ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Открыть в Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Больше
8 763
Подписчики
-424 часа
-357 дней
-6930 дней
Архив постов
﴿ إِذ قالَ يوسُفُ لِأَبيهِ يا أَبَتِ إِنّي رَأَيتُ أَحَدَ عَشَرَ كَوكَبًا وَالشَّمسَ وَالقَمَرَ رَأَيتُهُم لي ساجِدينَ ﴾

تِلاَوٓةٰ طَيِّبَةٰ.. 🫀🍂

~ዛሬ ላስቀናችሁ ከመዳሜ ጋ ወጣ ብለናል ....ኑ
+2
~ዛሬ ላስቀናችሁ ከመዳሜ ጋ ወጣ ብለናል ....ኑ

አላህ ሆይ ! ~ በኸይር ያወሱንን ሁሉ በኸይር አውሳቸው ። በበጎ ያስታወሱንን ሁሉ በበጎ ነገር አስታውሳቸው ። በእዝነትህ ሸፍናቸው በብርሃንህ ሙላቸው በፍቅርህ ተቀበላቸው ደህናእደሩልኝ t.me/https_Asselfya

👉🛑ቀጥታ ስርጭት ቂርአት ↶ فضل صوم  رمضان  وقیامه ↷ ↳ ክፍል  ➃↲ 🎙 በአብዱረሕማን አቡ ዑሰይሚን ጀ      መ               ረ https://t.me/abuUseyminabdurehman?livestream

~ቆይ ልታገስ ብለህ ቀኑንና ዓመቱን ሙሉ ስትጠብቅ አትኑር ። እስቲ ደግሞ መንገድ ቀይርና በሌላ ስልት ሞክር ። ~
~ቆይ ልታገስ ብለህ ቀኑንና ዓመቱን ሙሉ ስትጠብቅ አትኑር ። እስቲ ደግሞ መንገድ ቀይርና በሌላ ስልት ሞክር ። ~

↪️ ረመዷንን አስመልክቶ አቡ አብዲላህ ኢብኑ ኸይሩ ምን አለ !?                     🛑👉ተከተሉኝ ↓↓↓↓ ~~ ↱ረመዷን መድረስ ትልቅ ፀጋ ነዉ↴ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9948 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9948 ↱ረመዷን እና ነሺዳ↴ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9926 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9926 ↱አደገኛ የረመዷን ሌቦች↴ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9955 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9955 ↱የሰለፎች ሁኔታ በረመዷን↴ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9981 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/9981 ↱ረመዷን እና ቁርአን↴ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10065 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10065 ↱ሱሁርን መመገብ↴ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10185 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10185 ↱በረመዷን ሁለቱ ጅሃዶች↴ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10190 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10190 ↱ፆመኛን ማስፈጠር↴ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10207 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10207 ↱ረመዷንን ለሶስት መክፈል↴ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10255 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10255 ↱ረመዷን ግማሺ ያለ ቢድዓ↴ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10287 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10287 ↱ፆመኞች ሁለት አይነት ናቸዉ↴ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10310 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10310 ↱በረመዷን መልካም ስራ ላይ መሽቀዳደም t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10349 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10349 ↴በረመዷን ሱና የሰራ እንደ ፈርድ ይቆጠራልን !? t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10369 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10369 ↱ፆማችን ከወንጀል እንጠብቅ↴ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10381 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10381 ↱በረመዷን የሴቶች ፕሮግራም↴ t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10396 t.me/Sadik_Ibnu_Heyru/10396 = «ሌሎችም በፁሁፍም በድምፀም የቀረቡ ትምህርቶች  በዚሁ ቻናል ያገኛሉ  ይጠቀሙ ለሌሎችም ያጋሩ !!»

﴿ الحَمدُ لِلَّهِ الَّذي لَهُ ما فِي السَّماواتِ وَما فِي الأَرضِ وَلَهُ الحَمدُ فِي الآخِرَةِ وَهُوَ الحَكيمُ الخَبيرُ ﴾ - سبإ #تلاوة .

