Yotor Books
Открыть в Telegram
📚 እንኳን በደህና መጡ 📚 ➢ በዚህ ቻናል ውስጥ የተለያዩ የሀገራችን ዝነኛ መፅሐፎች በ PDF መልክ ይቀርባሉ። ➢ የአንዳንድ ዝነኛ ግለሰብ ድንቅ አባባሎች በጹሁፍ ይቀርባሉ። ° ° [ የኋላው ከሌለ የለም የፊቱ ] ° ° 🔻 𝒔𝒖𝒃𝒔𝒄𝒓𝒊𝒃𝒆 🔻 @Yotor_Tereka @Ethio_books33 🛑 ለአስተያየት Or cross @YotorBookBot 🛑
Больше3 235
Подписчики
+324 часа
+87 дней
+5530 дней
Загрузка данных...
Похожие каналы
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
декабрь '24дек. '24
декабрь '24
+80
в 4 каналах
ноябрь '24
+93
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '24
+111
в 2 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+100
в 1 каналах
Get PRO
август '24
+69
в 1 каналах
Get PRO
июль '24
+13
в 0 каналах
Get PRO
июнь '24
+22
в 0 каналах
Get PRO
май '24
+33
в 1 каналах
Get PRO
апрель '24
+23
в 1 каналах
Get PRO
март '24
+20
в 0 каналах
Get PRO
февраль '24
+16
в 0 каналах
Get PRO
январь '240
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '23
+28
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+42
в 1 каналах
Get PRO
октябрь '23
+42
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+33
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+33
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+49
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+63
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+69
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+99
в 0 каналах
Get PRO
март '23
+60
в 0 каналах
Get PRO
февраль '23
+39
в 0 каналах
Get PRO
январь '23
+88
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '22
+83
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '22
+129
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '22
+105
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '22
+159
в 0 каналах
Get PRO
август '22
+244
в 0 каналах
Get PRO
июль '22
+126
в 0 каналах
Get PRO
июнь '22
+249
в 0 каналах
Get PRO
май '22
+174
в 0 каналах
Get PRO
апрель '22
+129
в 0 каналах
Get PRO
март '22
+498
в 0 каналах
Get PRO
февраль '22
+183
в 0 каналах
Get PRO
январь '22
+447
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '21
+399
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '210
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '21
+5
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '21
+18
в 0 каналах
Get PRO
август '21
+9
в 0 каналах
Get PRO
июль '21
+5
в 0 каналах
Get PRO
июнь '21
+11
в 0 каналах
Get PRO
май '21
+34
в 0 каналах
Get PRO
апрель '21
+466
в 0 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 21 декабря | +1 | |||
| 20 декабря | +5 | |||
| 19 декабря | +9 | |||
| 18 декабря | +3 | |||
| 17 декабря | +7 | |||
| 16 декабря | +3 | |||
| 15 декабря | +8 | |||
| 14 декабря | 0 | |||
| 13 декабря | 0 | |||
| 12 декабря | +6 | |||
| 11 декабря | +2 | |||
| 10 декабря | 0 | |||
| 09 декабря | 0 | |||
| 08 декабря | +3 | |||
| 07 декабря | +5 | |||
| 06 декабря | +8 | |||
| 05 декабря | +2 | |||
| 04 декабря | +3 | |||
| 03 декабря | +3 | |||
| 02 декабря | +4 | |||
| 01 декабря | +8 |
Посты канала
ኤደን የልቧ ምት በጆሮዎቿ ውስጥ እየተሰማት ነበር።
ሴቷ ጥያቄዋን ጠየቀች።
«ናትናኤል ድንግል መሆንሽን ለምን እንደፈለገ ነግሮሻል?»
ኤደን ደነዘዘች።
በዚያ ቅጽበት ናቲ ወደ ሴቷ ተመለከተ።
በዓይኖቹ ውስጥ ኤደን ከዚህ በፊት አይታው የማታውቀው ነገር ነበር።
ፍርሃት።
እውነተኛ ፍርሃት።
ሴቷ የመጨረሻዋን አረፍተ ነገር በቀስታ ጨመረች።
«ምክንያቱም አንቺ የመጀመሪያዋ አይደለሽም፣ ኤደን።»
እና በዚያው ቅጽበት ናቲ አንድ እርምጃ ወደ ፊት ወሰደ።
«እሷን አትንኪ!»
