Repi primary school
前往频道在 Telegram
ተማሪነት በሕይወት ውስጥ የማይረሳ እና ተገልጦ የማያልቅ ምዕራፍ ነው። እኛ ደግሞ ከዚህ ተገልጦ ከማያልቅ ምዕራፍ ውስጥ ምርጥ ምርጡን እንሰጣለን። ተማሪዎች በቤታቸው ሆነው ጥያቄዎችን በመስራት ለፈተና የምናዘጋጅበት ቻናል ነዉ:: 📩 Mars@abc ☎ ️ 011 369 4040 0909 61 58 78
显示更多3 314
订阅者
+124 小时
+47 天
+3330 天
数据加载中...
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+87
在0个频道中
八月 '26
+141
在0个频道中
Get PRO
七月 '26
+174
在0个频道中
Get PRO
六月 '26
+188
在2个频道中
Get PRO
五月 '26
+49
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+47
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+50
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+69
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+82
在1个频道中
Get PRO
十二月 '25
+59
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+119
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+102
在0个频道中
Get PRO
九月 '25
+118
在0个频道中
Get PRO
八月 '25
+123
在1个频道中
Get PRO
七月 '25
+193
在0个频道中
Get PRO
六月 '25
+127
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+42
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+36
在0个频道中
Get PRO
三月 '25
+14
在0个频道中
Get PRO
二月 '25
+34
在0个频道中
Get PRO
一月 '25
+53
在0个频道中
Get PRO
十二月 '24
+46
在0个频道中
Get PRO
十一月 '24
+67
在0个频道中
Get PRO
十月 '24
+154
在0个频道中
Get PRO
九月 '24
+113
在0个频道中
Get PRO
八月 '24
+72
在0个频道中
Get PRO
七月 '24
+787
在2个频道中
Get PRO
六月 '24
+69
在0个频道中
Get PRO
五月 '24
+66
在0个频道中
Get PRO
四月 '24
+50
在0个频道中
Get PRO
三月 '24
+51
在0个频道中
Get PRO
二月 '24
+60
在0个频道中
Get PRO
一月 '24
+51
在0个频道中
Get PRO
十二月 '23
+86
在0个频道中
Get PRO
十一月 '23
+111
在0个频道中
Get PRO
十月 '23
+66
在0个频道中
Get PRO
九月 '23
+51
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+117
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+196
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+70
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+33
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+42
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+66
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+45
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+79
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+111
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+122
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+37
在0个频道中
Get PRO
九月 '22
+55
在0个频道中
Get PRO
八月 '22
+95
在0个频道中
Get PRO
七月 '22
+234
在0个频道中
Get PRO
六月 '22
+37
在0个频道中
Get PRO
五月 '22
+28
在0个频道中
Get PRO
四月 '22
+27
在0个频道中
Get PRO
三月 '22
+22
在0个频道中
Get PRO
二月 '22
+39
在0个频道中
Get PRO
一月 '22
+12
在0个频道中
Get PRO
十二月 '21
+18
在0个频道中
Get PRO
十一月 '21
+12
在0个频道中
Get PRO
十月 '21
+61
在0个频道中
Get PRO
九月 '21
+55
在0个频道中
Get PRO
八月 '21
+214
在0个频道中
Get PRO
七月 '21
+84
在0个频道中
Get PRO
