አብዮት ቅድመ 1ኛ:1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት መረጃ Abiot Pre-primary, Primary and Medium school
Открыть в Telegram
✨በዚህ ትምህርት ቤት ቻናል ታማኒና ወቅታዊ መልእክቶች ፣ሞዴል ፈተናዎች ፣ ወርክሽቶች እንድሁም አስተማሪ መልዕክቶችን ያገኛሉ። ✨ለተማሪዎች ባህሪና ውጤት መሻሻል እንተጋለን✨
Больше2 345
Подписчики
-224 часа
-107 дней
+730 дней
Архив постов
https://youtu.be/Cuo_rO3Xcxo?si=dzMjBqU3EpgIAvyL
🔗 ዩቲዩብ (Subscribe):https://youtube.com/@abebetalema
🔗 ቴሌግራም (Join): @abech1221
📢 የውድ ልጆችዎን የአካዳሚክ ስኬትና ሁለንተናዊ እድገት በሳይንሳዊ መንገድ ይደግፉ!
በዩቲዩብ እና በቴሌግራም ቻናሎቻችን፡ የልጆችን እድገት ያገናዘቡ ሳብጀክት ተኮር ትምህርቶች፣ የልምምድ ጥያቄዎች፣ አስተማሪ ይዘቶች፣ ወቅታዊ የትምህርት መረጃዎች እንዲሁም የወላጅነት (Parenting) ሙያዊ ምክሮችን ያገኛሉ። አሁኑኑ Subscribe፣ Join እና Share በማድረግ ይቀላቀሉን!
ለምናውቃቸው ዘመድ ወዳጅ ጓደኛ ያጋሩ
ቻናሎቻችን
👇👇👇👇👇👇
🔗 ዩቲዩብ (Subscribe): https://youtube.com/@abebetalema
🔗 ቴሌግራም (Join): @abech1221
ከ1 እስከ 5 ያሉ ቁጥሮች ልዩ ልዩ ቀላል ማባዛት ዘዴ ለህፃናት ክፍል አንድ
+9
የ 2019 ዓ.ም የትምህርት መክፈቻ ስነ-ስርዓት
✔️ጉዳዩ፡- የ2019 ዓ.ም የ9ኛ ክፍል ቅበላ ድልድል ይመለከታል፡፡
➡️ከላይ በርዕሱ ለመጥቀስ እንደተሞከረው በክፍለ ከተማቸን የ2019 ዓ.ም የ2ኛ ደ/ት/ቤቶችን የተማሪ እና ክፍል ጥምርታ ለማመጣጠንና የመማር ማስተማሩን ስራ በአግባቡ ለማስቀጠል ያግዝ ዘንድ የ9ኛ ክፍል የተማሪዎቸን ቅበላ ድልድል መስራት አስፈልጓል፡፡
➡️በመሆኑም ሁሉም የመንግስት 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የ9ኛ ክፍል ቅበላ በተደለደላችሁት እና በት/ት ካላንደሩ መሰረት ምዝገባ እንድታከናውኑ እናሳስባለን፡፡
✔️የትምህርት እድል
✅ለ6️⃣ኛእና8️⃣ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች
+1
✅የትምህርት እድል
✅ለ6ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች
