💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
Відкрити в Telegram
💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።
Показати більше9 029
Підписники
+624 години
-97 днів
-11130 день
Архів дописів
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች!
الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል ⓾】
t.me/misbahulhu
➡️የኪታብ bdf ለማገኘት⤵️
t.me/https_Asselfya/11734
Repost from Abu useymin (Mohammed Ali)
የልጆች ጉዳይ🔷 ለምግባቸው ፣ ለመጠጣቸው ፣ ለልብሳቸው ፣ለጤንነታቸው ማሰብ ወይም ትኩረት ማድረግ ጥበቃ ( ሪዓየህ) ይባላል ። 🔶 ለዲናቸው ፣ ለአቅላቸው ፣ለስነ ምግባራቸው ፣ ለሱሉካቸው ትኩረት መስጠት ኩትኮታ (ተርቢያህ ) ይባላል ። ♻️ ዛሬ ግን አብዘሀኛው ሰው እነዚህን ሁለት ነገሮች እየለዩ አይደለም ። ለዚያም ነው አብዘሀኛው ወላጆች በልጆቻቸው ደስተኛ ያልሆኑት ። ዛሬ አንተ ልጅህን /ልጅሽን አላህ እንዲያውቅ ፣ ለሰላት ትኩረት እንድሰጥ ፣ የወላጆችን ሐቅ እንዲያውቅ ፣ ትልልቆቹ ን እንዲያከብር ካለስተማርከው መውለድህ ምኑ ላይ ነው ትርፉ ! አቡ አሰይሚን https://t.me/MohamedAliEdris https://t.me/MohamedAliEdris
🔖አንድት ሴት እከሌን ፍፁም አላገባም ብላ ቤተሰቦቿን ብታምፅ ወላጆችን እንደበደለች አይቆጠርባትም።
📚የሳዑዲ ቋሙ የፈታዋ ኮሚቴ―
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ፌስታል ይዛችሁ እንዳትቀጡ!
~
ከነገ ቅዳሜ ጥር 23/2018 ጀምሮ ፌስታል ይዞ የተገኘ ይቀጣል ተብሏል። እገዳው ሁሉንም አይነት ፌስታሎች የሚያጠቃልል ሲሆን በእጅ ይዞ ለተገኘ ግለሰብ ከ2,000 እስከ 5,000 ብር ፣ ለአምራቾች፣ አከማቺዎች እና አከፋፋዮች ደግሞ ከ50,000 እስከ 200,000 ብር ቅጣት እና እስከ አምስት አመት የሚደርስ ጽኑ እስራት ያስቀጣል ተብሏል።
ተግባራዊነቱን ወደፊት የምናየው ይሆናል። ዋናው ነገር ህጉን ሰበብ አድርጎ የሚንቀሳቀስ የራበው ጅ - ብ እንዳያገኛችሁ ተጠንቀቁ። "ሰኞን አትሁኑ!"
"ሼር" ብታደርጉት።
=
የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/IbnuMunewor
t.me/IbnuMunewor
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
🛑👉ቀጥታ ስርጭት
ተስሒሑ ቲላዋ
🎙በወንድማችን ሙሀመድ ሲራጅ
ጀ
መ
ረ
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream
كان من دعاء رسول الله ﷺ، وأسألُك لذَّةَ النَّظرِ إلى وجهِك الكريمِ والشَّوقَ إلى لقائِك في غيرِ ضرَّاءَ مضرَّةٍ ولا فتنةٍ مضلَّةٍ اللَّهمَّ زيِّنَّا بزينةِ الإيمانِ واجعَلنا هداةً مُهْتدينَ 📚📚رواه النسائي وصححه الألباني
በአላህ ፍቃድ የተጀመረው አዲስ ኪታብ ስም፣
አሳሲያት (መሰረታዊ ነጥቦች ለኢስላማዊ ኩትኮታ።)
በ ጥያቄና መልስ የተዘጋጀ
ክፍል 1
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem
የኪታቡን ፒዲኤፍ በዚህ ሊንክ ያገኙታል።
https://t.me/SadatKemalAbuMeryem/8105
በዚህች ዱንያ መልካም ለዋሉልን ሰዎች ሁሉ የአቅማችንን መልካም አድርገን ውለታቸውን ልንመልስላቸው እንችል ይሆናል…… የአላህን ውዴታ እንድናገኝ ቃሉን ላስተማሩን እና ከቁርአን ጋር ያቆራኙን የቁርአን አስተማሪዎቻችንን ውለታ ግን ፍጹም መመለስ አንችልም
اللهمّ جازهم بالإحسانِ إحسانًا.
