💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
前往频道在 Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
显示更多8 750
订阅者
-724 小时
-357 天
-9730 天
帖子存档
Repost from قَنَاةُ أَبِي رَيِّسٍ لِنَشْرِ السُّنَّةِ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድና የተከበራቹህ የቻናሌ ተከታታዮች ወንድምና እህቶች
በአሏህ ፍቃድ ዛሬ በቀጥታ ስርጭት ለአንድ ሃጃ የምንገናኝ ይሆናል እሱም
ታላቁ የሰለፍዮች መገናኛ የሆነውን አንሷር መስጂድ ኮርኒስ ማርጨረሻ የኒያ ፕሮግራም ነው።
በአሏህ ፍቃድ መስጂዳችንን ለረመዷን ዝግጁ ለማድረግ ከሁላችንም ርብርብ ይፈልጋልና የቻልነውን በመነየት የቀረውን 76ሺ አካባቢ ብር እንሸፍን
ቀጥታ ስርጭቱ የሚሆነው
በ قناة أبي ريس لنشر السنة ነው
ውድ የቻናሌ ተከታታዮች ዛሬ በአሏህ ፍቃድ አታሳፍሩኝም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ 1ሺ ብር ብናወጣ የሚፈለገው 76 ሰው ብቻ ነው 5 ሺ ብር ብናወጣ የሚፈለገው 15 ሰው አካባቢ ነው።
በዚሁ አጋጣሚ በአሏህ ፍቃድ ረመዷንን እንዴት እንቀበለው በሚል የሙሃደራ ሰዓት ይኖረናል እንዲሁም ቲላዋና አንዳንድ ምክሮችን እንለዋወጣለን።
ሰዓት በኢትዮ አቆጣጠር 3:30
የስርጭት ሊንክ
http://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream
http://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream
ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የመስጂዱ አሁናዊ ሁኔታ በምስሉ ላይ ተያይዟል
☞ተከታታይ ስለረመዷን ኪታብ ቂርአት
«ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ»
~ክፍል ➁
~የኪታብ pdf ⤵️
t.me/https_Asselfya/8136
~ወርቅ የምታወጡና አትርፋችሁ የምትሸጡ ይመስል የሰዉን ገመና እና ነዉር አትከታተሉ።
የፈተና ወጥመድ አጥምዳችሁም ሰው ሲወድቅ አይታችሁ ለመሳቅም አትቸኩሉ።
~ሰዎች ሁሉ ይፈተናሉ ።
~የሚወድቁ አሉ።
~የሚያልፉም አሉ።
ለወደቁት እዘኑላቸው እንጂ አትሳለቁ።
ስላለፋችሁ አመስግኑ እንጂ አትመፃደቁ።
ቀልባችሁ ሁኔታዎችን በሚገለባብጥ ጌታ እጅ እንዳለች አትዘንጉ።
ዛሬ ጠንካራ ብትሆኑ እንኳ ነገ ደካማ ልትሆኑ ትችላላችሁ።
አላህ ሆይ ! መጨረሻችንን አሳምርልን ። አንተ ልብን እንደፈለክ የምታገላብጥ ነህና ልቤን በዲነል ኢስላም አፅናልኝ!!
t.me/https_Asselfya
﴿ أَمَّن يُجيبُ المُضطَرَّ إِذا دَعاهُ وَيَكشِفُ السّوءَ ﴾.
#تلاوة_مسائية
.
ከቡሉጉል መራም ኪታብ ፆምን የሚመለከቱ ህግጋቶች በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን -ሐፊዞሁሏህ- በ10 ተከታታይ ክፍሎች የተቀራ ሲሆን ትምህርቱን እነዚህን ሊንኮች በመጫን በቀላሉ ማግኝት ይችላሉ።
=
የኪታቡ ፒዲኤፍ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4180
🛑👉ክፍል አንድ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4179
🛑👉ክፍል ሁለት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4183
🛑👉ክፍል ሶስት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4185
🛑👉ክፍል አራት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4187
🛑👉ክፍል አምስት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4189
🛑👉ክፍል ስድስት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4191
🛑👉ክፍል ሰባት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4194
🛑👉ክፍል ስምንት ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4196
🛑👉ክፍል ዘጠኝ ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4198
🛑👉ክፍል አስር ↓↓↓
t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4200
🛑👉ሙዘኪራ ፊ አህካም ፂያም↓↓
t.me/SheikhMuhammedZain/1256
=
t.me/SheikhMuhammedZainAdam
በተከበረውና በተወዳጁ
🎙ኡስታዝ መሀመድ ሲራጅ
حفظه الله ورعاه
🍀ስለ ትዳር የዳሰሰ እጥር ምጥን ያለች .