ሴቷ ግን ሽጉጡን ከናቲ ላይ ወደ ኤደን አዞረችው።
«እኔ እሷን ልንካት? ናቲ፣ እኔ ልጠብቃት ነው የመጣሁት። ከአንተ!»
| 2 | ዉዴ አንቺ ባትኖሪ ምን ይዉጠኝ ነበር ናትናኤል ነበር ኤደንን ደረቱ ላይ አስተኝቶ እጆቹን ፀጉሮቿ ላይ እያተራመሰ የተናገረዉ ኤደን ደክማለች ከ ደቂቃዎች በፊት ከ ናቲ ጋር የነበረችበት ጥልቅ የ ፍቅር አለም ፍፁም አድክሟታል በ እርግጥ በቀላሉ አልጋ ላይ አልወደቀችለትም እሷን ወደ አልጋ ይዞ ለመዉጣት ለ ስድስት ወራት መልፉት አስፈልጎታል በ እርግጥ ድንግልናዋ አጓጉቶት እንጂ ይሄን ያክል መጠበቅ ፍፁም አልፈጠረበትም ከ ጥልቅ ዝምታ በሀላ እንዳያይባት የምትታገለዉን እንባ ቀስ ብላ ጠረገች ና ናቲ አለች ወዬ አላት አትተወኝማ አለችዉ ጥርጣሬ በተሞላዉ ድምፅ አንቺን እንዳለ በሩ በሀይል መንኳኳት ጀመረ ከደረቱ ላይ ተነሳችና ሰዉነቷን በ አንሶላ እየሸፈነች ማነዉ አለችዉ ናቲ ድንጋጤዉን ለመሸፈን እየሞከረ እኔንጃ አላት እና ወረደ ነገር ግን እሱ በሩ ጋር ከመድረሱ በፊት በሩ ተበረገደ ና ሽጉጥ የያዘች ሴት ወደ ቤቱ ዘልቃ ገባች እና
ሙሉዉን ለማግኘት
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 | 220 |
| 3 | የ አፍሪካ ዋና ከተማ ማናት? | 284 |
| 4 | ……..LENANTE YEMN GEZEM MRTU BOOK YEMTLUT(LESEW LTGABZUT YEMCHLUT) YETGNAWN NW???
❓❓❓
♦️ ❍✰ @Ethio_treca ✰❍ ♦️
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ | 6 093 |
| 5 | ⇲⇲ ✘ ወንጀልጰእና ቅጣት ✘ ⇲ ⇲
❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐
❈ ደራሲ ፦ Fyodor Dostoevsk
❈ ተርጓሚ ፦ ካሳ ገ/ህይወት እና ፋንቱ ሳህሌ
❈ ይዘት ፦ Unknown
➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠
አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca
⇨ @Yotor_Tereka
═══════ •『 ♡ 』• ═══════ | 5 798 |
| 6 | ⇲⇲ ✘ ቢዝነስ ስትራቴጂ ✘ ⇲ ⇲
❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐
❈ ደራሲ ፦ ዶ/ር አቡሽ አያሌው
❈ ይዘት ፦ Unknown
➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠
አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca
⇨ @Yotor_Tereka
═══════ •『 ♡ 』• ═══════ | 5 122 |
| 7 | .... እንደምን ከረማቹ ውድ የ Yotor Books አባሎች። እንደሚታወቀው ይህ ቻናል ለረዥም ወራት ምንም ነገር ሳይለቀቅ ቆይቷል።
በመሆኑም በቅርቡ ለመቀጠል እና እንደድሮ መፅሐፍቶችንና ፤ ከመፅሐፍት ጋር የተያየዙ ፁሁፎችን ለመልቀቅ ወስነናል።
ለወዳጅ ዘመድው share እና like , comment እያደረጋችሁ ጠብቁን...
