💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
الذهاب إلى القناة على Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
إظهار المزيد9 045
المشتركون
-1024 ساعات
+157 أيام
-6830 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from ↪ ዳዕዋቱ ሰለፍያ በወሎ
🔖አድስ የሙሀደራ ፕሮግራም!
🎙በኡስታዝ ሙሀመድ አብዲላህ ባቲ
~ የአላህ ስምና ባህሪያት
ተ
ጀ
መ
ረ
~
t.me/Online_Eslamawiy_Market
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
📚ተይሲር አህካመ ተጅዊድ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔖ክፍል 03
ጀ
መ
ረ
=
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
Repost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
📚ተይሲር አህካመ ተጅዊድ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔖ክፍል 02
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
Repost from إذاعة العلم الشرعي || ሸሪዐዊ እውቀት ማሰራጫ
ልዩ የሙሐደራ ፕሮግራም
የፊታችን ጁሙዐ ምሽት 3፡30 "የእውቀት ብርሃን ሲኻደም" በሚል ርዕሰ በአይነቱ ልዩ የሆነ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል።
በፕሮግራሙ ላይ የሚሳተፉ ኡስታዞች :-
1, ዶ/ር ሰዒድ ሙሳ
2, ኡስታዝ አቡል ዓባስ
3, ኡስታዝ ዐብዱረዛቅ ባጂ
4, ኡስታዝ አቡ ሙስሊም
6, ኡስታዝ ዐብዱ ሸኩር አቡ ፈውዛን
ኢማሙ አሕመድ ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ:-
"ዒልም ባይኖር ኑሮ ሰዎች እንደ እንስሳ በሆኑ ነበር።
ሰዎች ከምግብ እና መጠጥ በላይ ዒልም ይበልጥ ያስፈልጋቸዋል። ምክኒያቱም ምግብ እና መጠጥ በቀን ውስጥ ሁለት ግዜ ወይም ሶስት ግዜ ቢፈልጉ ነው። እውቀት ግን በሁሉም ወቅት አስፈላጊ ነው።" [መዳሪጁ ሳሊኪን]
👉ፕሮግራሙ የሚተላለፍበትን ግሩፕ ፈጥነው ለመቀላቀል ይህንን ሊንክ ይጫኑ።
https://t.me/+VZ9_ttWrYipiYjc0
https://t.me/+VZ9_ttWrYipiYjc0
♻️
ባረከሏሁፊኩም ወጀዛኩሙሏሁ ኸይራ🔖አድስ የዳዕዋ ፕሮግራም !
የፊታችን ቅዳሜ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:30ላይ በonline ልዩ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተናል፤ ተወዳጅ መሻይኾች እና ኡስታዞች የሚታደሙበት ይሆናል።
►የፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዶች :-
❶»ሸይኽ አወል አሕመድ (
አቡ ዓማር)
ርዕስ፦ በስአቱ ይነገራል
➋»ሸይኽ ሁሰይን ኢንድሪስ( አቡ ሐኒፋ)
ርዕስ፦ባወቁት አለመስራት ያለዉ አደጋ
❸»ኡስታዝ አብዱረዛቅ «ባጂ»
ርዕስ፦ለደረቁ ልቦች መዲሀኒት..!
❹»ኡስታዝ ሙሐመድ አብዲላህ «ባቲ»
ርዕስ፦ የአላህ ስምና ባህሪያት
❺»ኡስታዝ አብዱሽኩር «አቡ ፈዉዛን»
ርዕስ፦ አኼራን ማስታወስ
➏አቡ ሐፍሷ «ይማም»
ርዕስ ፦ ለስደተኛ እህቶች ...!
❼አቡ ሒበቲላህ «ሁሴን»
ርዕስ፦የትዳር ፀጋ
❽አቡ አይመን «ጀማል»
ርዕስ፦ የሴት ልጅ ሀያዕ መጥፋት
✓የፕሮግራሙ መሪዎች :-
➀ )አቡ ማሪያህ
☞«ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ግሩፕ»።
||
t.me/Online_Eslamawiy_Market
t.me/Online_Eslamawiy_Market........ሳገባሽ ላፍቅርሽ.......
የምን መጣደፍ ነው ቅጥ ያጣ ችኮላ
ከጋብቻ በፊት ቃል ኪዳን መሃላ
የዘመኑ ሰዎች ሰይጥነው ተራቀው
የፍቅር ጓደኛ ቅምጥ ቢጤ ይዘው
ሊጀምሩ ፍቅር ሊቀምሱ ስሜቱን
ምግቤ ተቀይሯል ልያቸው አይንሽን
ውበትሽ ማርኮኛል ፍቅረኛሽም ልሁን
ቢላት ባንደበቱ ቃላት በመደርደር
እሷም እንደ ወጉ ትንሽ በመግደርደር
ዘላ ገባችበት የጥፋቱን መንደር
Hello! ውዴ ፍቅሬ የት ነው ያለኸው?
በጣም ናፍቀኸኛል አይኖችህን ልየው!
