አብዮት ቅድመ 1ኛ:1ኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት መረጃ Abiot Pre-primary, Primary and Medium school
الذهاب إلى القناة على Telegram
✨በዚህ ትምህርት ቤት ቻናል ታማኒና ወቅታዊ መልእክቶች ፣ሞዴል ፈተናዎች ፣ ወርክሽቶች እንድሁም አስተማሪ መልዕክቶችን ያገኛሉ። ✨ለተማሪዎች ባህሪና ውጤት መሻሻል እንተጋለን✨
إظهار المزيد2 260
المشتركون
-224 ساعات
+77 أيام
-230 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from Yeka Education
+2
🔠🔠🔠
✔️በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተናዎች የሚሰጡበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡
(ግንቦት 13/2018 ዓ.ም) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2018 የትምህርት ዘመን ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና እና የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና የሚሰጥበት ጊዜ ይፋ ሆናል፡፡
📌በዚህ መሰረትም ከተማ አቀፍ የ6ኛ ክፍል የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና ሰኔ 8 ፣ 9 እና 10/2018 ዓ.ም
✅እንዲሁም የ8ኛ ክፍል የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሰርተፍኬት ፈተና ሰኔ 11 እና 12/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሚሰጥ ይሆናል፡፡
📌ከሰኔ 8 እስከ ሰኔ 12 ቀን 2018 ዓ.ም በሚሰጠው በዚህ ከተማ አቀፍ ፈተና በ6ኛ ከፍል 84,882 ተማሪዎች 199 የመፈተኛ ጣቢያዎች እንዲሁም በ8ኛ ከፍል 86,808 ተማሪዎች 201 የመፈተኛ ጣቢያዎች ፈተናዉን ለመውሰድ ተመዝግበዋል፡፡
መልካም ፈተና✅
🔠🔠🔠🅰️
🔤🔤🔤🔤
🔠🔠🔠
🔤🔤🔤
ቻናላችን ይህ ነው
👇👇👇👇👇👇
❤️❤️❤️❤️❤️
https://t.me/dam76
Repost from የካ ክፍለ ከተማ ት/ፅ/ቤት mereja
+3
✔️በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2018 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ፣ የ8ኛ እና የ6ኛ ክፍል የሁለተኛ ሴሚስተር ከተማ አቀፍ ሞዴል ፈተና መስጫ ጊዜ ሰሌዳ
(ግንቦት 6/2018 ዓ.ም)
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/yeka2016channel
ለትምህርት ቤቱ ተማሪዎች እና የተማሪ ወላጆች በሙሉ