六月 '21
+36
在0个频道中
Get PRO
五月 '21
+52
在0个频道中
Get PRO
四月 '21
+52
在0个频道中
Get PRO
三月 '21
+54
在0个频道中
Get PRO
二月 '21
+1 530
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 21 九月 | 0 | |||
| 20 九月 | +2 | |||
| 19 九月 | 0 | |||
| 18 九月 | +2 | |||
| 17 九月 | +1 | |||
| 16 九月 | +3 | |||
| 15 九月 | +3 | |||
| 14 九月 | +16 | |||
| 13 九月 | +24 | |||
| 12 九月 | +6 | |||
| 11 九月 | +4 | |||
| 10 九月 | +4 | |||
| 09 九月 | +3 | |||
| 08 九月 | +5 | |||
| 07 九月 | +3 | |||
| 06 九月 | +2 | |||
| 05 九月 | +4 | |||
| 04 九月 | +1 | |||
| 03 九月 | +1 | |||
| 02 九月 | +2 | |||
| 01 九月 | +1 |
频道帖子
ቀን 11/1/2019
ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎች እናተማሪ ወላጆች በሙሉ
👉👉👉👉👉👉የማስጠንቀቂያ መልዕክት
እንደሚታወቀው የ2019 ትምህርት ዘመን ትምህርት ከተጀመረ አንድ ሳምንት ተጠናቆ ሁለተኛሳምንት ተጀምሯል ።ስለሆነም እስካሁን ትምህርት ያልጀመሩ ወይም ትምህርት ቤት ያልመጡ በርካታ ተማሪዎች አሉ።የመጡ ደብተር ፣ዩኒፎርም እና መፃህፍት እየተሰጠ ነው።ስለዚህ
1, ይህሳምንት ግብዓት ሰጥተን የምናጠናቅቅበትበመሆኑ ግብዓት እንድትወስዱ
2, በዚህ ስምንት ውስጥ ከ3ቀን በላይ የሚቀሩ ተማሪዎችን ወይም እስካሁን ትምህርት ያልጀመሩ ተማሪዎችን ስም የምንሰርዝ እና የምናሠናብት መሆኑን አጥብቀን እናሣውቃለን ።
👉ት/ቤቱ
| 2 | ትምህርት በሬድዮ ሰኞ መስከረም 11 2019 ይጀምራል | 855 |
| 3 | ለተማሪ ወላጆች እና ተማሪዎች በሙሉ
የ2019 ትምህርት ከተጀመረ 3ኛ ተቀን ላይ ደርሰናል ።አብዛኞቹ ተማሪዎች ትምህርት የጀመሩ ቢሆንም በተቀመጠው የመግቢያ ስዓት የመገኘት ተገቢውን የፀጉር አቆራረጥ ያለማቋረጥ እና ተገቢውን የትምህርት አቤት አለባበስ የመልበስ ችግር ያለባቸው ተማሪዎች አሉ።ስለሆነም ወላጆች ልጆቻችሁን
1, በሰአት ትምህርት ቤት ፀጉራቸውን ተቆርጠው፣ተገቢውን አለባበስ ለብሰው በየቀኑ ወደ ትምህርት ቤት እንድትልኩ እያሣወቅን እስከ አርብ ትምህርት የማይጀምሩ የተመዘገቡ ተማሪዎች ላይ ተገቢውን የድስፕሊን እርምጃ ከትምህርት ቤት እከማሰናበት የሚወስድ መሆኑን ትምህርት ቤቱ በጥብቅ ያሣውቃል። | 1 421 |
| 4 | ቀን:- 4/01/2019 ዓ .ም
ለትምህርት ቤታችን ተማሪዎች በሙሉ።
የ2019 ዓ.ም ትምህርት ነገ በ 05/01/2019 ዓ. ም ይጀመራል። በመሆኑም ከ1-5ኛ ክፍል በጠዋቱ ፈረቃ ከ6-8ኛ ክፍል በከሰዓቱ ፈረቃ በሰዓቱ እንድትግኙ እናሳውቃለን።
#ት/ቤቱ | 1 733 |
| 5 | ቀን 4/13/2018
😁😁😁ለትምህርት ቤታችንን ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች በሙሉ
እንኳን ለ2019 ዓ.ም አዲስ አመት እና የትምህርት ዘመን አደረሳችሁ እያልን የ2019 ትምህርት ዘመን ትምህር አቤት የሚከፈተው እና ትምህርት የሚጀመረው መስከረም 4/2019 መሆኑን እያሣወቅን
1,በት/ቤቱ የተመዘገባችሁ ተማሪዎች የተሠጣችሁን የት/አቤት መታወቂያ በመያዝ ጠዋት 2:00 በ/ትቤቱቅጥር ግቢ እንድትገኙ እንገልፃለን ።
2, ሁሉም ተማሪ በ2018 ይጠቀምበት የነበረውን የደንብ ልብስ ለብሶ መገኘት ይገባዋል ።
3,ሁሉም ተማሪ ተገቢውን የፀጉር አቆራረጥ መቆረጥ እና መሰራት ይገባል ።
4, ሁሉም ተማሪ በዕለቱ ተገኝተው የት/ቤቱን ህገደንብ መከታተል ይገባቸዋል ።
5,የፈረቃ ሁኔታን ማወቅ እናበተቀመጠው የፈረቃ መሠረት ትምህር ቤት በመገኘት ትምህርቱንም መከታተልይገባል።
6, ወላጆች በምዝገባ ወቅት በፈረማችሁት የተማሪዎች ዲስፕሊን መመሪያ መሠረት ልጆችን መከታተል እንደሚገባ እናሣውቃለን ።
👉👉👉👉👉መልካም የትምህርት ዘመን እንዲሆን ከወዲሁ እንመኛለን 😁😁😁 | 2 793 |
| 6 | ቀን:- 26/12/2018 ዓ.ም
ማስታዎቂያ
በተለያዬ ምክንያት ምዝገባ ያለፋችሁ ተማሪዎች ሃሙስ እና አርብ ማለትም ነሃሴ 28 እና 29/2018 ዓ.ም እንድትመዘገቡ እናሳውቃለን።
#ት/ቤቱ | 3 411 |
| 7 | የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና
ውጤት ለማየት ፦
👉 በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