~
በተወዳጁና በተከበረው በውዱ
🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
حفظه الله ورعاه
🍀🍀ስለ ትዳር የዳሰሰ
እጥር ምጥን ያለች
ጣፍጭ ምክር🍀🍀
نسأل الله الإخلاص في القول والعمل سبحانك اللهم وبحمدك أشهد ان لا إله إلا أنت أستغفرك وأتوب إليك
⭕️👉ሁለተኛ ሙሐደራ
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር حفظه الله
ተ
ጀ
መ
ረ
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
https://t.me/+Rwz8C0GYWPc5MGVk
~ሚድያ ላይ ቀኑን ሙሉ አፍጠን እየዋልን ለ ቁርኣን 1 ሰኣት እንኳ እንደማጣት ምን በደል አለ!?
⇛አላህ ሆይ! ቁርአንን ከማይረሱት አድርገን።
☞ተከታታይ ስለረመዷን ኪታብ ቂርአት
«ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ»
~ክፍል ➀
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
~የኪታብ pdf ⤵️
t.me/https_Asselfya/8136
~
በዝምታ ውስጥ ብዙ ውብ ነገሮች አሉ !
ጫጫታ በበዛበት በዚ ዘመን ራስን ገለል አድርጎ ከራስ ጋ ትግል ራስን መጠየቅ ከራስ ጋ መወያየት መቻል አንዱ የሂወት ስኬት ነው::ከነፍስያ ጋር ጅሀድ መግጠም ነፍስያን ማሸነፍ መቻል ጥንካሬን ይጠይቃል። ለመምሰል ሳይሆን ለመሆን ስንጥር ያኔ አሸናፊ እንሆናለን ሂወት ውስብስብና ውጣውረዷ የበዛ ጠመዝማዛ ነች በዛ በተወሳሰበ ጠባብ መንገድ ለማለፍ የመጀመሪያው መርህ በራስ መተመመን ነው። ሁል ግዜም ቢሆን በራሳችን ከተማመንና ጠንካራ ከሆን ምንፈልገውን ነገር ለማገኘት ሚያግደን ምንም ነገር አይኖርም። ቢኖርም እንኳን በመከራ ውስጥ ሁነን የነገን ብርሀን በልባችን አልመን ወደፊት ከመጓዝ ጨለማው አያግደንም ።
እምነት ± ተስፋ± ሰብር±ብረታት=በአላህ ፍቃድ አንድቀንስኬት ይኖራል !
t.me/https_AsselfyaRepost from ፈዋኢድ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
የሙሓደራ ማስታወቂያ
ቀን - በአላህ ፈቃድ ነገ እሁድ (17/06/2016ዓ.ል.)
ጊዜ - ከዙህር ሰላት በኋላ
ቦታ - በጃዕፈር መስጂድ (ቦሌ ሚካኤል) ኡስታዝ - ሰዒድ ሙሓመድኑር (حفظه الله)
ርእስ - "ረመዳንን እንዴት እንቀበል?"
ሃሳብ ትካዜህን በትጋት አባር
~
ኢብኑል ቀዪም - ረሒመሁላህ - እንዲህ ይላሉ፦
"ከሰው ሁሉ በላይ ሃሳብ፣ ጭንቀትና ትካዜ የሚበዛባቸው ሰነፍ ሰዎች ናቸው። ስራቸው ላይ ንቃትና ትጋት ያላቸው ግን ይለያሉ።"
📖 [ረውደቱል ሙሒቢን፡ 168]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