የትምህርት ቤታችን ዋና ር /መምህርት የቴሌግራም አካውንት hack በመደረጉ ምክንያት በትምህርት ቤቱ የቴሌግራም ገጽ ላይ አላስፈላጊ የሆኑ ነገሮች መለጠፋቸው ይታወቃል 🙏 ስለዚህ ለተፈጠረው ቴክኒካል ችግር ትምህርት ቤቱ ታላቅ ይቅርታ ይጠይቃል::🙏🙏
🍑EPIC ELITE PORN WITH GORGEOUS GODDESS🥵💋
👇👇👇
https://tsss.me/gVJ7kY1J
Repost from Yeka Education
👆👆👆👆👆
✅All subjects model exam
👍Year ➡️2016 E.C
🎉Prepared ✅D/ wondirad Culster
✏️Grade ➡️12
🔄Semister ➡️1st
✅Subject
👉All
🔤🔤🔤🅰️
🔤🔤🔤
✅Our channel
⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/dam76
✔️ለመጨረሻ ፈተና ምርጥ የጥናት ምክሮች
✅የሴሚስተር-መጨረሻ ፈተናዎች በጣም ፈታኝ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል ናቸው። ወደ ፍጻሜው ፈተና ሲገቡ ለማደራጀት እና ለማስታወስ ብዙ ነገር አለ። የሚከተሉት የጥናት ምክሮች ጭንቀትን ለመቀነስ እና አማካይ ነጥብዎን ለመጨመር ይረዳሉ።
1. የክፍለ ጊዜ ማስታወሻ መጠቀም
🍨ሁሉንም የክፍል ክፍለ ጊዜዎች መገኘት፣ ንግግሮቹ በትኩረት መከታተል፣ እና ትርጉም በሚሰጥ መንገድ ማስታወሻ ያዝ።
✅በካንሳስ ዩኒቨርሲቲ ቻይናዊ አለም አቀፍ ተማሪ ኦሊቨር “ጥሩ ማስታወሻ መያዝ ማለት በክፍል ጊዜ የበለጠ ትኩረት ትሰጣለህ ማለት ነው” ሲል ተናግሯል። "ለፈተና ስንዘጋጅ በጣም ጠቃሚ ይሆናል" እና የሆነ ነገር ትርጉም የማይሰጥ ከሆነ መጠየቅ ወይም ከክፍል በኋላ ለመከታተል ማስታወሻ ያዘጋጁ።
2. ከክፍል ጓደኞች ጋር ማጥናት
✅አብሮ መስራት ጥሩ የጥናት ልምዶችን ለማዳበር ይረዳል, በቡድን ፕሮጀክቶች ላይ ትብብርን ይጨምራል እና በራስ መተማመንን ይጨምራል. ኦሊቨር አክለውም “ከማስታወሻዎች ጋር ለማወዳደር አጋር ፈልግ። "አብረህ መስራት፣አብረህ ማጥናት፣መረዳዳት እና የተሻለ ለመሆን መገፋፋት ትችላለህ"
3. መምህራችን ነፃ የሚሆንበትን ሰዓቶች መጠቀም
✅በአንድ ጽንሰ-ሀሳብ ወይም ርዕስ ላይ ችግር ካጋጠመዎት መምህርዎ ሊረዱዎት ይችላሉ። የክፍል ትምህርቱን በተሻለ ለመረዳት፣ ለፈተናዎችዎ እንዴት መዘጋጀት እንደሚችሉ አጋዥ ምክሮችን ለማግኘት መምህዎ ነፃ ሲሆን መወያየት ።
4.የጥናት ጥሩ ቦታ መምረጥ
✅አንዳንድ ሰዎች የቤተ መፃህፍት መቼት ሙሉ ዝምታ ይወዳሉ፣ ሌሎች ደግሞ ስራ የበዛበትና ማነቃቂያ ይወዳሉ። አንዳንድ ተማሪዎች በጠረጴዛቸው ላይ መሥራትን ይመርጣሉ፣ ሌሎች ደግሞ ፀሐያማ የሆነ የውጪ ቦታ የበለጠ ምቹ ሆነው ሊያገኙ ይችላሉ።
✅ኦሊቨር ፀጥ ያለ ቦታን ይመርጣል፣ ትኩረትን ከሚከፋፍሉ ነገሮች ርቋል። "ስለዚህ ለማጥናት ወደ ቤተ መጻሕፍት እሄዳለሁ." ሲል ተናግሯል ።ለእርስዎ በጣም ጥሩ የጥናት አካባቢ የትኛው የተሻለ እንደሚሰራ ለማየት ጥቂት ቦታዎችን ይሞክሩ።