🔖
አላህና መልእክተኛው እንዲህ አሉ ብለህ ስትነግራቸው ወይም ከመጥፎ ነገር ስትከለክላቸው ኢማሙ ሻፍእይ እንዲህ አሉ ወይም እኛ ሻፍእያዎች ነን የሚሉ ሰዎች ይህንን የሳቸው ንግግር ቢሰሙ እራሳቸውን ከብዙ ጥፋት ያድኑ ነበር።
📍قال الإمام الشافعي رحمه الله :
«إِذَا وَجَدْتُمْ لِرَسُولِ اللَّهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ سُنَّةً فَاتَّبِعُوهَا، وَلَا تَلْتَفِتُوا إِلَى قَوْلِ أَحَدٍ»
📚حلية الأولياء (١٠٧/٩).
~
t.me/https_Asselfyaالآدابُ الْمُهِمَّةُ لِنِسَاءِ الْأُمَّةِ
🏝 አዲስ ደርስ ለሴቶች
【 ክፍል ስድስት ⑨ 】
https://t.me/misbahulhu
الآدابُ الْمُهِمَّةُ لِنِسَاءِ الْأُمَّةِ
🏝 አዲስ ደርስ ለሴቶች
【 ክፍል ስድስት ⑩ 】
https://t.me/misbahulhu
Repost from 𝐀𝐛𝐮 𝐒𝐮𝐟𝐲𝐚𝐧~𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
በነገራችን ላይ…ዛሬ ላይ የሰዎችን ማንነትና ሥነምግባር መስጂድ አካባቢ አትፈልጉ። እዉጭ በልብስና በአካላቸው ላይ በሚያንፀባርቁት ሁኔታቸው ላይም አትፈልጉ። ሶላትና ፆማቸው ዉስጥም አትፈልጉ።
ባይሆን በንግድ ቦታዎች አካባቢ እምነት ያላቸው ስለመሆኑ፣ አደራ ሲሰጧቸው ታማኝ ስለመሆናቸው፣ በብድርና ዕዳ በጊዜ የሚመልሱ መሆናቸዉን፣ በዝምድና የሚቀጥሉ መሆናቸዉን፣ ዉርስ በሚከፋፈልበት ጊዜ ፍትሃዊ መሆናቸዉን ..በነኚህ ቦታዎች ላይ ይመልከቱ። በርግጥም እዚህ አካባቢ ተፈትነው ካለፉ -ኢንሻ አላህ-ኢማን ያላቸው ጥሩ ሰዎች ናቸው።
በነገራችን ላይ በስሜ ከሚጠሩኝ ይልቅ በኩኒየ ቢጠሩኝ ነዉ ደስ የሚለኝ ።
መዳሜ ነች ያወጣችልኝ ።አላህ ይዘንላትና ወደአኼራ ሂዳለች ።በልጀ ስም ሁለየም አስታዉሳታለሁ ።
ኩንያ ኢስላም እውቅና የሰጠው የአረቦች ባህል ነው !
🎙በኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር ሓፊዘሁላህ
~ t.me/Darutewhide
🔖የነሲሀቲ ሊኒሳእ ኪታብ ቂርአት
📍ክፍል ❸❷
ጀ
መ
ረ
https://t.me/durusuabihizam?livestream
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