ቀጥታ ስርጭት كيف نستقبل رمضان? ረመዷንን እንዴት እንቀበለው? የስርጭት ሊንክ https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream https://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድና የተከበራቹህ የቻናሌ ተከታታዮች ወንድምና እህቶች በአሏህ ፍቃድ ዛሬ በቀጥታ ስርጭት ለአንድ ሃጃ የምንገናኝ ይሆናል እሱም ታላቁ የሰለፍዮች መ
+5
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድና የተከበራቹህ የቻናሌ ተከታታዮች  ወንድምና እህቶች በአሏህ ፍቃድ ዛሬ በቀጥታ ስርጭት ለአንድ ሃጃ የምንገናኝ ይሆናል እሱም ታላቁ የሰለፍዮች መገናኛ የሆነውን አንሷር መስጂድ ኮርኒስ ማርጨረሻ የኒያ ፕሮግራም ነው። በአሏህ ፍቃድ መስጂዳችንን ለረመዷን ዝግጁ ለማድረግ ከሁላችንም ርብርብ ይፈልጋልና የቻልነውን በመነየት የቀረውን 76ሺ አካባቢ ብር እንሸፍን ቀጥታ ስርጭቱ የሚሆነው በ قناة أبي ريس لنشر السنة ነው ውድ የቻናሌ ተከታታዮች ዛሬ በአሏህ ፍቃድ አታሳፍሩኝም ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ 1ሺ ብር ብናወጣ የሚፈለገው 76 ሰው ብቻ ነው 5 ሺ ብር ብናወጣ የሚፈለገው 15 ሰው አካባቢ ነው። በዚሁ አጋጣሚ በአሏህ ፍቃድ ረመዷንን እንዴት እንቀበለው በሚል የሙሃደራ ሰዓት ይኖረናል እንዲሁም ቲላዋና አንዳንድ ምክሮችን እንለዋወጣለን። ሰዓት በኢትዮ አቆጣጠር 3:30 የስርጭት ሊንክ http://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream http://t.me/abu_reyyis_arreyyis?livestream ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ የመስጂዱ አሁናዊ ሁኔታ በምስሉ ላይ  ተያይዟል

☞ተከታታይ ስለረመዷን ኪታብ ቂርአት «ረመዷን የቁርአን ወር ነዉ» ~ክፍል  ➁      ~የኪታብ  pdf ⤵️     t.me/https_Asselfya/8136

~ወርቅ የምታወጡና አትርፋችሁ የምትሸጡ ይመስል የሰዉን ገመና እና ነዉር አትከታተሉ። የፈተና ወጥመድ አጥምዳችሁም ሰው ሲወድቅ አይታችሁ ለመሳቅም አትቸኩሉ። ~ሰዎች ሁሉ ይፈተናሉ ። ~የሚወድቁ አሉ። ~የሚያልፉም አሉ። ለወደቁት እዘኑላቸው እንጂ አትሳለቁ። ስላለፋችሁ አመስግኑ እንጂ አትመፃደቁ። ቀልባችሁ ሁኔታዎችን በሚገለባብጥ ጌታ እጅ እንዳለች አትዘንጉ። ዛሬ ጠንካራ ብትሆኑ እንኳ ነገ ደካማ ልትሆኑ ትችላላችሁ። አላህ ሆይ ! መጨረሻችንን አሳምርልን ። አንተ ልብን እንደፈለክ የምታገላብጥ ነህና ልቤን በዲነል ኢስላም አፅናልኝ!! t.me/https_Asselfya

﴿ أَمَّن يُجيبُ المُضطَرَّ إِذا دَعاهُ وَيَكشِفُ السّوءَ ﴾. #تلاوة_مسائية .

ከቡሉጉል መራም ኪታብ ፆምን የሚመለከቱ ህግጋቶች በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን -ሐፊዞሁሏህ- በ10 ተከታታይ ክፍሎች የተቀራ ሲሆን ትምህርቱን እነዚህን ሊንኮች በመጫን በቀላሉ ማግኝት ይችላሉ። = የኪታቡ ፒ
ከቡሉጉል መራም ኪታብ ፆምን የሚመለከቱ ህግጋቶች በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን -ሐፊዞሁሏህ- በ10 ተከታታይ ክፍሎች የተቀራ ሲሆን ትምህርቱን እነዚህን ሊንኮች በመጫን በቀላሉ ማግኝት ይችላሉ። = የኪታቡ ፒዲኤፍ ↓↓↓ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4180 🛑👉ክፍል አንድ ↓↓↓ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4179 🛑👉ክፍል ሁለት ↓↓↓ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4183 🛑👉ክፍል ሶስት ↓↓↓ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4185 🛑👉ክፍል አራት ↓↓↓ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4187 🛑👉ክፍል አምስት ↓↓↓ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4189 🛑👉ክፍል ስድስት ↓↓↓ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4191 🛑👉ክፍል ሰባት ↓↓↓ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4194 🛑👉ክፍል ስምንት ↓↓↓ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4196 🛑👉ክፍል ዘጠኝ ↓↓↓ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4198 🛑👉ክፍል አስር ↓↓↓ t.me/SheikhMuhammedZainAdam/4200 🛑👉ሙዘኪራ ፊ አህካም ፂያም↓↓ t.me/SheikhMuhammedZain/1256 = t.me/SheikhMuhammedZainAdam

አላህ ባሮቹን ይፈትናል !

በተከበረውና በተወዳጁ 🎙ኡስታዝ መሀመድ ሲራጅ حفظه الله ورعاه 🍀ስለ  ትዳር   የዳሰሰ   እጥር   ምጥን      ያለች  . ~

በተወዳጁና በተከበረው በውዱ 🎙 ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር حفظه الله ورعاه       🍀🍀ስለ ትዳር የዳሰሰ እጥር ምጥን ያለች ጣፍጭ ምክር🍀🍀