ማለት ጀምራለች እሷም በተራዋ
የሀራሙ ወጥመድ ገብቶ በገላዋ
ቀን መሽቶ ሲነጋ ጊዜያት አለፉ
ሸህዋ ገረፋቸው አልጋ ላይ አረፉ
ዚናም ተፈፀመ ሀራም ተሸመተ
አላህን አስቆጡ ሸይጧን ተደሰተ
ተነነ ደረቀ ወረተኛው ፍቅር
ሲጀመር ያስጠላ ሲፈፀም አያምር
ሚስጥሩ የገባው የዘላቂ ፍቅር
መተሳሰብ ያለው የሞላው ቁምነገር
ያ የሱና ወጣት በዲኑ ቆፍጣናው
ምርጫሽ ከሆነ አላህን የፈራው
ግልፁን ይነግርሻል ምንም ሳይደብቅሽ
በአላህ መንገድ ላይ ስጓዝ ያገኘሁሽ
መሆን ያለበትን እቅጩን ልንገርሽ
ጥርጥር የሌለው ሙስሊም እህቴ ነሽ
ጊዜው አልደረሰም ሳገባሽ ላፍቅርሽ
Copied
Repost from አህሉ-ተውሂድ ኢስላሚክ ሴንተር - ሀርቡ
🛑👉ቀጥታ ስርጭት የጁሙአ ኹጥባ
"ከሀርቡ"
👇👇👇👇
https://t.me/sefinetunuh?livestream
🔖አድስ የዳዕዋ ፕሮግራም !
የፊታችን ቅዳሜ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 3:30ላይ በonline ልዩ የሆነ የዳዕዋ ፕሮግራም አዘጋጅተናል፤ ተወዳጅ መሻይኾች እና ኡስታዞች የሚታደሙበት ይሆናል።
►የፕሮግራሙ ተጋባዥ እንግዶች :-
❶»ሸይኽ አወል አሕመድ (
አቡ ዓማር)
ርዕስ፦ በስአቱ ይነገራል
➋»ሸይኽ ሁሰይን ኢንድሪስ( አቡ ሐኒፋ)
ርዕስ፦ባወቁት አለመስራት ያለዉ አደጋ
❸»ኡስታዝ አብዱረዛቅ «ባጂ»
ርዕስ፦ለደረቁ ልቦች መዲሀኒት..!
❹»ኡስታዝ ሙሐመድ አብዲላህ «ባቲ»
ርዕስ፦ የአላህ ስምና ባህሪያት
❺»ኡስታዝ አብዱሽኩር «አቡ ፈዉዛን»
ርዕስ፦ አኼራን ማስታወስ
➏አቡ ሐፍሷ «ይማም»
ርዕስ ፦ ለስደተኛ እህቶች ...!
❼አቡ ሒበቲላህ «ሁሴን»
ርዕስ፦የትዳር ፀጋ
❽አቡ አይመን «ጀማል»
ርዕስ፦ የሴት ልጅ ሀያዕ መጥፋት
✓የፕሮግራሙ መሪዎች :-
➀ )አቡ ማሪያህ ➁ )አብዱል ከሪም
☞«ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ግሩፕ»።
||
t.me/Online_Eslamawiy_Market
t.me/Online_Eslamawiy_MarketRepost from ኢብኑ ተይሚያ የተውሂድ የሱና ቻናል
📚ተይሲር አህካመ ተጅዊድ ቂርአት
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
🔖ክፍል 01
🎙በአቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Sadik_Ibnu_Heyru?livestream
Repost from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖ትዳርና አላማ...!
ዲኑንና አኽላቁን የምተወጅለት ባል መጥቶልሽ አላማ አለኝ እያልሽ. የምትመልሽ እህት. ምን ታይቶሽ ነው? ከትዳር የሚያግድ አላማ ምን አይነት አላማ ሆኖ ነው? አላማሽ ተሳክቶ ትዳሩስ ቢጠፋ? ትዳር የአላህ እርዚቅ ነው ልትይኝ ትችያለሽ. ትክክል ነሽ እርዚቅን መልሶ . ሌላ እርዚቅ መፈለግ ግን . ብልህነት አይደለም።“የተገኘን ትቶ ያልተገኘን መፈለግ ጥበብ አይደለም" ከትዳር የበለጠ ምን አላማ አለ? ትዳር እና አላማ በምንም አይጋጭም በተለይ ሴት ልጅ አግብታም ላለመችለት ህልም መኖር ትችላለች።እንዳምው ብርታትን ታገኛለች።
منقول
.. t.me/https_Asselfya
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
🛑👉ቀጥታ ስርጭት ተስሒሑ ቲላዋ
🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream
اللهمّ أعِنّي على ذِكرِكَ
وشُكرِكَ وحسنِ عبادتِك
~አላህ ሆይ! አንተን በማውሳት፣ በማመስገንና ኢባዳን በማሳመር ላይ አግዘኝ"።
~
🔹 وصية عامة للشباب
فضيلة الشيخ أ.د./ #عبدالسلام_الشويعر حفظه الله تعالى 🎙
🔖አንድ ሰው እንደት እንደዚህ ደስተኛ ሂዎት ሊኖርህ ቻለ ተብሎ ሲጠየቅ
አላህን በድብቅ ማመጽ ትቸ ብሎ መለሰ!
ብዙዎችን የከበደው. ይህ ነው።
~
t.me/https_Asselfya
አሏህካለ ነገጧት ከፈጅር በሃላ
እንጀምራለን ተዘጋጆ
ባረከሏሆፊኩም
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