Yotor Books
♦️ ❍✰ @Ethio_treca ✰❍ ♦️
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ | 4 872 |
| 8 | ⇲⇲ ✘ የተራቡ ጭኖች ✘ ⇲ ⇲
❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐
❈ ደራሲ ፦ ንጋቱ ክፍሌ
❈ ይዘት ፦ Unknown
➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠
አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca
⇨ @Yotor_Tereka
═══════ •『 ♡ 』• ═══════ | 1 169 |
| 9 | .....የ15 ዓመቷ አና ፍራንክ በምስጢራዊው ቤት ውስጥ ከሞት ተደብቃ እያለች ስለ ትዕግስት፣ ግብረ-ገብነት፣ አመለካከትና ፅናት እንድህ ትለናለች:
“ወረቀት ከሰዎች ይበልጥ ትዕግስተኛ ነው።” ለወረቀት ችግርህን ደስታህን ሀዘንህን ጭንቀትህን ለሰው የማትነግረው ሚስጥርህን ልታጫውተው ልትነግረው ትችላለህ። ይሰማሃል አይሰለችህም አያፌዝብህም፤ ፊቱን አያዞርብህም የፈለከውን ያህል በርካታ ሀሳብህን አብዝተህ ብትገልፅለት በትዕግስት ያደምጥሃል ይቀበልሀል።
ትልልቅ ሰዎች ሰለሁሉም ነገር የራሳቸው የሆነ የገነቡት አመለካከት አላቸው (አመለካከታቸው ትክክል ይሁን አይሁን ሌላ ጥያቄ ነው) እናም አንድ ነገር ከመወሰናቸው ወይም ከማድረጋቸው በፊት አይወዛገቡም አይጨነቁም፡፡
ለኛ ለወጣቶቹ ግን ሚዛናችንን ጠብቀን የራሳችን የሆነ አመለካከት ይዘን ለመቆየት ችግሩ እጥፍ ድርብ ነው፡፡ በተለይ ደግሞ "ግብረ-ገብ" የሚባሉት ነገሮች ሁሉ እየተንኮታኮቱና እየተደረመሱ ባለበት በዚህ በዘቀጠ ጊዜ፡፡ አዎ አሁን ባለንበት ዘመን ትልቁ ችግር ግበረ-ገቦች፣ ጥሩ አመለካከቶች፣ ብሩህ ራዕዮች፣ የሚያማልሉ ተስፋዎች... ወዘተ ሁሉ ከውልደታችን ጀምሮ አብረውን በውስጣችን ሲያድጉ ይቆዩና በመጨረሻው ግን መሃል መንገዳችን ላይ እንደግዙፍ ሀውልት ተገትሮ ከሚጠብቀን አፀያፊ እውነታ ጋር መላተምና እንደመስታወት ተንኮታኩቶ መርገፍ ነው፡፡
ትክክል ናቸው፣ ጥሩ ናቸው፣ ተገቢ ናቸው፣ ላከብራቸው ይገባኛል ብየ የማምንባቸው ነገሮች ሁሉ እንደት እስከዛሬ ከአዕምሮየ አውጥቼ እንዳልጣልኳቸው በእውነቱ የሚገርም ነው፡፡ ምክነያቱም ካለው እውነታ አንፃር ሲታዩ የእብድ ወይም የጅል አመለካከቶች የሚመስሉና ይዞ ለመቆየት እጅግ የሚያዳግቱ ናቸው፡፡
ያም ሆኖ አሁንም እንደያዝኳቸው ነው ያለሁት፤ እንደያዝኳቸው እንደምቆይም እርግጠኛ ነኝ፡፡ ምክነያቱም «የሆነው ሁሉ እንዳለ ሆኖ አሁንም ቢሆን ሰዎች ከስር መሰረታቸው (በተፈጥሮ) ጥሩወች ናቸው ብዬ አምናለሁ።»
♦️ ❍✰ @Ethio_treca ✰❍ ♦️
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ | 1 377 |
| 10 | ⇲⇲ ✘ የብልህነት መንገድ ✘ ⇲ ⇲
❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐
❈ ደራሲ ፦ ግሬሺያን ባልታሳር
❈ ይዘት ፦ Unknown
➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠
አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca
⇨ @Yotor_Tereka
═══════ •『 ♡ 』• ═══════ | 1 282 |
| 11 | ⇲⇲ ✘ ኤክሶድያ ✘ ⇲ ⇲
❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐
❈ ደራሲ ፦ ሰለሞን አበበ
❈ ይዘት ፦ በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ልብ ወለድ
➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠
አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca
⇨ @Yotor_Tereka
═══════ •『 ♡ 』• ═══════ | 1 238 |
| 12 | ⇲⇲ ✘ ዛዚ ✘ ⇲ ⇲
❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐
❈ ደራሲ ፦ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር
❈ ይዘት ፦ ልብ ወለድ
➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠
አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca
⇨ @Yotor_Tereka
═══════ •『 ♡ 』• ═══════ | 1 064 |
| 13 | ⇲⇲ ✘ ወጣቱና ጫት ✘ ⇲ ⇲
❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐
❈ ደራሲ ፦ ወ/አማኑኤል ጉድሶ
❈ ይዘት ፦ Unknown
➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠
አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca
⇨ @Yotor_Tereka
═══════ •『 ♡ 』• ═══════ | 1 063 |
| 14 | ⇲⇲ ✘ ኬኔዲን ማ ገደላቸው ✘ ⇲ ⇲
❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐
❈ ደራሲ ፦ ዴቪድ ኢ ሼም
❈ ተርጓሚ ፦ ዳኛቸው ይልማ
❈ ይዘት ፦ ውስብስብ የማፊያ ሴራ
➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠
አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca
⇨ @Yotor_Tereka
═══════ •『 ♡ 』• ═══════ | 993 |
| 15 | ⇲⇲ ✘ ከአቶም እስከ ኮከብ ✘ ⇲ ⇲
❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐
❈ ደራሲ ፦ ግርማ ሙልኢሣ
❈ ይዘት ፦ Unknown
➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠
አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca
⇨ @Yotor_Tereka
═══════ •『 ♡ 』• ═══════ | 1 050 |
| 16 | ⇲⇲ ✘ አርምሞ ✘ ⇲ ⇲
❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐
❈ ደራሲ ፦ ዶ/ር ኤልያስ ገብሩ አእምሮ
❈ ይዘት ፦ ልብ ወለድ
➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠
አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca
⇨ @Yotor_Tereka
═══════ •『 ♡ 』• ═══════ | 1 022 |
| 17 | ⇲⇲ ✘ 5፣6፣7 እና ሌሎች ✘ ⇲ ⇲
❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐
❈ ደራሲ ፦ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር
❈ ይዘት ፦ ልብ ወለድ
➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠
አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca
⇨ @Yotor_Tereka
═══════ •『 ♡ 』• ═══════ | 1 770 |
| 18 | ⇲⇲ ✘ አሉላ አባ ነጋ ✘ ⇲ ⇲
❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐
❈ ደራሲ ፦ ማሞ ውድነህ
❈ ይዘት ፦ ታሪክ
➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠
አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca
⇨ @Yotor_Tereka
═══════ •『 ♡ 』• ═══════ | 1 930 |
| 19 | #ጥያቄ!
የናንተ የምንም ጊዜው ምርጡና ተወዳጁ መፅሐፍ የትኛው ነው?
ሁላችሁም ተሳተፉ📚 | 464 |
| 20 | ⇲⇲ ✘ ትኩሳት ✘ ⇲ ⇲
❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐ ❏ ❐ ❑ ❒ ❏ ❐
❈ ደራሲ ፦ ስብሃት ገ/እግዚአብሔር
❈ ይዘት ፦ ልብ ወለድ
➠➠➠➠ ሼር ያድርጉ!! ➠➠➠➠
አቅራቢ፦⇨ @Ethio_treca
⇨ @Yotor_Tereka
═══════ •『 ♡ 』• ═══════ | 414 |
