cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Ethiopian Universities Muslim Association /Ethio-UMA/

ሙስሊም ተማሪዎች በያሉበት ትስስር ማድረግ: ተውሒድና ሱናን መሰረት ያደረገ ኢስላማዊ እውቀትን መገብየት: ብሎም እርስ በርሳቸው መተዋወቅና መወዳጀት! "ቁርአን እና ሱናን በሰለፎች አረዳድ"

Больше
Рекламные посты
282
Подписчики
Нет данных24 часа
Нет данных7 дней
Нет данных30 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

Watch "አዎ አላህ ከ አርሽ በላይ ነው" on YouTube https://youtu.be/CNwgy2hKwBk
Показать все...
አዎ አላህ ከ አርሽ በላይ ነው

አዎ አላህ ከ አርሽ በላይ ነው። በማስረጃ ለሚያምኑ ሁሉ። የ አህባሾችን ጉድ አፍረጠረጠው

ኡስታዝ ጀማል ተማም ሚገርም ሙሀደራ ጥቅምት 8/2/2015 ከመግሪብ ሰላት በኃላ የተደረገ ሙሀደራ https://t.me/sumalemesjid
Показать все...
ጋቢቻ በኢስላም 1.aac15.51 MB
Watch "በሱና ሰዎች መሃከል ስለሚፈጠረው ልዩነት በ ኡስታዝ ሙሃመድ ሲራጅ" on YouTube https://youtu.be/BLIPhdUDa0I #ሰብስክራይብ_ማድረግ_እንዳትረሱ
Показать все...
በሱና ሰዎች መሃከል ስለሚፈጠረው ልዩነት በ ኡስታዝ ሙሃመድ ሲራጅ

