es
Feedback
💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀

Ir al canal en Telegram

💎ሀያዕ ሲወሳ ለሴት ልጅ ጌጧ ነውና ሁሌም አብራ ትወሳለች፣ #ሴት ልጅና #ሀያዕ አብረው የሚኖሩ መቼም የማይነጣጠሉ ጥምሮች ናቸው። 👉 ሴት ልጅ ስትፈጠርም በሀያዕ ዘውድ አሸብርቃ ነው። 💎ይህንን ዘውድ ከራሷ የገፈፈች ሴት ግን ህያው ከሆኑ ሰዎች መሀል እንደምትንቀሳቀስ በድን ትሆናለች።

Mostrar más
8 856
Suscriptores
+224 horas
+357 días
-330 días
Archivo de publicaciones
🔖ወደ_አላህ_የሚያቃርብ_መልካም_ስራ አላውቅም ለወላጆች መልካም መዋል ቢሆን እንጂ…‼
🔖ወደ_አላህ_የሚያቃርብ_መልካም_ስራ አላውቅም ለወላጆች መልካም መዋል ቢሆን እንጂ…‼    

◾️ሞት መች ይመጣል ◾️የት ቦታ እሞታለሁ ◾️ሞቴ በምን ሰበብ ይሁን ◾️መቼ ይሁን የምሞተው ✅ የሚለው ብዙም አያስጨንቅህ። ~ይልቁንስ ሊያስጨንቅህ የሚገባው የምሞተው፦ 🔹በምን አይነት ሁኔታ ይሆን 🔹ኻቲማዬ ተበላሽቶ ወይስ አምሮ 🔹አላህ ወዶልኝ ወይስ ጠልቶኝ 🔹በአቋሜ ፀንቼ ወይስ ተሸራትቼ 🔹ከወንጀሌ ተመልሼ ወይስ በዛው ዘውትሬ ♨️የሚለውን ነው።

👉አልቻልንበትም እንጂ አንዳንዴ ከሰው መገለል ( መልካም ስራዎችን ከመስራት ጋር ) ቀልብን ከሚያለሰልሱ ነገሮች ውስጥ አንዱ ነው !!!

🛍ለሚስት መልካም መሆን ማለት እሷን  ማስቸገርህን መተዉ  ሳይሆን እሷ ስታስቸግርህ ታግሰህ ማለፍ ነዉ።

ከሴቶች ስብስብ፣ ከአሉባልታ ወሬ፣ ከሃሜት፣ ወሬን ከማዋሰድ እና መልካም ስራዎች ከሚያቃጥሉ ስብስቦች ያገለለች እና በቁርኣን እና በሸሪዓ እውቀት እንዲሁም ግንዛቤ የተጠመደች ሴት ምንኛ የተባረከች እና የታደለች ናት!!

የምትቆም ሴት እጂጉን አብዝቶ ይወዳል!! 🎈ኡኽታ እኔና አንቺስ  በችግሩም በደስታውም ጊዜ አብረነው ነን❓

ወንድ ልጂ ከምንም በላይ በችግሩ ግዜ ከጎኑ የምትቆም ሴት እጂጉን አብዝቶ ይወዳል!! 🎈ኡኽታ እኔና አንቺስ  በችግሩም በደስታውም ጊዜ አብረነው ነን❓

"ህዝቦች የ ኢኽቲላጥን «ወንድ ና ሴት መቀላቀልን» በለመዱ ቁጥር፣ በወንዶቻቸው ዘንድ ለሴቶቻቸው ያላቸው ቅናት ይሸረሸራል፣ በሴቶቻቸውም ዘንድ ሀያእ ይጠፋል።" ወሏሁል ሙስተዓን!

ሡፍያን አስ–ሰውሪይ እንዲህ ይላሉ፦ “ሁሉን ቻይ የሆነውን አላህን በመፍራት ላይ አደራህን! ከሰዎች መገለልን አጥበቀህ ያዝ፣ በራስህ ላይ ተጠመድ፣ የአላህን መፅሐፍ (ቁርኣን) መጽናኛ አድርግ።” 📚አልጀርህ ወት–ተዕዲል (1/87)

የማይካድ እውነታ👌 ሴትን ልጅ ዲንና ስርአት እንጂ   ምንም ነገር ቆንጆ አያደርጋትም። ،

ጤና ማለት በጤነኛ  ሰው ላይ ያለ ዘውድ ነው ያንን ዘውድ ህመምተኛ እጂ ማንም አያያለው። الصحة تاج على الإنسان السليم ولا أحد يرى هذا التاج إلا المرضى.

ምንም በዱኒያ ጉዳይ ባተሌ ብትሆኑ ከእዉቀት ማድ አትራቁ ​የሁሉም ደረሳ አላማ የግድ አሊም መሆን አይደለም፤ ይልቁንም እውቀትን በመፈለግህ የሚፈለገው ዋናው ዓላማ የሚከተሉትን እንድታሳካ ነው፡- ​① ከራስህ ላይ አላዋቂነትን እንድታነሳ፣ ② አላህን ትክክለኛ በሆኑ አምልኮዎች (ኢባዳዎች) እንድታመልክ፣ ③ እንዲሁም አቂዳህ (እምነትህ) የቀና ሆኖ አላህ ዘንድ በንፁህ ልብ እንድትቀርብ ነዉ። ​የላቀዉ ጌታችን እንዲህ ይላል፦ ​﴿وَلَا تُخْزِنِي يَوْمَ يُبْعَثُونَ * يَوْمَ لَا يَنْفَعُ مَالٌ وَلَا بَنُونَ * إِلَّا مَنْ أَتَى اللَّهَ بِقَلْبٍ سَلِيمٍ﴾ [الشعراء: 87-89]. ​«በሚቀሰቀሱበት ቀንም አታዋርደኝ፤ ገንዘብም ልጆችም በማይጠቅሙበት ቀን፡፡ ወደ አላህ በንጹህ ልብ የመጣ ሰው ቢኾን እንጅ፡፡» ​💡 ንፁህ ልብ ማለት፡- ከጥርጣሬዎች (ሹብሃት) የጠራ እና በስሜት ፍላጎቶች (ሸህዋት) ላይ ከመዘውተርና ከመውደድ የዳነ ነው። ​🌐 https://t.me/durusuabihizam

አላህ የምትብቃቁበትን እና ለዲኑ የምታገለግሉበትን ሀብት ይስጣቹህ ወንድም እህቶቼ
አላህ የምትብቃቁበትን እና ለዲኑ የምታገለግሉበትን ሀብት ይስጣቹህ ወንድም እህቶቼ