አቡ ሙስዐብ ጅልባብ
Открыть в Telegram
ከሰውዲ እና ከዱባይ በሚያቀርበው ጅልባብ,ኒቃብ,አድናቆትን ያተረፈው,አቡ ሙስዐብ ጅልባብ,ኑ,ጥራታችን እንደተጠበቀ ነው ትርፋችን ደስታቹ ነው እንዲሁም,ከቱርክ,ከዱባይ,ከሰውዲ በሚያቀርበው የተለያዩ አልባሳት,የቤት,ውስጥ,መሃዛዎች ይደሰታሉ ማየት ማመን,ነው,ይምጡና ይጎብኙን አድራሻችን,ቤተል,ቢጫ,ፎቅ ፊትለፊት,ከካልዲስ,ኮፊ,ጎን (MK) እንፃ 0911541374
Больше1 674
Подписчики
-324 часа
-137 дней
-3230 день
Архив постов
1 674
Repost from Murad Tadesse (Official Channel)☪️🇪🇹
ከጉራጌ ዞን አመራሮች ዛሬ ደስ የሚል የኸይር ዜና ሰማን‼
==================================
✍️ የዒደል-ዓድሃ (የዐረፋህ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ወደ ቤተሰቦቻቸው (ወደ ጉራጌ ዞን) ለሚጓዙ ወገኖቻችን በሙሉ መልካም ዜና ነው።
በየዓመቱ በበዓል ጊዜ የሚፈጠረውን የትራንስፖርት እንግልት እና ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ለመፍታት፣ የጉራጌ ዞን አስተዳደር
ከፌደራል ትራንስፖርትና ሎጂስቲክ አገልግሎት ጋር በመቀናጀት ልዩ አማራጭ የባስ ትራንስፖርት አገልግሎት
አዘጋጅቷል።
የጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ የሕያ ሱልጧን እንደገለጹት፤ ከፊታችን ግንቦት 16 / 2018 E.C. ጀምሮ ተጓዦች ባሶቹን በአዲስ አበባ በሚከተሉት ቦታዎች በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ፦
✔ አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው ቦታዎች፦
🚌 በአየር ጤና፣
🚌 በሉካንዳ፣
🚌 በየሺ ደበሌ፣
🚌 በካራቆሬ፣
🚌 በቄራ፣
🚌 በጀሞ፣
🚌 በቤተል፣
🚌 በዓለም ባንክ፣
🚌 በዘነበወርቅ፣
🚌 በሎሚ ሜዳ፣
🚌 በላምበረት እና፣
🚌 በሁለቱ መነሀሪያዎች።
ይህ የህዝብን መከራ የሚያቀል ቆንጆ ሥራ ነው! ለሌሎች አካባቢ አመራሮችም ትልቅ ትምህርት ይሆናል ብለን እናስባለን።
ወደ ሀገር ቤት ለምትጓዙ ወገኖቻችን በሙሉ አላህ መንገዳችሁን የሰላም ያድርግላችሁ፤ በሰላም ገብታችሁ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር በደስታ የምታሳልፉበት በዓል ይሁንላችሁ!
(ይህንን ጠቃሚ መረጃ ወደ አካባቢው ለሚጓዙ ቤተሰብና ጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ አድርሷቸው!)
የባድ ወልዶች፣ ሐላቤዎች እና ሌሎችም መሰል ኸይር ነገር ብትሞክሩ።
||
t.me/MuradTadesse
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
