cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Daniel 🕊🕊🕊🇱🇷

Больше
Рекламные посты
18 336
Подписчики
-2824 часа
-1547 дней
-64630 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Фото недоступноПоказать в Telegram
ዜና: #በአማራ ክልል #የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሕመድ አሊ ተገደሉ የብልጽግና ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል እና በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሕመድ አሊ በታጣቂዎች መገደላቸው ተገለጸ። ከአማራ ክልል መንግስት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ እና ከዞኑ ኮሙዩኒኬሽን ያገኘነው መረጃ እንደሚያሳየው አቶ አሕመድ አሊ የተገደሉት #በከሚሴ ከተማ ከሚገኘው መስጅድ ዛሬ ሰኔ 28 ቀን 2016 ዓ.ም “ጁምአ ሶላት ሰግደው ወደ ቤታቸው ሲመለሱ ከታጣቂዎች በተተኮሰባቸው ጥይት” ነው። የክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ እንዳመላከተው ዋና አስተዳዳሪው የተገደሉት “የአንድነት ፀር በሆኑ ፅንፈኞች“ ሲል በጠራቸው ሀይሎች በተተኮሰ ጥይት ነው። በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ አሕመድ አሊ “በ39 ዓመታቸው መስዋዕት ሆነዋል” ያለው የአማራ ክልል መንግስት መግለጫ “ፅንፈኝነት መሪዎችን በመግደል የሚያሸንፍ ቢመስልም የበለጠ ትግላችንን እንድናጠናክር የሚያደርግ ነው” ሲል አስታውቋል። አቶ አሕመድ አሊ ከ1997 ዓ.ም ጀምሮ በዞኑ አስተዳደር በተላያዩ ሃላፊነት ቦታዎች ማገልገላቸውን ከዞኑ ያገኘነው መረጃ ያሳያል። ================ የአዲስ ስታንዳርድ አማርኛ የማኅበራዊ ትስስር ገጾችን ይቀላቀሉ፡ ቴሌግራም: https://rb.gy/rekjr ፌስቡክ: https://rb.gy/xwxb3 ትዊተር (X)፡ https://rb.gy/34uh4 ዩቲዩብ፡ https://rb.gy/bjcbg ድረገጽ: https://rb.gy/5td6n ቲክቶክ፡https://rb.gy/3bghek
Показать все...
👍 11😢 3 1👏 1
ከገዱ አንዳርጋቸው ከታምራት ላይኔ ጋር ሆናቹ የምታስመልሱት የኦሮሞ ጥያቄ የለም !! ለሥልጣን ጥማት ብላቹ ሌላ ብጥብጥ አታምጡብን።
Показать все...
👍 20😡 5
00:40
Видео недоступноПоказать в Telegram
ወለጋ ሰላም ይፈልጋል ወለጋ ልማት ይፈልጋል #1NoWar
Показать все...
14.50 MB
👍 11 4😡 2
Фото недоступноПоказать в Telegram
ከሰላም እንጂ ከጦርነት አናተርፍም #1NoWar
Показать все...
👍 10😭 5 1🔥 1😡 1
Фото недоступноПоказать в Telegram
ፀባቸው ኦሮሞአዊ የደም ማንነት ጋር ነው የምንለው በምክንያት ነው ፍትጊያ አቁማቹ ተስማሙ የምንለውን ለዚሁ ነው።
Показать все...
👍 15 4
01:58
Видео недоступноПоказать в Telegram
#1NoWar
Показать все...
74.76 MB
👍 2 1
00:10
Видео недоступноПоказать в Telegram
ከተማው ፅዱ መሆኑ ብቻ በቂ አይደለም ማህበረሰቡ መሰልጠን ቆሻሻን ማፅዳት የራስን እና የአካባቢን ፅዳት መጠበቅን ይጨምራል።
Показать все...
9.10 MB
👍 26🥰 2👏 2😢 1💔 1
00:19
Видео недоступноПоказать в Telegram
8.01 KB
👏 8 4
ያለውጤት ተጠናቋል ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ በቱርክ አንካራ ዛሬ ሰኔ 24/2016 ያደረጉት ውይይት ያለምንም ውጤት ተጠናቋል፣እ/ኤ/አ መስከረም 2/2024 እንደገና ለመገናኘት በቀጠሮ መለያየታቸውን የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሃካን ፊዳን ( Hakan Fidan) ገልጸዋል።
Показать все...
👍 3
Repost from Gumaa Saaqqataa
በዱባይ '"ልሙጡ ነው ባንዲራችን "'ሲል ያመሸውን የቴዲ አፋሮ የፕላቲኒየም ስፖንሰር ከቦሌ ቡልቡላ እሰከ ኮዬ ፈጨ ያለውን መሬት ያለ ጨረታ የተሰጠው' ኦቪድ ሪል እስቴት' ነው።
Показать все...
👍 11😡 5 4😢 3
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.