ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
8 763
Подписчики
-424 часа
-357 дней
-6930 дней
Архив постов
نسأل الله الإخلاص في القول والعمل سبحانك اللهم وبحمدك أشهد ان لا إله إلا أنت أستغفرك وأتوب إليك

⭕️👉ሁለተኛ ሙሐደራ 🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር حفظه الله         ተ              ጀ                   መ                           ረ                  ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! https://t.me/+Rwz8C0GYWPc5MGVk

~ሚድያ ላይ ቀኑን ሙሉ አፍጠን እየዋልን ለ ቁርኣን 1 ሰኣት እንኳ እንደማጣት ምን በደል አለ!? ⇛አላህ ሆይ! ቁርአንን ከማይረሱት አድርገን።

~ብስለት ማለት አንዳንዴ ከመከራከር ይልቅ ዝም ማለትን መምረጥ ነው።

☞ተከታታይ ስለረመዷን ኪታብ ቂርአት «ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ» ~ክፍል ➀ 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ~የኪታብ  pdf ⤵️ t.me/https_Asselfya/8136

4_6014561558665892107.pdf5.02 MB

~በዝምታ  ውስጥ ብዙ ውብ ነገሮች አሉ !  ጫጫታ በበዛበት በዚ  ዘመን ራስን ገለል አድርጎ ከራስ ጋ ትግል ራስን መጠየቅ ከራስ ጋ መወያየት   መቻል  አንዱ የሂወት ስኬት ነው::ከነፍስያ ጋር ጅሀድ መግጠም ነፍስያን ማሸነፍ መቻል   ጥንካሬን  ይጠይቃል። ለመምሰል ሳይሆን ለመሆን ስንጥር ያኔ አሸናፊ እንሆናለን ሂወት ውስብስብና ውጣውረዷ የበዛ   ጠመዝማዛ ነች በዛ በተወሳሰበ  ጠባብ መንገድ ለማለፍ የመጀመሪያው መርህ በራስ መተመመን ነው።  ሁል ግዜም ቢሆን በራሳችን ከተማመንና ጠንካራ ከሆን ምንፈልገውን ነገር ለማገኘት ሚያግደን ምንም ነገር አይኖርም። ቢኖርም እንኳን በመከራ  ውስጥ ሁነን  የነገን ብርሀን  በልባችን አልመን   ወደፊት ከመጓዝ ጨለማው አያግደንም ። እምነት ± ተስፋ± ሰብር±ብረታት=በአላህ ፍቃድ አንድቀንስኬት ይኖራል ! t.me/https_Asselfya

Repost from ፈዋኢድ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የሙሓደራ ማስታወቂያ ቀን - በአላህ ፈቃድ ነገ እሁድ (17/06/2016ዓ.ል.) ጊዜ - ከዙህር ሰላት በኋላ ቦታ - በጃዕፈር መስጂድ (ቦሌ ሚካኤል
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته የሙሓደራ ማስታወቂያ ቀን - በአላህ ፈቃድ ነገ እሁድ (17/06/2016ዓ.ል.) ጊዜ - ከዙህር ሰላት በኋላ ቦታ - በጃዕፈር መስጂድ (ቦሌ ሚካኤል) ኡስታዝ - ሰዒድ ሙሓመድኑር (حفظه الله) ርእስ - "ረመዳንን እንዴት እንቀበል?"

ሃሳብ ትካዜህን በትጋት አባር ~ ኢብኑል ቀዪም - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦ "ከሰው ሁሉ በላይ ሃሳብ፣ ጭንቀትና ትካዜ የሚበዛባቸው ሰነፍ ሰዎች ናቸው። ስራቸው ላይ ንቃትና ትጋት ያላቸው ግን ይለያሉ።" 📖 [ረውደቱል ሙሒቢን፡ 168] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor

⭕️👉ቁመን እየሄድን እየበላን እየጠጣን ለዱኒያ እየተሯሯጥን ዚክርን በመርሳት አላህ ዘንድ የሞተ (የቁም እሬሳ) ልንባል በጭራሸ አይገባም። የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል። ➡️ጌታውን የሚያወሳና
⭕️👉ቁመን እየሄድን እየበላን እየጠጣን ለዱኒያ እየተሯሯጥን ዚክርን በመርሳት አላህ ዘንድ የሞተ (የቁም እሬሳ) ልንባል በጭራሸ  አይገባም። የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል። ➡️ጌታውን የሚያወሳና የማያወሳ ሰው ምሳሌው በህይወት እንዳለና እንደሞተ ሰው ነው። 📚(ቡኻሪ ዘግቦታል) ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ ٱللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ ٱللَّهِ تَطْمَئِنُّ ٱلْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡ وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا ▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!! ⭕️👉እርካታ ሲለካ በዚክር ነዉ ለካ...... t.me/https_Asselfya t.me/https_Asselfya

የዚህ ዓይነት አረዳድም አለ። እህእ ጋብቻማ ወንጀል ባይሆን ኖሮ ምስክሮች ባላስፈለገው ነበር ።። 👆
የዚህ ዓይነት አረዳድም አለ። እህእ ጋብቻማ ወንጀል ባይሆን ኖሮ ምስክሮች ባላስፈለገው ነበር ።። 👆

👉የማንንም ትኩረት ለመሳብ አትሞክር በተፈጥሮ የሰዎችን ትኩረት የመሳብ ተሰጥኦ ከሌለህ በማስመሰሉ ሞኝ ትሆናለህ። ~ t.me/https_Asselfya

―ክፍል (⑦) 📚الوسائل المفيدة للحياة السعيدة «ደስተኛ ሕይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች!»

በመጠናናት ስም የሚጀመር ፍቅር ለትዳር መፍረስ አንዱ ምክንያት መሆኑን ያውቃሉ? ሁለት ጥንዶች ከትዳር በፊት የሚጀምሩት የፍቅር ህይወት በአብዛኛው በሀሰት ማንነት ላይ የተመሠረት ነው። ስስታሙ ለጋሽ፣ ጨካኙ ሩህሩህ፣ ተናዳጁ ታጋሽ፣ ኮስታራው ተጫዋች መስሎ የውሸት ባህሪ ተላብሶ ሴቷን በእጁ ለማድረግ ይሞክራል። ሴቷም በተመሳሳይ በሀሰት ማንነቷ ተወዳጅና ተፈቃሪ ለመሆን ትሞክራለች። በዚህ መልኩ የተመሰረተ ትዳር ከአንድና ሁለት ወር በኃላ በግጭትና ክስ ውጥረት ውስጥ ይገባል። በዚህ ጊዜ የሚቀርበው ክስ "ከዚህ በፊት የማውቀው ሰው አይደለም ተቀየረብኝ"፣ ከዚህ በፊት የማውቃት አይነት ሰው አይደለችም ተቀየረችብኝ" የሚል ይሆናል። ተቀይሮባት ሳይሆን የተደበቀው ማንንቱ ግልፅ ወጥቶ ነው። ተቀይራበት ሳይሆን የተደበቀው ማንነቷ ግልፅ ወጥቶ ነው። منقول . t.me/https_Asselfya

① 📍ተወዳዳሪ ቁጥር አንድ: " ኢስማኢል ሙስጠፋ" ከ"ቡታጀራ" 📖የተቀራውን ገፅ ለማግኘት👇👇 https://t.me/ibnuidris_teppi/2842