ru
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
9 045
Подписчики
-1024 часа
+157 дней
-6830 день
Архив постов
🔖አድስ የሙሀደራ ፕሮግራም! 🎙በኡስታዝ ሙሀመድ አብዲላህ ባቲ ~ የአላህ ስምና ባህሪያት ተ       ጀ             መ                    ረ ~ t.me/Online_Eslamawiy_Market

📚ተይሲር  አህካመ ተጅዊድ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔖ክፍል  03       ጀ          መ                 ረ = https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

📚ተይሲር  አህካመ ተጅዊድ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔖ክፍል  02      ጀ          መ                 ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም የፊታችን ጁሙዐ ምሽት 3፡30 "የእውቀት ብርሃን ሲኻደም" በሚል ርዕሰ በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። በፕሮግራሙ ላይ የሚሳተፉ ኡስታዞች :- 1, ዶ/ር ሰዒድ ሙሳ
ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም የፊታችን ጁሙዐ ምሽት 3፡30 "የእውቀት ብርሃን ሲኻደም" በሚል ርዕሰ በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። በፕሮግራሙ ላይ የሚሳተፉ ኡስታዞች :- 1, ዶ/ር ሰዒድ ሙሳ 2, ኡስታዝ አቡል ዓባስ 3, ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ ባጂ 4, ኡስታዝ አቡ ሙስሊም 6, ኡስታዝ ዐብዱ ሸኩር አቡ ፈውዛን ኢማሙ አሕመድ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ:- "ዒልም ባይኖር ኑሮ ሰዎች እንደ እንስሳ በሆኑ ነበር። ሰዎች ከምግብ እና መጠጥ በላይ ዒልም ይበልጥ ያስፈልጋቸዋል። ምክኒያቱም ምግብ እና መጠጥ በቀን ውስጥ ሁለት ግዜ ወይም ሶስት ግዜ ቢፈልጉ ነው። እውቀት ግን በሁሉም ወቅት አስፈላጊ ነው።" [መዳሪጁ ሳሊኪን] 👉ፕሮግራሙ የሚተላለፍበትን ግሩፕ ፈጥነው ለመቀላቀል ይህንን ሊንክ ይጫኑ። https://t.me/+VZ9_ttWrYipiYjc0 https://t.me/+VZ9_ttWrYipiYjc0 ♻️ባረከሏሁፊኩም ወጀዛኩሙሏሁ ኸይራ

🔖አድስ የዳዕዋ ፕሮግራም ! የፊታችን ቅዳሜ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:30ላይ በonline ልዩ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተናል፤ ተወዳጅ መሻይኾች እና ኡስታዞች የሚታደሙበት ይሆናል
🔖አድስ የዳዕዋ ፕሮግራም ! የፊታችን ቅዳሜ  በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:30ላይ በonline  ልዩ የሆነ የዳዕዋ  ፕሮግራም አዘጋጅተናል፤ ተወዳጅ መሻይኾች እና ኡስታዞች የሚታደሙበት ይሆናል። የፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዶች :- ❶»ሸይኽ አወል አሕመድ  (አቡ ዓማር)    ርዕስ፦ በስአቱ ይነገራል ➋»ሸይኽ ሁሰይን ኢንድሪስ( አቡ ሐኒፋ)       ርዕስ፦ባወቁት አለመስራት ያለዉ አደጋ ❸»ኡስታዝ አብዱረዛቅ «ባጂ»     ርዕስለደረቁ ልቦች መዲሀኒት..! ❹»ኡስታዝ ሙሐመድ አብዲላህ «ባቲ»    ርዕስ፦ የአላህ ስምና ባህሪያት  ❺»ኡስታዝ አብዱሽኩር «አቡ ፈዉዛን»    ርዕስአኼራን ማስታወስ ➏አቡ ሐፍሷ «ይማም»   ርዕስለስደተኛ እህቶች ...! ❼አቡ ሒበቲላህ «ሁሴን» ርዕስ፦የትዳር ፀጋ ❽አቡ አይመን «ጀማል»   ርዕስየሴት ልጅ ሀያዕ መጥፋት    ✓የፕሮግራሙ መሪዎች :- ➀ )አቡ ማሪያህ    «ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ግሩፕ»።    || t.me/Online_Eslamawiy_Market t.me/Online_Eslamawiy_Market

በግልባጭ ላንተም ነዉ .....!

