💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Открыть в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Больше8 859
Подписчики
+1124 часа
+287 дней
-1730 дней
Архив постов
🔖 የአሹራ ፆምን በተመለከተ..!
አቡ ቀታዳ አል አንሷርይ አላህ መልካም ስራው ይውደድለትና እንዲህ አለ፦
የአላህ መልእክተኛ ﷺ ስለ አሹራ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህም አሉ፦ 【ያለፈውን አንድ አመት ወንጀል ያብሳል】ብለዋል።
📚 (ሙስሊም ዘግቦታል።)
~የሚፆመዉ 10ኛዉ ቀን ሲሆን ነገር ግን አህለል ኪታቦችን ለመሀለፍ 9ኛዉ(ዘጠነኛዉን) ቀን መፆም የፈለገ በላጩ ይህ ነዉ።
~የአሹራ ቀን ፆም የሚጀመረው ነገ እሮብ እና ሐሙስ ይሆናል ማለት ነዉ። ዘጠንኛዉን ቀን መፆም ያልቻለ 10ኛዉ እና 11ኛዉ ቀን መፆም ይችላል።
مَنْ دَلَّ عَلَى خَيْرٍ فَلَهُ مِثْلُ أَجْرِ فَاعِلِهِ }.
(ሌሎችን) ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው የተገበረውን ሰው አምሳያ ምንዳ ይኖረዋል።
Repost from قُدوَتي الصَحَابِيَاتْ🎀
🎊የኒካህ ፕሮግራም ጥሪ ወረቀት🎊
» የአቶ ሙሐመድ አሊ
እና
» የወይዘሮ ጦይባ ሰዒድ
«ኒካህን ምክንያት በማድረግ ማክሰኞ ሰኔ 16/2018 ዓ.ም .ከምሽቱ 3:30 ጀምሮ «በሴቶች አዳራሽ» ያዘጋጀነዉ ፕሮግራም ስላለ በአክብሮት ጠርተንዎታል።»
☏ጠሪ፦ አክባሪዎቻችሁ የኢብኑ ተይሚያ የሴቶች ለሴቶች ትዉዉስ ፕሮግራም አቅራቢ እህቶች !
ግሩፑ ላይ የሌላችሁና መቀላቀል ለምትፈልጉ በተቀመጠው ቦት ሪከርድ በማድረግ @Qudwatii1_bot👈 ያናግሩን።
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
🔖የጀነት አበባ!
የአላህ መልእክተኛ ስለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል።
~
ከጀነት እንስቶች መካከል ሐዉራ ወደ ምድር ብትመለከት ከምስራቅ እስከ ምዕራብ ብርሀኗ ያንፀባርቃል፤ባማረ ሽታም ምድርን ባወደች ነበር። በጭንቅላቷ ላይ የምታደርገዉ ሻሽ ከዱኒያና ከዉስጧ ካለ ሁሉ የተሻለ ነዉ።📚( ቡኻሪ ዘግቦታል)
~ሻሿ ከዱኒያና ከዉስጧ ካሉ ሀብቶች ሁሉ ዉድ ከሆነ የሻሿ ባለቤት እንሰት ቁንጅና እንደት ሊገለፅ ይሆን ?!
አላህ በጀነት ሰዎች ላይ ሞትን ስላስወገደ እንጅ በዉበቷ ምክንያት በሞቱ ነበር። እጇን ወደ ምድር ብታወጣ ፍጥረታት በሙሉ በዉበቷ በተፈተኑ ነበር።
t.me/https_AsselfyaRepost from Abu useymin (Mohammed Ali)
🔖محضرة جديدة 05• የኢማን ጥፍጥና ! 🎙 አቡ ዑበይዳህ ሰዒድ || t.me/MohamedAliEdris
Repost from Abu useymin (Mohammed Ali)
🔖محضرة جديدة 04• በሀቅ ላይ መፀናት ! 🎙አቡ ሀሳን ዓልይ || t.me/MohamedAliEdris
Repost from Abu useymin (Mohammed Ali)
🔖 محضرة جديدة 03• አላህን መፍራት ! 🎙ሸይኽ አወል አሕመድ || t.me/MohamedAliEdris
Repost from Abu useymin (Mohammed Ali)
🔖 محضرة جديدة 02• የትዳር አንገብጋቢነት ! 🎙ኡስታዝ ኸድር አሕመድ || t.me/MohamedAliEdris
Repost from Abu useymin (Mohammed Ali)
🔖محضرة جديدة 01• የትዳር ማጣፈጫ ቅመሞች ! 🎙አቡ ሒበቲላህ ሑሰይን || t.me/MohamedAliEdris
Repost from "ዳሩል -ዒልም የእዉቀት ማዕዲ !
