናት ዘወትር ከረቡዕ - ቅዳሜ ከፈጅር ሶላት በኋላ ደርሱ የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል https://t.me/durusuabihizam መልእክቱን ለወንድሞችና እና እህቶች ተደራሽ እናድርገው ባረከሏሁ ፊኩም

🔖ኢንተብ አንተ ሙራቀብ ! 🎙በወንድማችን አቡ ኡሰይሚን ተ ጀ      መ             ረ https://t.me/SleSlkachin?livestream=9e84d384f86a79ab99

عشر قواعد في تزكية النفس الشيخ عبدالرزاق البدر حفظه الله ነፍሲያን ከመግራት እና ከማስተካከል በኩል ጥሩ ሀዲያ ከሼይኽ ዐብዱረዛቅ አል በድር

اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ‎ ማስታወስ ዛሬ 3:00 ላይ ደርስ ይኖረናል ። ኢንተቢህ አንተ ሙራቀብ ኢንሻ አላህ በተከታታይ እስከ ጁምዓ ይኖረናል @SleSlkachin @SleSlkachin

👉የሚያወራና የሚመክር በርክቷል የሚጽፍም የሚያሳይም በዝቷል አሁን ግን ዝምተኛ ዳዒ ያስፈልገናል። እንዴት? ካላችሁ በባህሪው፣በሥነምግባሩ በፀባዩ፣በመልካም ሥራው ወደ አላህ የሚጣራ።

~አብደላህ ቢን አምር እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል። የቁርአን ባለቤት (የውመል ቂያማ ጀነት ውስጥ) እንዲህ ይባላል። (ቁርአንን) ቅራ። ደረጃህንም ከፍ አድርግ። ዱንያ ላይ ስታ
~አብደላህ ቢን አምር እንዳስተላለፈው የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ብለዋል። የቁርአን ባለቤት (የውመል ቂያማ ጀነት ውስጥ) እንዲህ ይባላል። (ቁርአንን) ቅራ። ደረጃህንም ከፍ አድርግ። ዱንያ ላይ ስታነብ እንደነበርከው አንብብ። የጀነት ደረጃህ ቀርተህ እምታቆምበት የመጨረሻ አንቀፅ ድረስ ይሆናል። 📚(ቲርሚዚ ዘግቦታል)

✅ የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል። በሰጦታ መልኩ #ሸቶ የቀረበለት ሰው ሰጦታውን አይመልሰ! ሸክሙ ቀላል መአዛው ጣፋጭ ነውና። (ሙሰሊም ዘግበውታል)
✅ የአላህ መልክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል። በሰጦታ መልኩ #ሸቶ የቀረበለት ሰው ሰጦታውን አይመልሰ! ሸክሙ ቀላል መአዛው ጣፋጭ ነውና። (ሙሰሊም ዘግበውታል)              

{ لَيْسَ كَمِثْلِهِ شَيْءٌ وَهُوَ السَّمِيعُ الْبَصِيرُ } ➡️ጣፋጭ ቲላዋ!

▪ﻗﺎل ﺍﻹﻣﺎﻡ #ﺍﻟﺬﻫﺒﻲ - ﺭﺣﻤﻪ ﺍﻟﻠﻪ -:👌👌 ﻭﻳﺠﺐ ﻋﻠﻰ #ﺍﻟﻤﺮﺃﺓ ﺃﻳﻀﺎ : ● ﺩﻭﺍﻡ ﺍﻟﺤﻴﺎﺀ ﻣﻦ ﺯﻭﺟﻬﺎ ● ﻭﻏﺾ ﻃﺮﻓﻬﺎ ﻗﺪﺍﻣﻪ ● ﻭﺍﻟﻄﺎﻋﺔ ﻷﻣﺮﻩ ● ﻭﺍﻟﺴﻜﻮﺕ ﻋﻨﺪ ﻛﻼﻣﻪ ● ﻭﺍﻟﻘﻴﺎﻡ ﻋﻨﺪ ﻗﺪﻭﻣﻪ ■ ﻭﺍﻻﺑﺘﻌﺎﺩ ﻋﻦ ﺟﻤﻴﻊ ﻣﺎ ﻳﺴﺨﻄﻪ ■ ﻭﺍﻟﻘﻴﺎﻡ ﻣﻌﻪ ﻋﻨﺪ ﺧﺮﻭﺟﻪ ● ﻭﻋﺮﺽ ﻧﻔﺴﻬﺎ ﻋﻠﻴﻪ ﻋﻨﺪ ﻧﻮﻣﻪ ● ﻭﺗﺮﻙ ﺍﻟﺨﻴﺎﻧﺔ ﻟﻪ ﻓﻲ ﻏﻴﺒﺘﻪ ﻓﻲ ﻓﺮﺍﺷﻪ ﻭﻣﺎﻟﻪ ﻭﺑﻴﺘﻪ ● ﻭﻃﻴﺐ ﺍﻟﺮﺍﺋﺤﺔ ● ﻭﺗﻌﺎﻫﺪ ﺍﻟﻔﻢ ﺑﺎﻟﺴﻮﺍﻙ ● ﻭﺑﺎﻟﻤﺴﻚ ﻭﺍﻟﻄﻴﺐ ■ ﻭﺩﻭﺍﻡ #ﺍﻟﺰﻳﻨﺔ ﺑﺤﻀﺮﺗﻪ ■ ﻭﺗﺮﻛﻬﺎ ﺍﻟﻐﻴﺒﺔ ■ ﻭﺇﻛﺮﺍﻡ ﺃﻫﻠﻪ ﻭﺃﻗﺎﺭﺑﻪ ■ ﻭﺗﺮﻯ ﺍﻟﻘﻠﻴﻞ ﻣﻨﻪ ﻛﺜﻴﺮﺍً . •📚 ‏[ #ﻛﺘﺎﺏ_ﺍﻟﻜﺒﺎﺋﺮ ‏(1/66) ].

Repost from Dr. Seid Musa
መንሐጅ አስ-ሰለፍን በቅጡ ካልተረዳህ አንድ ሰው መቼ ሱንይ እንደሚባልና መቼ ሙብተዲዕ እንደሚባል በመርህ ካልተማርክ አልፎም የግድ በሰዎች ላይ ፍርድ መስጠት አለብኝ ብለህ ከተንጠራራህ :- እመነኝ "ፂሙን ያንዠረቀቀውና ሱሪ(ጀላቢያ) ያሳጠረው ሁሉ ሱንይ ሲመስልህ ጫት የቃመውና በእጁ የታሸገ ውሃ ያንጠለጠለው ሁሉ ሱፊይ (አሕባሽ) ነው ብለህ እንድትወስን ትገደዳለህ።" "ወላእ እና በራእ ከየትኛው የተውሒድ ክፍል እንደሚመደብ ጠፍቶብህ ትደናበራለህ።" = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/AbulbukhariSeid

🔖ኢማም ኢብኑል ቀይም አላህ ይዘንለትና እንዲህ ብለዋል፡- የሙናፊቆች ሶላት የአካል እንጂ የልብ ሶላት አይደለም። 📚مدارج السالكين (٣٥٤/١) t.me/https_Asselfya

👉​“የልብ መረጋጋት የሚጀምረው፤ ነገሮች በሰዎች እጅ አለመሆናቸውን ስትረዳ ብቻ ነው።” وما توفيق إلا بالله عليه توكلت وإليه انيب =

ውድ የሆነች ምክር ለዕውቀት ፈላጊዎች !! 🎙للشيخ محمد بن صالح العثيمين رحمه الله

🍂• وَجَاءَ مِنْ أَقْصَى الْمَدِينَةِ رَجُلٌ •🍂