........ሳገባሽ ላፍቅርሽ....... የምን መጣደፍ ነው ቅጥ ያጣ ችኮላ ከጋብቻ በፊት ቃል ኪዳን መሃላ የዘመኑ ሰዎች ሰይጥነው ተራቀው የፍቅር ጓደኛ ቅምጥ ቢጤ ይዘው ሊጀምሩ ፍቅር ሊቀምሱ ስሜቱ
........ሳገባሽ ላፍቅርሽ....... የምን መጣደፍ ነው ቅጥ ያጣ ችኮላ ከጋብቻ በፊት ቃል ኪዳን መሃላ የዘመኑ ሰዎች ሰይጥነው ተራቀው የፍቅር ጓደኛ ቅምጥ ቢጤ ይዘው ሊጀምሩ ፍቅር ሊቀምሱ ስሜቱን ምግቤ ተቀይሯል ልያቸው አይንሽን ውበትሽ ማርኮኛል ፍቅረኛሽም ልሁን ቢላት ባንደበቱ ቃላት በመደርደር እሷም እንደ ወጉ ትንሽ በመግደርደር ዘላ ገባችበት የጥፋቱን መንደር Hello! ውዴ ፍቅሬ የት ነው ያለኸው? በጣም ናፍቀኸኛል አይኖችህን ልየው! ማለት ጀምራለች እሷም በተራዋ የሀራሙ ወጥመድ ገብቶ በገላዋ ቀን መሽቶ ሲነጋ ጊዜያት አለፉ ሸህዋ ገረፋቸው አልጋ ላይ አረፉ ዚናም ተፈፀመ ሀራም ተሸመተ አላህን አስቆጡ ሸይጧን ተደሰተ ተነነ ደረቀ ወረተኛው ፍቅር ሲጀመር ያስጠላ ሲፈፀም አያምር ሚስጥሩ የገባው የዘላቂ ፍቅር መተሳሰብ ያለው የሞላው ቁምነገር ያ የሱና ወጣት በዲኑ ቆፍጣናው ምርጫሽ ከሆነ አላህን የፈራው ግልፁን ይነግርሻል ምንም ሳይደብቅሽ በአላህ መንገድ ላይ ስጓዝ ያገኘሁሽ መሆን ያለበትን እቅጩን ልንገርሽ ጥርጥር የሌለው ሙስሊም እህቴ ነሽ ጊዜው አልደረሰም ሳገባሽ ላፍቅርሽ Copied

