ru
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
9 048
Подписчики
Нет данных24 часа
+317 дней
-6630 день
Архив постов
🔖ሼኽ አብዱረዛቅ አልበድር "አላህ ይጠብቃቸው" እንዲህ ብለዋል ~ ሸይጧን ማለት ልክ እንደ መንገድ ቆራጭ (ሽፍታ) አይነት ነው። አንድ ባሪያ ወደ አላህ መጓዝ በፈለገ ጊዜ መንገድ ቆራጭ በመሆን እንዳይሄድ ያደርገዋል። ለዚህም ነው ለከፊል ሰለፎች፦ አይሁዶችና ነሳራዎች እኛ (በሸይጧን) አንወሰወስም ይላሉ ሲባሉ፦ እውነታቸው ነው ሸይጧን ባዶ ቤት ውስጥ ምን ይሰራል? ያሉት። 📚أَحاديثُ إِصلاَحِ القُلوبِ (المَجلِس٢٣) t.me/https_Asselfya

♦️በነዚህ በዉድ ቀናቶች በዚክር እንበርታ ዉድ እህቶቸ ✅ኡመር ኢብኑል ኸጧብ አላይ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ ብሏል። ➡️አንድ ባሪያ አንድ ጌዜ 【አላሁ አክበር】ማለቱ ዱንያና በዱንያ ውስጥ
♦️በነዚህ በዉድ ቀናቶች በዚክር እንበርታ ዉድ እህቶቸ ✅ኡመር ኢብኑል ኸጧብ አላይ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ ብሏል። ➡️አንድ ባሪያ አንድ ጌዜ 【አላሁ አክበር】ማለቱ ዱንያና በዱንያ ውስጥ ካሉ ነገሮች ሁሉ የተሻለና የበለጠ ነው። 📚الجامع لأحكام القرآن للقرطبي(10/345) t.me/https_Asselfya

ፕሮግራማችን  ሊጀምር ነው  ዮሎ ወደ ሊቩ ብቅ በሉ 🎙ኡስታዝ ኸድር አሕመድ https://t.me/+51M6sFjeLsdlN2Nk

... «اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، لَا إلَهَ إلَّا اللهُ ، اللهُ أكْبَرُ اللهُ أكْبَرُ ، وَلِلهِ الحَمْدُ». .

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድና የተከበራችሁ የሱና ጀማዓዎች ሆይ እንደምን አላችሁልን? አንድት የሱና እህታችን ታማ እሷን ለመርዳት የተዘጋጀ ፕሮግራም. ፕሮግራሙ የሚካሄድበት
السلام عليكم ورحمة  الله وبركاته ውድና የተከበራችሁ የሱና ጀማዓዎች ሆይ እንደምን አላችሁልን? አንድት የሱና እህታችን ታማ እሷን ለመርዳት የተዘጋጀ ፕሮግራም. ፕሮግራሙ የሚካሄድበት መርከዝ ኢብኑ አባስ የonline መድረሳ ላይ ይሆናል:: የፊታችን ጁሙዓ  ኢንሻ አሏህ ለየት ያለ ፕሮግራም ይኖረናል ተጋባዥ እንግዶች 1️⃣ኡስታዝ ኸድር  አህመድ  2⃣ ኡስታዝ አቡ ፈዉዛን  3⃣ወንድም አቡ ዑበይዳ (ሰዒድ) 4⃣ ወንድም ሙሀመድ ሲራጅ ፕሮግራሙ የሚካሄድበት ሳአት በሳዑዲ 8 ፡ 30 በዱባይ 9 ፡ 30 በኢትዮ 2 ፡ 30 قَالَ الله تَعَالَى: وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَى… الآية [المائدة] وقال سبحانَهُ وتَعالى : وَالْمُؤْمِنُونَ وَالْمُؤْمِنَاتُ بَعْضُهُمْ أَوْلِيَاءُ بَعْضٍ…الآية [التّوبة] قال النّبي ﷺ: من كان في حاجة أخيه كان الله في حاجته ويقول ﷺ: والله في عون العبد ما كان العبد في عون أخيه. ሊንኩን ሸር በማድረግ የኸይር ስራ ተካፋይ ይሁኑ!! https://t.me/+IxIMSulLO7QwYTg0 https://t.me/+IxIMSulLO7QwYTg0