በሱና ሰዎች መሃከል ስለሚፈጠረው ልዩነት በ ኡስታዝ ሙሃመድ ሲራጅ ችላ ያልናቸው ወሳኝ ሁኔታዎቻችን

Фото недоступноПоказать в Telegram
የጉራጌ ማህበረሰብ የዓቂዳ ጉዳይ ላይ እንረባረብ بسم الله الرحمن الرحيم ውድ እና የተከበራቹ ሙስሊም ወንድም እና እህቶች፤ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት መስጅድ ብዙ የሽርክ፣የቢዳዓ እና የኹራፋት ጫና በበረታበት በጉራጌ ዞን ሚቄ ወረዳ፣ በማፌድ አጥቢያ ኧዛንጌሬ በመባል በሚጠራ ልዩ መንደር ላይ  የሚገኝ "ኑር" መስጅድ ሲሆን፤መስጅዱን ያስገነቡት የአቶ አህመዲን ልጆች ለመስጂዱ የሚያስፈልጉ ወሳኝ ነገራቶችን በሟሟላት የቻሉትን ሁሉ አድርገዋል። ከአህለል ኸይሮች በተገኘ ድጋፍም በሶላር የሚንቀሳቀስ ማይክሮፎን አስገጥመው ለአካባቢው ማህበረሰብ በተለይም ለወጣቱ እና ሩቅ መሄድ ለማይችሉ እናቶች እና እህቶች ትልቅ አገልግሎት እየሰጠ ይገኛል። ሆኖም ግን አሁንም መስጅዱን ለማስፋት፣ቋሚ ኡስታዝ ቀጥሮ አካባቢው ላይ የተውሂድና የሱና ጥሪን በሰፊው ለማሰራጨትና ሽርክ እና ቢዳዓን ለመታገል፣የተቀሩ የመስጅዱ ስራዎች ለማጠናቀቅ የአቅም ማነስ ገጥሟቸው ጉዳዩን ወደ ኸይር ፈላጊው ሙስሊም ማህበረሰብ አቅርበዋል።  وَما تُنفِقوا مِن خَيرٍ يُوَفَّ إِلَيكُم وَأَنتُم لا تُظلَمونَ﴾ ከገንዘብም በመከልካም የምትለግሱት ምንዳው ወደ እናንተ ይሞላል። እናንተ አትበደሉምም። (ቁርአን 2: 272) እንደዚህ ባሉ ሽርክ እና ቢዳዓ በነገሰባቸው አካባቢዎች ትክክለኛ የእስልምና አስተምሮን ለማገዝ መቻል ደግሞ ትልቅ እድለኝነት ነው። ለዚህ አገልግሎት ታስቦ በተከፈተው አካውንት ሁላችንም የተቻለንን እናድርግ። ተውሂድ እና ሱናን ለማንገስ፣ሽርክ እና ቢዳዓን ለማክሰም በሚደረገው ትግል በዱዓ፣በጉልበት፣በገንዘብ አሻራችንን እናኑር። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ኸይሩ አህመዲን እና ሀይደር ሙዘሚል 1000496955629 ወደ ግሩፑ ⤵️ https://t.me/+ZvaChJzRaCJsXPem
Показать все...
ኒቃብ የአረቦች ባህል ወይስ የሃይማኖቱ ድንጋጌ? ➡️ የተካተቱ ነጥቦች። ➡️ የሂጃብ ትርጓሜ። ➡️ የጅልባብ ትርጓሜ። ➡️ የመሸፈን አንቀፆች የወረዱበት ምክንያት። ➡️ ስለ ሂጃብ የወረዱ አንቀፆች እና የመጡ ሃዲሶች። ➡️ ለሴት ልጅ ፊቷን መሸፈን ግዴታ አይደለም ለማለት የሚነሱ መረጃዎች እና መልሶቻቸው። ➡️ ምክር ሂጃብ ሂጃብ(ኒቃብ) ለለበስሽው እህቴ። ➡️ የሂጃብ መስፈርቶች እና ለሚገላለጡ አስደንጋጭ ነብያዊ መልእክት። ከተለያዩ ኪታቦች የተወጣጣ ጥንቅር H.M ለሃሳብ አስተያየቶ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ @Dsiaunivbot https://t.me/amhakfelagijemaa
Показать все...
ኒቃብ_ሀይማኖታዊ_ድንጋጌ_ወይስ_የአረቦች_ባህል.pdf1.33 MB
قال الشيخ صالح الفوزان حفظه الله: " القلوب لها صيدليات فاذهب إليها وخذ منها الأدوية: صيدلية القرآن، صيدلية الذكر، صيدلية الأعمال الصالحة؛ خذ دواء لقلبك، مثل ما تذهب للصيدليات تأخذ أدوية لجسمك، لا تعتني بجسمك وتهمل قلبك ". شرح إغاثة اللهفان 👉 ታላቁ የዘመናችን የሱና ኢማም ሸይኽ ፈውዛን – ሐፊዘሁላሁ – እንዲህ ይላሉ : – " ልቦች ፋርማሲ ( መድሃኒት ቤት) አላቸው ሂድና መድሃኒት ውሰድ ። የቁርኣን መድሃኒት ቤት ፣ የዚክር መድሃኒት ቤት ፣ የመልካም ስራ መድሃኒት ቤት ሂድና ለልብህ መድሃኒት ውሰድ ። ልክ ማንኛውም መድሃኒት ቤት ሄደህ ለሰውነትህ መድሃኒት እንደምትወስደው ። ለሰውነትህ ትኩረት ሰጥተህ ልብህን ችላ አትበል " ። ሸርሕ ኢጓሰቱ ለኸፋን https://t.me/bahruteka
Показать все...
ባህሩ ተካ - Bahiru Teka

