ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

አቡ ሙስዐብ ጅልባብ

አቡ ሙስዐብ ጅልባብ

前往频道在 Telegram

ከሰውዲ እና ከዱባይ በሚያቀርበው ጅልባብ,ኒቃብ,አድናቆትን ያተረፈው,አቡ ሙስዐብ ጅልባብ,ኑ,ጥራታችን እንደተጠበቀ ነው ትርፋችን ደስታቹ ነው እንዲሁም,ከቱርክ,ከዱባይ,ከሰውዲ በሚያቀርበው የተለያዩ አልባሳት,የቤት,ውስጥ,መሃዛዎች ይደሰታሉ ማየት ማመን,ነው,ይምጡና ይጎብኙን አድራሻችን,ቤተል,ቢጫ,ፎቅ ፊትለፊት,ከካልዲስ,ኮፊ,ጎን (MK) እንፃ 0911541374

显示更多
1 578
订阅者
-224 小时
-117 天
-3230 天
帖子存档
ድርያ ከፋዬ 15000 ሺፎን 10000 ሳተን 12000 ባዬኒ 12000 ሀምዳን 6000

የቱርክ ከ5000 እከ 7500 ገብተዋል ቀድመው በመምጣት ሳይዝ ይምረጡ

አሰላሙ ዐለይኩም ውድ ቤተሰቦች ታላቅ ቅናሽ አድርገናል አባያ ላይ ሲልበር ቦክስ ከ13000 እከ 15000 ኒዳ አባያ ከ6000 እከ 8500 አሰገብተናል

አሰላሙ ዐለይኩም ወራህቱላህ ወበረካቱ ውድ መምናን እነሆ ሲጠበቅ የነበረው የአቡ ሙስዐብ መለያ የሆነው የጅልባብ ጨርቃችን በሰላም ገብቶአል

አሰላሙ ዐለይኩም ውድና የተከበራቹ ቤተሰብ ደንበኞች በሙሉ የሶልፋም ላይ የነበረን ሱቅ ወደ መጀመሪያው አቡ ሙስዐብ ማጠቃለላችን እናሳውቅ ለበለጠ መረጃ 0941565050 0963641515 0911541374 0940031515

የክረምት ጫማዎች ገብቶአል

አዳዲስ አባያ እና ድሪያ አስገብተናል

ከጉራጌ ዞን አመራሮች ዛሬ ደስ የሚል የኸይር ዜና ሰማን‼ ================================== ✍️ የዒደል-ዓድሃ (የዐረፋህ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ወደ ቤተሰቦቻቸው (ወደ ጉ
ከጉራጌ ዞን አመራሮች ዛሬ ደስ የሚል የኸይር ዜና ሰማን‼ ================================== ✍️ የዒደል-ዓድሃ (የዐረፋህ) በዓልን ምክንያት በማድረግ ወደ ቤተሰቦቻቸው (ወደ ጉራጌ ዞን) ለሚጓዙ ወገኖቻችን በሙሉ መልካም ዜና ነው። በየዓመቱ በበዓል ጊዜ የሚፈጠረውን የትራንስፖርት እንግልት እና ያልተገባ የዋጋ ጭማሪ ለመፍታት፣ የጉራጌ ዞን አስተዳደር ከፌደራል ትራንስፖርትና ሎጂስቲክ አገልግሎት ጋር በመቀናጀት ልዩ አማራጭ የባስ ትራንስፖርት አገልግሎት አዘጋጅቷል። የጉራጌ ዞን ትራንስፖርትና መንገድ ልማት መምሪያ ኃላፊ አቶ የሕያ ሱልጧን እንደገለጹት፤ ከፊታችን ግንቦት 16 / 2018 E.C. ጀምሮ ተጓዦች ባሶቹን በአዲስ አበባ በሚከተሉት ቦታዎች በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ፦ ✔ አገልግሎቱ የሚሰጥባቸው ቦታዎች፦ 🚌 በአየር ጤና፣ 🚌 በሉካንዳ፣ 🚌 በየሺ ደበሌ፣ 🚌 በካራቆሬ፣ 🚌 በቄራ፣ 🚌 በጀሞ፣ 🚌 በቤተል፣ 🚌 በዓለም ባንክ፣ 🚌 በዘነበወርቅ፣ 🚌 በሎሚ ሜዳ፣ 🚌 በላምበረት እና፣ 🚌 በሁለቱ መነሀሪያዎች። ይህ የህዝብን መከራ የሚያቀል ቆንጆ ሥራ ነው! ለሌሎች አካባቢ አመራሮችም ትልቅ ትምህርት ይሆናል ብለን እናስባለን። ወደ ሀገር ቤት ለምትጓዙ ወገኖቻችን በሙሉ አላህ መንገዳችሁን የሰላም ያድርግላችሁ፤ በሰላም ገብታችሁ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር በደስታ የምታሳልፉበት በዓል ይሁንላችሁ! (ይህንን ጠቃሚ መረጃ ወደ አካባቢው ለሚጓዙ ቤተሰብና ጓደኞቻችሁ ሼር በማድረግ አድርሷቸው!) የባድ ወልዶች፣ ሐላቤዎች እና ሌሎችም መሰል ኸይር ነገር ብትሞክሩ። || t.me/MuradTadesse

አቡ ሙስዐብ ሶልፋም ብራንች