ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

前往频道在 Telegram

↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት ↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች ↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች ↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/htt_asselfya

显示更多
3 819
订阅者
-524 小时
+1617 天
+15530 天
帖子存档
በዚህ አጋጣሚ የቻባል ባለቤታች ከዚህ ትምርት ውሰዱ አድሚን ስትሰጡ የምታምኑትን ሰው ስጡ በዛ ላይ አድሚን አታብዙ ምን አልባት የከፈታችሁበት ስልክ ቢበላሽ እንደዚህ ትሆናላችሁ እንድህ ያለ ካጋጠማቹህ ተማሩበት

ሰው ሲያብድ ያላበዴ ብቻውን. ያብዳል አሉ ።

በዚህ አጋጣሚ የቻባል ባለቤታች ከዚህ ትምርት ውሰዱ አድሚን ስትሰጡ የምታምኑትን ሰው ስጡ በዛ ላይ አድሚን አታብዙ ምን አልባት የከፈታችሁበት ስልክ ቢበላሽ እንደዚህ ትሆናላችሁ እንድህ ያለ ካጋጠማቹህ ተማሩበት

ሰው ሲያብድ ያላበዴ ብቻውን. ያብዳል አሉ ።

አንድ. ሰው. ካበደ. አብሮ. ማበድ ነው።

ለካ እብደትም አያስተኛምደ

ሰው ሲያብድ ያላበዴ ብቻውን. ያብዳል አሉ ።

አንድ. ሰው. ካበደ. አብሮ. ማበድ ነው።

ሰው ሲያብድ ያላበዴ ብቻውን. ያብዳል አሉ ።

በዚህ አጋጣሚ የቻባል ባለቤታች ከዚህ ትምርት ውሰዱ አድሚን ስትሰጡ የምታምኑትን ሰው ስጡ በዛ ላይ አድሚን አታብዙ ምን አልባት የከፈታችሁበት ስልክ ቢበላሽ እንደዚህ ትሆናላችሁ እንድህ ያለ ካጋጠማቹህ ተማሩበት

ሰው ሲያብድ ያላበዴ ብቻውን. ያብዳል አሉ ።

ሰው ሲያብድ ያላበዴ ብቻውን. ያብዳል አሉ ።

ለመደጋገሙ አፉ በሉ ስለሚጠፋ ነው

በዚህ አጋጣሚ የቻባል ባለቤታች ከዚህ ትምርት ውሰዱ አድሚን ስትሰጡ የምታምኑትን ሰው ስጡ በዛ ላይ አድሚን አታብዙ ምን አልባት የከፈታችሁበት ስልክ ቢበላሽ እንደዚህ ትሆናላችሁ እንድህ ያለ ካጋጠማቹህ ተማሩበት

۞ إِنَّ اللَّهَ يَأْمُرُكُمْ أَن تُؤَدُّوا الْأَمَانَاتِ إِلَىٰ أَهْلِهَا وَإِذَا حَكَمْتُم بَيْنَ النَّاسِ أَن تَحْكُمُوا بِ
۞ إِنَّ اللَّهَ يَأْمُرُكُمْ أَن تُؤَدُّوا الْأَمَانَاتِ إِلَىٰ أَهْلِهَا وَإِذَا حَكَمْتُم بَيْنَ النَّاسِ أَن تَحْكُمُوا بِالْعَدْلِ ۚ إِنَّ اللَّهَ نِعِمَّا يَعِظُكُم بِهِ ۗ إِنَّ اللَّهَ كَانَ سَمِيعًا بَصِيرًا ۞ አላህ አደራዎችን ወደ ባለቤቶቻቸው እንድታደርሱ ያዛችኋል፡፡ በሰዎችም መካከል በፈረዳችሁ ጊዜ በትክክል እንድትፈርዱ (ያዛችኋል)፡፡ አላህ በርሱ የሚገሥጻችሁ ነገር ምን ያምር! አላህ ሰሚ ተመልካች ነው፡፡ አል-ኒሳዕ፣58 ═════ ❁✿❁ ═ https://t.me/Mohammedseid21

🌴ኢማም አህመድ ኢብኑ ሀንበል አላህ ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፦ እንዲህ ያለውን ባሪያ አላህ ይዘንለት አሉ፦ *እውነትን የተናገረ *ሐዲስን የተከተለ *ሱናንን ሙጥኝ ብሎ የያዘ  *የመልካም ተምሳሌቶችን የተከተለ።❞                  📚طبقات_الحنابلة ١/ ٢٦ ═════ ❁✿❁ ═ https://t.me/Mohammedseid21

🌴ኢማም-ሃፊዝ ኢብኑ ረጀብ ረሒመሁላህ እንዲህ ብለዋል፡- ❝እድሜው በደረሰ ሙስሊም ሁሉ ላይ  መልእክተኛውﷺ ያዘዙትን ትእዛዛት ሊያውቅ ከዚያም ለህዝቦች ማስተማር ግዴታ ነው።ህዝቦች የመልዕክተኛውﷺትእዛዝ እንዲከተሉና  እንዲፈፅሙ ማስረዳትና ማዘዝ አስፈላጊ ነው።እንዲሁም ትእዛዛቸውን ከማንም አስተያየት የበለጠ ክብር እና ትኩረት ሊሰጡና ሊመሩበት ይገባልና።❞       📚مجموع_رسائل             ابن_رجب (٢٤٥/١) ═════ ❁✿❁ ═ https://t.me/Mohammedseid21

«وَالَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ سَنُدْخِلُهُمْ جَنَّاتٍ تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا أَ
«وَالَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ سَنُدْخِلُهُمْ جَنَّاتٍ تَجْرِي مِن تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا أَبَدًا ۖ لَّهُمْ فِيهَا أَزْوَاجٌ مُّطَهَّرَةٌ ۖ وَنُدْخِلُهُمْ ظِلًّا ظَلِيلًا» እነዚያንም ያመኑትንና መልካም ሥራዎችን የሠሩትን ከስራቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች ዘልዓለም በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ በእርግጥ እናስገባቸዋለን፡፡ ለእነሱ በውስጥዋ ንጹሕ ሚስቶች አሉዋቸው፡፡ የምታስጠልልን ጥላም እናስገባቸዋለን፡፡ አል-ኒሳዕ፤57 ═════ ❁✿❁ ═ https://t.me/Mohammedseid21