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته قناة رسمية لمحاضرات ودروس الأستاذ بحرو تكا (أبو عبيدة) الدعوة السلفية በአላህ ፈቃድ በዚህ ቻናል የአማርኛ ትምህርቶችን እንዲሁም አጫጭር የአረብኛና የአማርኛ ፁሁፎችን እንለቃለን ከዚህ ቻናል ውጪ ከሌላ ቦታ ተወስደው ለሚለቀቁ ኦዲዮዎች እውቅና አልሰጥም

https://telegram.me/bahruteka

ሂጃብ (ሴት ልጅ በኒቃብ ሙሉ አካሏን መሸፈኗ) ሀይማኖታዊ ድንጋጌ ወይስ የአረቦች ባህል?
Показать все...
ክፍል 1⃣
ክፍል 2⃣
ክፍል 3⃣
ክፍል 4⃣
ክፍል 5⃣
ክፍል 6⃣
ክፍል 7⃣
ወደ ፔጃችን ለመቀላቀል
🍂 ግጥም🍂 ለወንድም ኑረዲን ኢብኑ አል–ዓረቢ ፕላኔት ነሽ አንቺ ለሚለው ግጥሙ የተሰጠ ምላሽ #የፕላኔቶች_አውራው_ፀሀይ። ሀሳብ አስተያየት ካለዎ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ @Dsiaunivbot @amhakfelagijemaa
Показать все...
ግጥም የፕላኔቶች አውራው ፀሃይ.mp31.52 MB
ስማኝማ‼ ጀግናዬ ካለህበት መጥፎ ተግባር ለመላቀቅ ወደ መልካሙ ለመምጣት ትፈልጋለህ❓ አዋ ምን ጥርጥር አለው እንደምትለኝ እርግጠኛ ነኝ። ግን ለምን መላቀቅ እንደከበደህ ታውቃለህ? በመጀመሪያ ያለህበትን መጥፎ ተግባር መጥፎ መሆኑን እመን፣ ከእርሱ ለመላቀቅም ወስን፣ወደ መልካሙም ተግባር ገስግስ፣ወደ መጥፎው መመለስህ ከልብህ ጥላው። ነገር ግን ጉዳዩን ቀለል አድርገህ እንዳታስበው እንቅፋቱ ብዙ ነውና። የለመድካቸው ጓደኞችህ ትዝ ይሉሃል፣ የሰዎች መሳለቅ ያሳፍርሃል፣የነፍስያ እና የሸይጧን ጉትጎታ ያሰንፍሃል፣አጠቃላይ ነገሩ ይወሳሰብብሃል። ብቻ እንቅፋቱ ብዙ ነው። ➡️አንተ ግን ጀግናዬ ጆሮ ዳባ ብለህ ወደ አላማህ ገስግስ። ዛሬ እነርሱን ማስከፋት የሚከብድህ የሃራም ወይም ከመልካም የሚያግዱ ጓደኞችህ ነገ አላህ ፊት ላንተ አይጠየቁም፣ሊከዱህም ይችላሉ(ቁርአን 43:67)፣ዛሬ በመለወጥህ የሚሳለቁብህ ደግሞ ነገ ያደንቁሃሉ፣ የተወሳሰቡብህ ሁሉ በአላህ ፍቃድ መስመር ይይዛሉ። ብቻ ወስን፣ተመለስ፣ፅና። 🖊 ሀይደር ሙዘሚል @amhakfelagijemaa
Показать все...
🍂የትርጉም ስራዎች ቁጥር: 3⃣0⃣ ቃል በገባነው መሰረት በድምፅ ትርጉም መጥተናል። ለአኼራ ስለ መዘጋጀት በሸይ ሶላህ ጋ’ኒም (ረሂመሁላህ) መጠን 4.7 ሜጋ ባይት ብቻ ርዝመት 1 ደቂቃ ከ52 ሰከንድ #join #share እንዳይረሱ ለሃሳብ አስተያየቶ ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ @Dsiaunivbot @amhakfelagijemaa
Показать все...
4.71 MB
Выберите другой тариф

Ваш текущий тарифный план позволяет посмотреть аналитику только 5 каналов. Чтобы получить больше, выберите другой план.