5. ያንብቡ እና ይከልሱ
✅በEbbinghaus የመርሳት ከርቭ መርህ መሰረት፣ የተማርነውን 70% በ24 ሰዓታት ውስጥ እንረሳለን። ከክፍል አንድ ቀን በኋላ አዳዲስ ሀሳቦችን ማየቱ ማቆየት እና ግንዛቤን ለመጨመር ይረዳል - ስለዚህ በእያንዳንዱ ምሽት ፈጣን ግምገማ ጊዜ ይውሰዱ። ከመቀጠልዎ በፊት ምዕራፎችን ወደ ክፍሎች ይከፋፍሏቸው እና በእያንዳንዱ መጨረሻ ላይ ያለውን ጽሑፍ ይከልሱ። ሙሉ ምዕራፎችን እንደገና ማንበብ ሳያስፈልግ በቀላሉ መገምገም እንዲቻል የንባቡን ወሳኝ ገጽታዎች በማጠቃለል ማስታወሻ መያዝ።
6. እንደተደራጁ ይቆዩ
✅የክፍል እና የቤት ስራዎችን፣ ፕሮጀክቶችን እና ሌሎችንም ፕሮግራም ማስያዝ፣ ተደራጅቶ ለመቆየት ወሳኝ ነው። ማንኛውንም አስፈላጊ ነገር እንዳይረሱ የጊዜ ገደቦችን፣ ቀኖችን እና ሰአቶችን ለመከታተል እቅድ ይጠቀሙ።
7. ቁሳቁሱን በዓይነ ሕሊናህ ተመልከት
✅ትምህርቱን በማጣመር እና ቁልፍ ቃላትን እና ፅንሰ-ሀሳቦችን በማስመር ወይም በማድመቅ በክፍል ማስታወሻዎችዎ በጣም አስፈላጊ ክፍሎች ላይ ያተኩሩ። የተወሳሰቡ ፅንሰ-ሀሳቦችን እንዲረዱ የሚያግዙ ምስሎችን ለመፍጠር ወደ ስዕላዊ መግለጫዎች፣ የአእምሮ ካርታዎች ወይም ዝርዝር መግለጫዎች እንደገና ለመቅረጽ ይሞክሩ።
8. ጎበዝ ተማሪዎች እንዲያስረዱህ አድርግ
✅በተለይም በአንድ ርዕስ ላይ ልዩ ችሎታ ያላቸው ወይም የላቀ ችሎታ ያላቸውን ተማሪዎች እንዲያስረዱህ ጠይቅ። እንድሁም በተለያዩ ድህረ ገፆች የሚያስተምሩ መምህራን ለመረዳት ጣር።
Repost from የካ ክፍለ ከተማ ት/ፅ/ቤት mereja
✔️አስቸኳይ
የመምህራን የሙያ ብቃት ምዘና የመምህራን የመፈተኛ ጣቢያ ድልድል!!
ሁሉም ት/ቤቶች ለምህራኖቻቹህ መረጃውን በአግባቡ እንድታደርሱ በጥብቅ እናሳስባለን!!
✔️ነገ ቅዳሜ 1:30 ጀምሮ በተመደቡበት ጣቢያ መገኘት አለባቸው!!
Repost from የካ ክፍለ ከተማ ት/ፅ/ቤት mereja
Addis College Ass. center.xlsx0.16 KB
👉የየካ ክ/ከተማ ት/ት ፅ/ቤት
👉የስርዓተ ት/ት ትግበራና ክትትል ቡድን መሪዎች
👉 የክፍለ ከተማው ት/ት ፅ/ቤት ባለሙያዎች
👉የወረዳ-08 ት/ት ፅ/ቤት ባለሙያዎችና ሱፐርቫይዘሮች
👉የመንግስት 1ኛ ና 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የመማር ማስተማር ም/ር መምህራን
👉የካ ክፍለ ከተማ የየወረዳው የስርዓተ ት/ት ቡድን መሪዎች
👉 የት/ት ቤቱ የወተመህ አባላት ሲሆኑ
በእለቱ የልምድ ልውውጡ የትኩረት መዳረሻ የነበሩት ሁነቶች
✔️በት/ቤቱ ያለውን የመማር ማስተማር ሂደት እና አጠቃላይ ነባራዊ ሁኔታ
✔️በሰልፍ ስነ-ስርዓት ላይ የነበረው የምልክት ቋንቋ አተገባበር
✔️በእለቱ ተግባራዊ የተደረገው የሂሳብ ክበብ እንቅስቃሴ
✔️የቤተ ሙከራ አደረጃጀትና አተገባበር
✔️PVA/ክውና/ ት/ት አተገባበር