🔖ለሰርግ ቀን ረጂም ጊዜ ሰጥተን ከምንዘጋጀው በላይ ከሰርግ ቀናችን በኋላ ላለው ሂወታችን በረጂሙ ልንዘጋጂለት ይገባለ።
በትዳር ውስጥ ብዙ ፀጋ አለና ፀጋውን ለማገኘት ከወዲሁ ዝግጁ ሆናችሁ ግቡ!
||
🔘 فـَائـِدَةُ
✍🏻 قال العلامة ابن عثيمين رحمه الله تعالى :
إذا لم نستدرك أعمارنا بالأعمال الصالحة ، فاتتنا الدنيا والآخرة .
| [] شرح الكافية الشافية(٣٨٠/٤) [] |
☀️ኢብኑ ረጀብ ረሒመሁሏህ ፡–
ወደ መስጂዶች መጓዝ ከጂሀድ ፊሰቢሊላህ ይመደባል ። እርሱም ወንጀልን ያስምራል።
📚መጂመዑ_ረሳዒል
Repost from Abu useymin (Mohammed Ali)
بارك الله لكما وبارك عليكما وجمع بينكما في
الخير
👉የአላህ ፍቃዱ .......!!
» የአላህ ፍቃዱ ደርሶ የጌታችን
»ሙሽራ ሁናለች የሱና እህታችን
»የረሱሉ ሱና ነዉም ፈለጋችን
»እንኳን ደስ አላችሁ ደስታችሁ ደስታችን..!
👉በሀላል አብቃቅቶ...!!
» በሀላል አብቃቅቶ አላህ ያኑራችሁ
»በተዉሂድ በሱና ያሸብርቅ ቤታችሁ
»ለኡማዉ ጠቃሚ መልካም ልጅይስጣችሁ...!
👉በመልካም በማዘዝ...!!
» በመልካም በማዘዝ መጥፎን ከልክላችሁ
»ሁሌም በሀቅ ላይ ፅናቱን ይስጣችሁ
»ለእህት ዎንድሞች ሞደል ያድርጋችሁ ::
👉የሱናዋ ቆንጆ...!!
«የሱናዋ ቆንጆ በተውሂድ ያበበች
«በጀሊሉ ፍቃድ ዛሬ ተዘወጀች
«የሱናዋ እህቴ በጣሙን ታምራለች
«ከሀራም እርቃ ለዚህ ቀን በቅታለች
👉አልሀምዱሊላህ.....!!
«አልሀምዱሊላህ እንኳን ደስ አላቹህ
«የፍቅር የደስታ ይሁን ትዳራቹህ
«በሸሪአው መንገድ ይድመቅ ትዳራቹህ
«ፍቅር ይስፈን ሁሌ በቤት በኑሯቹህ
👉ቤትሽን በደስታ.....!!
«ቤትሺን በደስታ አሏህ ያሥውብልሽ
«አብበሽ አፍሪልን አሏህ ያሣካልሽ
«ደስታን ይወፍቅሽ በትዳር ሂወትሽ
«አቢድ ሷሊህ ልጆች አላህ ይወፍቅሽ
«ደስ የሚል ሀያትን ፍቅርን ይለግስሽ
«መልካም ሀላል ሪዚቅ ጀሊሉ ያብዛልሽ
ከሱና እህትሽ ሐያት✍
Repost from Abu useymin (Mohammed Ali)
بَارَكَ اللهُ لَكُمَا، وَبَارَكَ عَلَيْكُمَا، وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا فِي خَيْرٍ. اللَّهُمَّ اجْعَلْ بَيْنَهُمَا مَوَدَّةً وَرَحْمَةً، وَارْزُقْهُمَا ذُرِّيَّةً صَالِحَةً، وَبَارِكْ لَهُمَا فِي رِزْقِهِمَا، وَاجْعَلْ حَيَاتَهُمَا سَعَادَةً وَطَاعَةً.
مبروك اختي الكريمة يا حبيبة قلبي، أتمنى لكِ من أعماق قلبي السعادة الأبدية في حياتك الزوجية. أسأل الله أن يجعلكِ أسعد عروس ويرزقكِ الذرية الصالحة. أنتِ تستحقين كل خير، وكم أنا سعيدة برؤيتكِ في هذا اليوم المميز. بارك الله لكِ وبارك عليكما وجمع بينكما في خير."
"أدعو الله أن يجعل حياتكما مليئة بالحب والسعادة والخير."
" مبروك يا أجمل عروس، أتمنى لكِ التوفيق في حياتك الجديدة."
"اللهم اجعله زواج الدهر، وبارك لهما وعليهما."
"أتمنى لكِ حياة زوجية سعيدة مليئة بالحب والود."
"اللهم اجعله زواجًا مباركًا، واجعله بداية لحياة سعيدة."."
🎀💎💎🎀🎀🌹🌹🌺🌺🌸🌸
مَا أَجْمَلَ الدُّنْيَا إِذَا طَابَتْ بِصُحْبَتِنَا
فِي طَاعَةِ الرَّحْمَنِ كَانَتْ كُلُّ هِمَّتِنَا
لَمْ نَلْتَقِ لَكِنْ لَنَا فِي الْقَلْبِ مَنْزِلَةٌ
أَقْوَى مِنَ الْقُرْبِ فِي الدُّنْيَا وَأَجْمَلُهُ
يَا حِلْيَةَ الرَّوْضِ يَا أُخْتِي وَيَا أَمَلِي
مُبَارَكٌ عِقْدُكِ الْغَالِي مَعَ الرَّجُلِ
فَاسْتَقْبِلِي الْبَيْتَ بِالْإِيمَانِ رَاضِيَةً
وَكُونِي فِي كُلِّ حَالٍ لَهُ دَاعِيَةً
لَا تَبْخَلِي بِابْتِسَامَاتٍ تُنِيرُ لَهُ
فَالْوَجْهُ الضَّاحِكُ لِلْأَزْوَاجِ جَنَّتُهُ
وَاصْبِرِي إِنْ رَأَيْتِ الْمَوْجَ مُرْتَفِعًا
فَالصَّبْرُ يَجْعَلُ بَيْتَ الْمُؤْمِنِ مَرْفَعًا
يَا رَبِّ فَاجْمَعْهُمَا فِي الْخَيْرِ دَائِمَةً
وَاجْعَلْ حَيَاتَهُمَا بِالسَّعْدِ قَائِمَةً
يَا وَرْدَتِي
عَبْرَ الْأَثِيرِ نَسَجْنَا حَبْلَ إِخَائِنَا
وَفِي كِتَابِ اللهِ كَانَ لِقَاؤُنَا
مَا ضَرَّنَا بُعْدُ الدِّيَارِ وَإِنَّمَا
أَرْوَاحُنَا تَلْتَقِي فِي السَّمَاءِ تَبَسُّمَا
يَا هَايُوتِي الْيَوْمَ زُفَّتْ بَهْجَتِي
فَاسْمَعِي مِنْ نَبْضِ قَلْبِي نَصِيحَتِي
إِنَّ التِّجَارَةَ مَعَ الرَّحْمَنِ رَابِحَة
فَاجْعَلِي بَيْتَكِ لِلْقُرْآنِ صَالِحَةٌ
أَطِيعِي زَوْجَكِ فِي غَيْرِ مَعْصِيَةٍ
تَعِيشِي فِي الدُّنْيَا بِأَعْلَى مَنْزِلَةٍ
وَإِذَا غَضِبَ فَكُونِي لَهُ بَلْسَمًا
