📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚
Открыть в Telegram
↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት ↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች ↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች ↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/htt_asselfya
Больше3 819
Подписчики
-524 часа
+1617 дней
+15530 дней
Архив постов
በዚህ አጋጣሚ የቻባል ባለቤታች
ከዚህ ትምርት ውሰዱ
አድሚን ስትሰጡ የምታምኑትን ሰው ስጡ
በዛ ላይ አድሚን አታብዙ
ምን አልባት የከፈታችሁበት ስልክ ቢበላሽ
እንደዚህ ትሆናላችሁ
እንድህ ያለ ካጋጠማቹህ ተማሩበት
በዚህ አጋጣሚ የቻባል ባለቤታች
ከዚህ ትምርት ውሰዱ
አድሚን ስትሰጡ የምታምኑትን ሰው ስጡ
በዛ ላይ አድሚን አታብዙ
ምን አልባት የከፈታችሁበት ስልክ ቢበላሽ
እንደዚህ ትሆናላችሁ
እንድህ ያለ ካጋጠማቹህ ተማሩበት
በዚህ አጋጣሚ የቻባል ባለቤታች
ከዚህ ትምርት ውሰዱ
አድሚን ስትሰጡ የምታምኑትን ሰው ስጡ
በዛ ላይ አድሚን አታብዙ
ምን አልባት የከፈታችሁበት ስልክ ቢበላሽ
እንደዚህ ትሆናላችሁ
እንድህ ያለ ካጋጠማቹህ ተማሩበት
በዚህ አጋጣሚ የቻባል ባለቤታች
ከዚህ ትምርት ውሰዱ
አድሚን ስትሰጡ የምታምኑትን ሰው ስጡ
በዛ ላይ አድሚን አታብዙ
ምን አልባት የከፈታችሁበት ስልክ ቢበላሽ
እንደዚህ ትሆናላችሁ
እንድህ ያለ ካጋጠማቹህ ተማሩበት
Repost from Mohammed saied (ሙሐመድ ሠዒድ)
۞ إِنَّ اللَّهَ يَأْمُرُكُمْ أَن تُؤَدُّوا الْأَمَانَاتِ إِلَىٰ أَهْلِهَا وَإِذَا حَكَمْتُم بَيْنَ النَّاسِ أَن تَحْكُمُوا بِالْعَدْلِ ۚ إِنَّ اللَّهَ نِعِمَّا يَعِظُكُم بِهِ ۗ إِنَّ اللَّهَ كَانَ سَمِيعًا بَصِيرًا ۞
አላህ አደራዎችን ወደ ባለቤቶቻቸው እንድታደርሱ ያዛችኋል፡፡ በሰዎችም መካከል በፈረዳችሁ ጊዜ በትክክል እንድትፈርዱ (ያዛችኋል)፡፡ አላህ በርሱ የሚገሥጻችሁ ነገር ምን ያምር! አላህ ሰሚ ተመልካች ነው፡፡
አል-ኒሳዕ፣58
═════ ❁✿❁ ═
https://t.me/Mohammedseid21
Repost from Mohammed saied (ሙሐመድ ሠዒድ)
🌴ኢማም አህመድ ኢብኑ ሀንበል አላህ ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦
እንዲህ ያለውን ባሪያ አላህ ይዘንለት አሉ፦
*እውነትን የተናገረ
*ሐዲስን የተከተለ
*ሱናንን ሙጥኝ ብሎ የያዘ
*የመልካም ተምሳሌቶችን
የተከተለ።❞
📚طبقات_الحنابلة ١/ ٢٦
═════ ❁✿❁ ═
https://t.me/Mohammedseid21
Repost from Mohammed saied (ሙሐመድ ሠዒድ)
🌴ኢማም-ሃፊዝ ኢብኑ ረጀብ ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡-
❝እድሜው በደረሰ ሙስሊም ሁሉ ላይ መልእክተኛውﷺ ያዘዙትን ትእዛዛት ሊያውቅ ከዚያም ለህዝቦች ማስተማር ግዴታ ነው።ህዝቦች የመልዕክተኛውﷺትእዛዝ እንዲከተሉና እንዲፈፅሙ ማስረዳትና ማዘዝ አስፈላጊ ነው።እንዲሁም ትእዛዛቸውን ከማንም አስተያየት የበለጠ ክብር እና ትኩረት ሊሰጡና
ሊመሩበት ይገባልና።❞
📚مجموع_رسائل
ابن_رجب (٢٤٥/١)
═════ ❁✿❁ ═
https://t.me/Mohammedseid21
Repost from Mohammed saied (ሙሐመድ ሠዒድ)
«وَالَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ سَنُدْخِلُهُمْ جَنَّاتٍ تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا أَبَدًا ۖ لَّهُمْ فِيهَا أَزْوَاجٌ مُّطَهَّرَةٌ ۖ وَنُدْخِلُهُمْ ظِلًّا ظَلِيلًا»
እነዚያንም ያመኑትንና መልካም ሥራዎችን የሠሩትን ከስራቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች ዘልዓለም በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ በእርግጥ እናስገባቸዋለን፡፡ ለእነሱ በውስጥዋ ንጹሕ ሚስቶች አሉዋቸው፡፡ የምታስጠልልን ጥላም እናስገባቸዋለን፡፡
አል-ኒሳዕ፤57
═════ ❁✿❁ ═
https://t.me/Mohammedseid21