👉 ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
👉 አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብና ምላሹን ማየት ይችላሉ። | 4 049 |
| 8 | ቀን:- 18/12/2018 ዓ. ም
ለነባር እና አዲስ ተማሪዎች በሙሉ።
የነባርም ሆነ የአዲስ ተማሪዎች ምዝገባ የማጣሪያ ማጠናቀቂያ ከነገ ማክሰኞ እስከ አርብ ማለትም ከ 19-22/12/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን እየገለፅን መረጃ በማሟላት መጥታችሁ እንድትመዘገቡ እንገልፃለን።
#ረጲ ቅ/1ኛ፣ 1ኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት | 4 345 |
| 9 | ከቅድመ አንደኛ እስከ 8ኛ ክፍል ላላችሁ ደጋሚ እና ያለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ።
የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ጊዜ እስከ አርብ 15/12/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ ስለተደረገ በተለያዬ ምክንያት ምዝገባ ካለፋችሁ መረጃችሁን በማሟላት እንድመተዘገቡ እናሳውቃለን።
#ት/ቤቱ | 4 244 |
| 10 | ቀን:- 12/12/2018 ዓ.ም
ለነባር ተማሪዎች በሙሉ።
በማንኛውም ምክንያት እስካሁን ምዝገባ ያልተመዘገባችሁ ደጋሚም ሆነ ከክፍል ክፍል የተዛወራችሁ ነባር ተማሪዎች የማጣሪያ ምዝገባ የሚካሄደው ከነሃሴ 13-15/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።
#ት/ቤቱ | 4 239 |
| 11 | የ 5ኛ እና 6ኛ ክፍል ተማሪዎች ዩኒፎርም ስለመጣ ለ2019 ዓ. ም የተሰጣችሁን የትምህርት ቤት መታወቂያ በመያዝ እስከ 20/12/2018 ዓ.ም ድረስ መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እናሴውቃለን።
#ረጲ 1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት | 3 632 |
| 12 | የ 9ኛ ክፍል ተማሪዎች ምደባ በአቅራቢያቸው | 3 691 |
| 13 | +1 Deri 2nd Ministry.xlsx | 4 061 |
| 14 | ቀን:- 24/11/2018 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ከ8ኛ ወደ 9ኛ ክፍል ያለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ።
የ9ኛ ክፍል ምደባችሁን ለመስራት እንድንችል ቀጣይ ማክሰኞ እና ሃሙስ ማለትም በ28 እና በ30/11/2018 ዓ.ም ብቻ የትምህርት ቤታችንን መታወቂያ በመያዝ ቢሮ ቁጥር 1 ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ:- በተባለው ቀን ቀርቦ ሪፖርት ያላደረገ ተማሪ ምደባ የማይሰጠው መሆኑን እናሳውቃለን።
#ረጲ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት | 5 048 |
| 15 | ቀን:- 24/11/2018 ዓ.ም
ማስታወቂያ
ከ8ኛ ወደ 9ኛ ክፍል ያለፋችሁ ተማሪዎች በሙሉ።
የ9ኛ ክፍል ምደባችሁን ለመስራት እንድንችል ቀጣይ ማክሰኞ እና ሃሙስ ማለትም በ28 እና በ30/11/2018 ዓ.ም ብቻ የትምህርት ቤታችንን መታወቂያ በመያዝ ቢሮ ቁጥር 1 ሪፖርት እንድታደርጉ እናሳውቃለን።
ማሳሰቢያ:- በተባለው ቀን ቀርቦ ሪፖርት ያላደረገ ተማሪ ምደባ የማይሰጠው መሆኑን እናሳውቃለን።
#ረጲ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደ/ት/ቤት | 5 |
| 16 | 没有文字... | 4 721 |
| 17 | 2019 grade 9 students .xlsx | 3 147 |
| 18 | 没有文字... | 4 105 |
| 19 | 没有文字... | 3 503 |
| 20 | የመምህርነት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ!
(ሀምሌ 21/2018 ዓ.ም) መመዝገቢያ ሊንኮች
1. ለ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች
https://docs.google.com/forms/d/1RRFzFMb2HEoCyRp_ye5E-joooyGYzpAMfEvFBQdbJJs/edit
2. ከቅድመ አንደኛ ደረጃ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉ ትምህርት ቤቶች
https://docs.google.com/forms/d/1exSs8OJs3UzYpyzcqQ8e13-JiczbyGR1ohmYFpdHJOY/edit
# አ/አ ከቸማ አስ/ት/ቢሮ | 3 660 |