وَامْلَئِي أَرْجَاءَ بَيْتِكِ تَرَنُّمًا
أَسْأَلُ اللهَ أَنْ يَرعَاكُمَا دَوْمًا
وَيَرْزُقَكُمَا ذُرِّيَّةً تَقَرُّ بِهَا الْعَيْنُ يَوْمًا
فَرِحْتُ لَكِ يَا نُورَ الْعَيْنِ وَالْقَلْبِ
يَا مَنْ عَرَفْتُكِ فِي مَدْرَسَةِ الدِّينِ وَالْحُبِّ
لَمْ نَلْتَقِ بَيْنَ الْوَرَى بِالْأَعْيُنِ النَّظَرَا
لَكِنَّ حُبَّكِ فِي أَعْمَاقِ صَدْرِي سَرَى
مُبَارَكٌ زِفَافُكِ يَا عَرُوسَ الْخَيْرِ وَالسَّنَا
جَعَلَ اللهُ بَيْتَكِ مَأْوَى الْحُبِّ وَالْهَنا
كُونِي لِزَوْجِكِ أَرْضًا يَكُنْ لَكِ سَمَاءً
وَاحْفَظِي سِرَّهُ صَبَاحًا وَمَسَاءً
عِيشَا عَلَى التَّقْوَى وَسُنَّةِ خَيْرِ الْأَنَامِ
لِتَلْتَقُوا غَدًا فِي جَنَّةِ السَّلَامِ
بَارَكَ اللهُ لَكُمَا وبارك عليكما وَجَمَعَ بَيْنَكُمَا بِالْخَيْرِ
مِنْ أُخْتِكِ أُمِّ حتم مكية
Repost from Abu useymin (Mohammed Ali)
🥀ባረከሏሁ ለኩማ ወባረክ አለይኩማ ወጀመአ በይነኩማ ፊልከይር አላህ
ትዳራችሁን ያማረ የሰመረ ያድርግላችሁ
ሙሽሪት ሙሽራው እንኳን ደስ አላችሁ
በእዝነት በውደታ ይድመቅ ትዳራችሁ
በትቅዋ በዚክር ይሞላ አድስ ጎጆችሁ
መልካም ዝርዮችን አሏህም ይስጣችሁ
የኡማው ተምሳሌት ጥንዶች ያድርጋችሁ
ምክር
በአድሱ ቤታችሁ በትዳር ስትኖሩ
አንዱን አንዱን ስተት አትቆጣጠሩ
በትዳር ህይወት ላይ ትግስት ያስፈልጋል
በሁለቱ ጥንዶ ልዩነትለምፍጠር ሸይጧኑ ይጥራል
በመካከላችሁ በሚፈጠር ነገር
ራሳችሁ ፍቱት ለሰው አይነገር
አንተ ትብስ አንች ሁሌም እያላችሁ
ካሉሽ ካሉህ ወሬ እጅግ እርቃችሁ
ሁልጊዜ በደስታ ኑሩ ተዋዳችሁ
ሸያጢነል ጅኖች የሰወችም አሉ
የሰወችን ደስታ ሊያርቁ የሚሉ
በሉ አይዟችሁበአድሱ ህይወትላይ ሁሌምተዋደዱ
አብባችሁ አፍሩ ውለዱ ክበዱ
ደግሞበድጋሜእንኳን ደስ አላችሁ
የትዳር ህይወቱ ይባረክላችሁ
Repost from Abu useymin (Mohammed Ali)
🎉 ቀጥታ ስርጭት የዳእዋ ፕሮግራም
〰🎊〰🎊〰🎊〰🎊〰🎊〰
🎙በወንድም አቡ ዑበይዳህ
ጀ
መ
ረ
↷↷↷↷↷⇊🎙⇊↶↶↶↶
https://t.me/MohamedAliEdris?livestream
Repost from Abu useymin (Mohammed Ali)
🎉 ቀጥታ ስርጭት የዳእዋ ፕሮግራም
〰🎊〰🎊〰🎊〰🎊〰🎊〰
🎙በሸይኽ አወል አሕመድ
ጀ
መ
ረ
↷↷↷↷↷⇊🎙⇊↶↶↶↶
https://t.me/MohamedAliEdris?livestream
🎉 ቀጥታ ስርጭት የዳእዋ ፕሮግራም
〰🎊〰🎊〰🎊〰🎊〰🎊〰
🎙በኡስታዝ ኸድር አሕመድ
ጀ
መ
ረ
↷↷↷↷↷⇊🎙⇊↶↶↶↶
https://t.me/MohamedAliEdris?livestream
