ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
8 750
Подписчики
-724 часа
-357 дней
-9730 дней
Архив постов
⭕️👉ቁመን እየሄድን እየበላን እየጠጣን ለዱኒያ እየተሯሯጥን ዚክርን በመርሳት አላህ ዘንድ የሞተ (የቁም እሬሳ) ልንባል በጭራሸ አይገባም። የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል። ➡️ጌታውን የሚያወሳና
⭕️👉ቁመን እየሄድን እየበላን እየጠጣን ለዱኒያ እየተሯሯጥን ዚክርን በመርሳት አላህ ዘንድ የሞተ (የቁም እሬሳ) ልንባል በጭራሸ  አይገባም። የአላህ መልእክተኛ እንድህ ብለዋል። ➡️ጌታውን የሚያወሳና የማያወሳ ሰው ምሳሌው በህይወት እንዳለና እንደሞተ ሰው ነው። 📚(ቡኻሪ ዘግቦታል) ٱلَّذِينَ ءَامَنُوا۟ وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ ٱللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ ٱللَّهِ تَطْمَئِنُّ ٱلْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡ وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا ▪️የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!! ⭕️👉እርካታ ሲለካ በዚክር ነዉ ለካ...... t.me/https_Asselfya t.me/https_Asselfya

የዚህ ዓይነት አረዳድም አለ። እህእ ጋብቻማ ወንጀል ባይሆን ኖሮ ምስክሮች ባላስፈለገው ነበር ።። 👆
የዚህ ዓይነት አረዳድም አለ። እህእ ጋብቻማ ወንጀል ባይሆን ኖሮ ምስክሮች ባላስፈለገው ነበር ።። 👆

👉የማንንም ትኩረት ለመሳብ አትሞክር በተፈጥሮ የሰዎችን ትኩረት የመሳብ ተሰጥኦ ከሌለህ በማስመሰሉ ሞኝ ትሆናለህ። ~ t.me/https_Asselfya

―ክፍል (⑦) 📚الوسائل المفيدة للحياة السعيدة «ደስተኛ ሕይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች!»

በመጠናናት ስም የሚጀመር ፍቅር ለትዳር መፍረስ አንዱ ምክንያት መሆኑን ያውቃሉ? ሁለት ጥንዶች ከትዳር በፊት የሚጀምሩት የፍቅር ህይወት በአብዛኛው በሀሰት ማንነት ላይ የተመሠረት ነው። ስስታሙ ለጋሽ፣ ጨካኙ ሩህሩህ፣ ተናዳጁ ታጋሽ፣ ኮስታራው ተጫዋች መስሎ የውሸት ባህሪ ተላብሶ ሴቷን በእጁ ለማድረግ ይሞክራል። ሴቷም በተመሳሳይ በሀሰት ማንነቷ ተወዳጅና ተፈቃሪ ለመሆን ትሞክራለች። በዚህ መልኩ የተመሰረተ ትዳር ከአንድና ሁለት ወር በኃላ በግጭትና ክስ ውጥረት ውስጥ ይገባል። በዚህ ጊዜ የሚቀርበው ክስ "ከዚህ በፊት የማውቀው ሰው አይደለም ተቀየረብኝ"፣ ከዚህ በፊት የማውቃት አይነት ሰው አይደለችም ተቀየረችብኝ" የሚል ይሆናል። ተቀይሮባት ሳይሆን የተደበቀው ማንንቱ ግልፅ ወጥቶ ነው። ተቀይራበት ሳይሆን የተደበቀው ማንነቷ ግልፅ ወጥቶ ነው። منقول . t.me/https_Asselfya

① 📍ተወዳዳሪ ቁጥር አንድ: " ኢስማኢል ሙስጠፋ" ከ"ቡታጀራ" 📖የተቀራውን ገፅ ለማግኘት👇👇 https://t.me/ibnuidris_teppi/2842