✔️የህጻናት ፓርላማ አደረጃጀት እና አተገባበር
✔️በሒሳብና እንግሊዘኛ ት/ት ቤተ ሙከራ አተገባበር
✔️የት/ት ማበልጸጊያ ማእከል አተገባበር
✔️ በ2017 ዓ.ም በ6ኛ እና 8ኛ ክፍል የተማሪ ውጤት ተሸላሚ በመሆኑ የተቀመረ ምርጥ ተሞክሮ
በ2018 ዓ.ም የትምህርት ቤቱን ውጤት ለማስቀጠል እና የተማሪዎችን ውጤትና ስነምግባር ለማሻሻል ከፍተኛ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን በልምድ ልውውጡ ማረጋገጥ ተችሏል::
ልምድ ልውውጡ ስኬታማ እንዲሆን ኃላፊነታችሁን ለተወጣችሁ
የት/ት ቤቱ መምህራን እና ድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች በሙሉ
ለት/ቤቱ ወተመህ
ለት/ቤቱ ሀገርህን እወቅ ክበብ ተጠሪ እና አባል ተማሪዎች
ለት/ቤቱ የህፃናት ፓርላማ ክበብ ተጠሪ እና አባል ተማሪዎች
ለት/ቤቱ የሂሳብ ክበብ ተጠሪ መምህር እና አባል ተማሪዎች
ለት/ቤቱ የእንግሊዘኛ ክበብ ተጠሪ እና አባል ተማሪዎች
ለት/ቤቱ ቤተ ሙከራ አስተባባሪ
ለት/ቤቱ አይሲቲ ክፍል ተጠሪ
ለት/ቤቱ የፈረቃ አስተባባሪ
ለት/ቤቱ ሙያ ት/ት ክፍል ተጠሪ እና ለዝግጅቱ ድምቀት ለነበሩ ተማሪዎች
ለእንግሊዘኛ ቋንቋ ት/ት ክፍል ተጠሪ
ለአማርኛ ቋንቋ ት/ት ክፍል ተጠሪ
ለአፋን ኦሮሞ ቋንቋ ት/ት ክፍል ተጠሪ
ለሂሳብ ት/ት ክፍል ተጠሪ
ለማህበራዊ ሳይንስ ት/ት ክፍል ተጠሪ
ለተፈጥሮ ሳይንስ ት/ት ክፍል ተጠሪ
በአፋን ኦሮሞ ስርዓተ ት/ት ለተፈጥሮ ሳይንስ ት/ት ክፍል ተጠሪ
በአፋን ኦሮሞ ስርዓተ ት/ት ለሂሳብ ት/ት ክፍል ተጠሪ
ለት/ቤቱ የሰው ኃይል አስተዳደር የስራ ሂደት ተጠሪ እና ሰራተኞች
ለት/ቤቱ የፋይናንስ የስራ ሂደት ሰራተኞች
ለት/ቤቱ የፅዳት እና ጥበቃ ሰራተኞች
የት/ት ቤቱ አመራር ምስጋናውን እያቀረበ በቀጣይም በትጋት እና በቁርጠኝነት በተማሪዎች ውጤት መሻሻል ላይ አውንታዊ ሚናን መወጣት የሁሉም የት/ት ቤቱ ማህበረሰብ መሆኑን ከግንዛቤ በማስገባት ጠንክሮ መስራት ይገባል፡፡🙏🙏🙏🙏
🙏ምስጋና ምስጋና ምስጋናምስጋና ምስጋና ምስጋና🙏
🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎇🎆🎆🎆
ት/ት ቤታችን በ2018 ዓ.ም የት/ት ዘመን በየካ ክፍለ ከተማ ት/ፅ/ቤት በቀን 02/07/2018 ዓ.ም ትምህርታዊ የልምድ ልውውጥ በመማር ማስተማር ዙሪያ እና በአጠቃላይ በትምህርት ቤቱ በተማሪዎች ውጤት እና ስነ-ምግባር መሻሻል ላይ ተግባራዊ እያደረገ ያለውን የስራ ተሞክሮ ለሌሎች በክፍለ ከተማው ውስጥ ለሚገኙ ሁሉም ት/ት ቤቶች አመራር ማካፈል ችሏል፡፡
በየካ ክ/ከተማ ት/ት ጽ/ቤት በስርዓተ ት/ት ትግበራ የስራ ሂደት መሪነት በት/ት ቤታችን አብዮት አዘጋጅነት በተካሄደው የልምድ ልውውጥ ላይ ተሳታፊ የሆኑ አካላት
متاح الآن! بحث تيليغرام 2025 — أهم رؤى العام 