🛑👉ቀጥታ ስርጭት የጁሙአ ኹጥባ "ከሀርቡ" 👇👇👇👇 https://t.me/sefinetunuh?livestream

🔖አድስ የዳዕዋ ፕሮግራም ! የፊታችን ቅዳሜ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:30ላይ በonline ልዩ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተናል፤ ተወዳጅ መሻይኾች እና ኡስታዞች የሚታደሙበት ይሆናል
🔖አድስ የዳዕዋ ፕሮግራም ! የፊታችን ቅዳሜ  በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:30ላይ በonline  ልዩ የሆነ የዳዕዋ  ፕሮግራም አዘጋጅተናል፤ ተወዳጅ መሻይኾች እና ኡስታዞች የሚታደሙበት ይሆናል። የፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዶች :- ❶»ሸይኽ አወል አሕመድ  (አቡ ዓማር)    ርዕስ፦ በስአቱ ይነገራል ➋»ሸይኽ ሁሰይን ኢንድሪስ( አቡ ሐኒፋ)       ርዕስ፦ባወቁት አለመስራት ያለዉ አደጋ ❸»ኡስታዝ አብዱረዛቅ «ባጂ»     ርዕስለደረቁ ልቦች መዲሀኒት..! ❹»ኡስታዝ ሙሐመድ አብዲላህ «ባቲ»    ርዕስ፦ የአላህ ስምና ባህሪያት  ❺»ኡስታዝ አብዱሽኩር «አቡ ፈዉዛን»    ርዕስአኼራን ማስታወስ ➏አቡ ሐፍሷ «ይማም»   ርዕስለስደተኛ እህቶች ...! ❼አቡ ሒበቲላህ «ሁሴን» ርዕስ፦የትዳር ፀጋ ❽አቡ አይመን «ጀማል»   ርዕስየሴት ልጅ ሀያዕ መጥፋት    ✓የፕሮግራሙ መሪዎች :- ➀ )አቡ ማሪያህ    ➁ )አብዱል ከሪም «ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ግሩፕ»።    || t.me/Online_Eslamawiy_Market t.me/Online_Eslamawiy_Market

📚ተይሲር  አህካመ ተጅዊድ ቂርአት ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 🔖ክፍል  01 🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ      ጀ          መ                 ረ https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream

🔖ትዳርና አላማ...! ዲኑንና አኽላቁን  የምተወጅለት ባል መጥቶልሽ አላማ አለኝ እያልሽ. የምትመልሽ እህት.  ምን ታይቶሽ ነው?  ከትዳር የሚያግድ አላማ ምን አይነት አላማ ሆኖ  ነው? አላማሽ ተሳክቶ  ትዳሩስ ቢጠፋ? ትዳር የአላህ እርዚቅ ነው ልትይኝ ትችያለሽ. ትክክል ነሽ  እርዚቅን መልሶ  . ሌላ እርዚቅ መፈለግ ግን . ብልህነት አይደለም።“የተገኘን ትቶ ያልተገኘን መፈለግ ጥበብ አይደለም" ከትዳር የበለጠ ምን አላማ አለ?    ትዳር እና አላማ በምንም አይጋጭም በተለይ ሴት ልጅ አግብታም ላለመችለት ህልም መኖር ትችላለች።እንዳምው ብርታትን ታገኛለች። منقول .. t.me/https_Asselfya

የእውቀት አስፈላጊነት 2 ||• በሸይኽ ሙሐመድ ወሌ ረሒመሁላ፞ህ

Голосовое сообщение02:44

🛑👉ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ 🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ ጀ        መ                  ረ https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream

اللهمّ أعِنّي على ذِكرِكَ وشُكرِكَ وحسنِ عبادتِك ~አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ"። ~

🔹 وصية عامة للشباب فضيلة الشيخ أ.د./ #عبدالسلام_الشويعر حفظه الله تعالى 🎙

🔖አንድ ሰው እንደት እንደዚህ ደስተኛ ሂዎት ሊኖርህ ቻለ ተብሎ ሲጠየቅ አላህን በድብቅ ማመጽ ትቸ ብሎ መለሰ! ብዙዎችን የከበደው. ይህ ነው። ~ t.me/https_Asselfya
🔖አንድ ሰው እንደት እንደዚህ ደስተኛ ሂዎት ሊኖርህ ቻለ ተብሎ ሲጠየቅ አላህን በድብቅ ማመጽ ትቸ ብሎ መለሰ! ብዙዎችን የከበደው. ይህ ነው። ~ t.me/https_Asselfya

አሏህካለ ነገጧት ከፈጅር በሃላ እንጀምራለን ተዘጋጆ ባረከሏሆፊኩም
አሏህካለ ነገጧት ከፈጅር በሃላ እንጀምራለን ተዘጋጆ ባረከሏሆፊኩም