የገጠር ሙሀደራዎች ~ √ድግምት እና ድግምተኞች↷⇓↶ t.me/nuredinal_arebi/19668 t.me/nuredinal_arebi/19668 √በአላህ ማመን ⓵↷⇓↶ t.me/nuredinal_arebi/19670 t.me/nuredinal_arebi/19670 √በአላህ ተመኩ ⓶↷⇓↶ t.me/nuredinal_arebi/19672 t.me/nuredinal_arebi/19672 √አስካሪ መጠጥ እና ቁማር↷⇓↶ t.me/nuredinal_arebi/19675 t.me/nuredinal_arebi/19675 √ኒፋቅ እና ሙናፊቆች↷⇓↶ t.me/nuredinal_arebi/19681 t.me/nuredinal_arebi/19681 √የልብ በሽታ እና በሺተኞች↷⇓↶ t.me/nuredinal_arebi/19682 t.me/nuredinal_arebi/19682 √የቀብር አምልኮ↷⇓↶ t.me/nuredinal_arebi/19683 t.me/nuredinal_arebi/19683 √ህዝባችን እና እስልምና↷⇓↶ t.me/nuredinal_arebi/19685 t.me/nuredinal_arebi/19685 √ሞትን ማስታወስ↷⇓↶ t.me/nuredinal_arebi/19691 t.me/nuredinal_arebi/19691 √በአላህ ብቻ መመካት↷ ⇓↶ t.me/nuredinal_arebi/19723 t.me/nuredinal_arebi/19723 = 🎙በኑረድን አል አረቢ አቡ ፋሩቅ

▪️وَمَنْ أَحْسَنُ قَوْلًۭا مِّمَّن دَعَآ إِلَى ٱللَّهِ وَعَمِلَ صَٰلِحًۭا وَقَالَ إِنَّنِى مِنَ ٱلْمُسْلِمِينَ ~ ኑ ወደአላህ ብሎ ከሚጣራ  መልካምን ከሠራ  እኔ ከሙስሊሞች ነኝ ብሎ  ከሚል የበለጠ ንግግርን፦ ስራን አሳማሪ የለም። ~

~አላህ ሆይ! የትንኝ ክብደት በማትመዝነው በዚች ዱንያ እና የዱንያ ሰዎችን ሁሉ በፈተንክበት ፈተና እኛን አትፈትነን፤ ይቅር ባይ ነህ ይቅር በለን፣ መሐሪ ነህ ማረን፣ አዛኝ ነህ ደካማ ባሮችህ ነንና እዘንልን‼️ t.me/https_Asselfya

ተቆጥሮ የማያልቀው የ አብዱልሀሚድ እና የ ግብረአባሮቹ ስህተቶችን ማጋለጥ  ክፍል 07 በ ቀጣይም ክፍል አብዱልሀሚድ ከወደቀባቸው ስህተቶች ውስጥ በድምፅ መረጃ ጋር  የተደገፈ የሚቀርብ ይሆናል ።  ነገ (ጁምዓ) ይጠብቁን በአላህ ፍቃድ  https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed https://t.me/UstazKedirAhmed

❀•° 💎الخوف من الفتن وسوء العاقبة الشيخ #عبدالكريم_الخضير حفظه الله •

🔍ረመዷንን የተመለከቱ ሀዲሶች በአማርኛ 〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️〰️ ~ረመዷንን አስመልክቶ ትክክለኛና የተረጋገጡ ሀዲሶች ~ስለ ረመዷን የሚወሩ የተዋሹና ትክክል ያልሆኑ ሀዲሶች 👉ለሌሎች ሼር በማድረግ ስለረመዷን ግንዛቤ እናስጨብጥ። t.me/https_Asselfya

በርጋታ ቀስ ብለሽ ቁርአን ስትቀሪ የነቢን ንግግር ሐዲሥ ስትማሪ ትንሽ ትልቅ ሳትይ ባወቅሽዉ ስትሰሪ አርእያ ስትሆኝ ለወዳጅ ዘመድሽ አቤት መማረክሽ አቤት ደስ ማለትሽ የኒቃብሽ ካባ ያ ግርማ ሞገስሽ
በርጋታ ቀስ ብለሽ ቁርአን ስትቀሪ የነቢን ንግግር ሐዲሥ ስትማሪ ትንሽ ትልቅ ሳትይ ባወቅሽዉ ስትሰሪ አርእያ ስትሆኝ ለወዳጅ ዘመድሽ አቤት መማረክሽ አቤት ደስ ማለትሽ የኒቃብሽ ካባ ያ ግርማ ሞገስሽ እንዲሁ ዝምብሎ ይስባል ሙሐባሽ ለኔ ያርጋት ብሎስ መብዛቱ የሚመኝሽ አቤት..... ሤት ልጅ ቁጥብ ሆና ዲኗን ስትማር በቻለችዉ ለመተግበር ስትጥር በአላህ ይሁንብኝ ምንኛ ማራኪ ናት። ምንኛ ደስ ትላለች ያአላህህህ

―ክፍል (⑥) 📚الوسائل المفيدة للحياة السعيدة «ደስተኛ ሕይዎት ለመኖር የሚያግዙ ነጥቦች!»