Голосовое сообщение03:59

መልካም ህይወት የሚጀመረውም የሚቋጨውም በተውሂድ ነው።

ዉድ እህቶቸ ኧረ እንደዚህ ያለ ርካሽ ቦታ ላይ አትገኙብን ..!ሀቂቃ ልብ ያደማል ።ትዳር ማለት የአላህ ስጦታ ሪዝቅ ነዉ ።እና በነዚህ ዉድ ቀናቶች ዱዓ አድርጉ።ዱአ ስታደርጉ ዱአ ይበልጥ ተቀባይነት ባሉባቸዉ ወቅቶች ወደጌታችሁ ቅርብ ሁኑ አብሸሩ። የታጋሾች መጨረሻ መልካም ነዉ እና ታገሱ ።አላህዬ መልካሙን የሆነዉን ለዱኒያችሁም ለአኼራችሁም ያማረ የሆነዉን ትዳር አላህ ይወፍቃችሁ።

ዘዊጁና ተብሎ Online ላይ የተመሰረተ "ትዳር": ጦሊቁና እያሉ offline ላይ፡ ላይ ታች የማለቱ ዕድል የሰፋ ነው።

ትዳር ማለት ሁለት ልቦችን ማስተሳሰር ሁለት ነፍሶችን ማያያዝ ሁለት ሩሖችን መቀላቀል በመጨረሻም ሁለት አካሎችን ማቀራረብ ማለት ነው። በሺር አል ኢብራሂምይ [አል አሣር 3/297]
ትዳር ማለት ሁለት ልቦችን ማስተሳሰር ሁለት ነፍሶችን ማያያዝ ሁለት ሩሖችን መቀላቀል በመጨረሻም ሁለት አካሎችን ማቀራረብ ማለት ነው። በሺር አል ኢብራሂምይ [አል አሣር 3/297]

«ለነፍሴ ፈራሁና ወደ ኸዲጃ ሮጥኩኝ።»አሉ ረሱላችን ሶልለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም በሒራ ዋሻ ባጋጠማቸው እንግዳ ክስተት ተደናግጠው ሲወጡ የነበረውን ክስተት ሲተርኩ።ወደየትኛውም ጓደኛና ወዳጅ መሄድን ትተው እሷን አሰቡ። ባልና ሚስትነት ሲባል ቀላል ጉዳይ አይደለም።በበኩሌ ከኢማን ቀጥሎ የምለምንላችሁ ትልቁ ነገር መልካም የትዳር አጋር ነው። አላህ ይወፍቃችሁ። =t.me/AbuSufiyan_Albenan

🇸🇦🕋 አላህ ካለ አንድ ቀን እኛም ተራው ደርሶን እዚህ ቦታ እንከትማለን
🇸🇦🕋 አላህ ካለ አንድ ቀን እኛም ተራው ደርሶን እዚህ ቦታ እንከትማለን

🔹 كن مع الذين يوقنون الشيخ #صالح_آل_الشيخ حفظه الله تعالى🎙

በእንዚህ ቀናቶች ውስጥ መተግበር ያሉብን 10 አደራዎች!!!

⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡 🇸🇦ታላቅ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ ተጋባዥ ኡስታዞቻችን 1️⃣, ኡስታዝ አቡ ፈውዛን አብዱ ሹኩር ✅ 2️⃣, ኡስታዝ አቡ ሂበቱሏህ , በወንድም ጦለሃ ቁርአን
⚠️⚠️⚠️⚠️⚠️📡 🇸🇦ታላቅ የዳዕዋና የኒያ ፕሮግራም ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖           ተጋባዥ  ኡስታዞቻችን 1️⃣, ኡስታዝ አቡ ፈውዛን አብዱ ሹኩር         2️⃣, ኡስታዝ አቡ ሂበቱሏህ , በወንድም ጦለሃ ቁርአን ይጋብዘናል 🎤ወንድም  አቡ ሁዘይፋ መድረክ መሪነት         ▶️እሮብ ከምሽቱ  4️⃣:0️⃣0️⃣         🎴   የሚተላለፍበት ቻናል🎴              👇👇👇👇👇👇👇👇                  🎴  🔗 😊 tdarna_islam 👈🟢

🔖 የአላህ መልእክተኛ ﷺ በነዚህ በአስሩ የዙልሂጃ ቀናቶች ውስጥ ዱአ ያበዙ ነበር። በተጨማሪም ተክቢር (الله أكبر) ተህሊል (لا إله إلا الله) እና ተህሚድ (الحمد لله) ማለትን በማብዛት ላይ ሰዎችን ያዙ ነበር። 📚[ #زاد_المعاد ٣٦٠/٢ ]          t.me/https_Asselfya

الله أكبر الله أكبر الله أكبر لا إله إلا الله الله أكبر الله أكبر الله أكبر ولله الحمد