ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

📚منهج السلف طريقنا الى الله 📚

Открыть в Telegram

↘️በዚህ ቻናል የሚተላለፉት ↘️በሱና ኡስታዞች የተቀሩ ደርሶች ↘️የሱና ኡስታዞች ሙሀደራዎች ↘️በመቀጠል አስተማሪ ፁሁፎች ➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴➴ https://t.me/htt_asselfya

Больше
3 819
Подписчики
-524 часа
+1617 дней
+15530 дней
Архив постов
የኢብኑ ምነወር የድምፅ ፋይሎች ለማግኘት ጥያቄዎችን ለመከታተል ጎራ ይበሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/heyruabrar https://t.me/heyruabrar

የኢብኑ ምነወር የድምፅ ፋይሎች ለማግኘት ጥያቄዎችን ለመከታተል ጎራ ይበሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/heyruabrar https://t.me/heyruabrar

የኢብኑ ምነወር የድምፅ ፋይሎች ለማግኘት ጥያቄዎችን ለመከታተል ጎራ ይበሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/heyruabrar https://t.me/heyruabrar

ጥብቅ ማሳሰቢያ‼ ============== ✍ እስካሁን ያልቻሉትን የስልጤን ህዝብ ለማክፈር መጽሐፍ ቅዱስ የሚሉትን ወንጌል በስልጥኛ ቋንቋ ተርጉመው አቅርበውታል። እነዚህ የአክፍሮት ኃይላት ሙስሊሞች
+3
ጥብቅ ማሳሰቢያ‼ ============== ✍ እስካሁን ያልቻሉትን የስልጤን ህዝብ ለማክፈር መጽሐፍ ቅዱስ የሚሉትን ወንጌል በስልጥኛ ቋንቋ ተርጉመው አቅርበውታል። እነዚህ የአክፍሮት ኃይላት ሙስሊሞች በብዛት በሚገኙባቸው አካባቢዎች የሚናገሩትን ቋንቋ ተጠቅመው የአክፍሮት ሥራቸውን ጀምረዋልና መላው የስልጤ ህዝብ ሊነቃባቸው ይገባል። የዚያ አካባቢ ዱዓቶችም ህዝቡን በማንቃትና እምነቱን በዕውቀት ይይዝ ዘንድ ትልቅ ኃላፊነት አለባችሁ። እዛ አካባቢ አልፎ አልፎ የምትገኙ ከካ'ፊ'ሩ በላይ በሱን'ና ላይ ያለውን ማኅበረሰብ የጠመዳችሁ ሰለፊይ ነን ባይዎች፤ ግን አካሄዳችሁ ከሰለፊይ ያልሆነ ያለ አግባብ አጥባቂ ግለሰቦች ካላችሁበት ንትርክ ውጡና እናንተም የምትችሉትን አድርጉ። የሚጠቅማችሁ ይህ ነው። አሊያ ያለ አግባብ የሱን'ናውን ሰው ሁሉ «እነ እገሌ ሙብተዲዕ ናቸው፤ እነርሱ ላይ መቅራት አይቻልም!» እያላችሁ ጀማዓውንና መድረሳዎችን ሁሉ በታትናችሁ አካባቢውን የአክፍሮት ኃይላት መጫዎቻ ታደርጉታላችሁ። ጎረቤታችሁ ሐድያን አስታውሱ። ሰውን በባህሉና በቋንቋው ተመሳስለው በጥቅማ ጥቅም እየሸነገሉ ሳያስበው እምነቱን እንዳያስለቅቁት ከወዲሁ ሥራ ሥሩ። አሊያ ኋላ ካበላሹት በኋላ ተመለስ ቢባል እንኳ የማይሰማ ጠማማ ነው የሚሆነው።

✍እንዴት ነው ግን አላህ የከለከለን ለመፈፀም ምንሽቀዳደመው ⁉️ ✍ዝሙት መንፈስን ያውካል ሰው የተከለከለውን ለመተግበር በእርግጥ ይቸኩላል  እንደቀላል የተዳፈርንው ወንጀል ዋጋውን ነገ እናየዋል 👇👇     ይ🀄️ላ🀄️ሉን ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/+F-4W0sTc6tszMzQ0 t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0

ኡዝታዝ ሳዳት ከማል ሀፊዘሁላህ የአህባሽና የገሪባዎች ጠላት https://t.me/yetkaru https://t.me/yetkkaru

የኢብኑ ምነወር የድምፅ ፋይሎች ለማግኘት ጥያቄዎችን ለመከታተል ጎራ ይበሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/heyruabrar https://t.me/heyruabrar

የኢብኑ ምነወር የድምፅ ፋይሎች ለማግኘት ጥያቄዎችን ለመከታተል ጎራ ይበሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/heyruabrar https://t.me/heyruabrar

የሙታን አምልኮ በሙሐመድ አወል መንዙማ ውስጥ ~ "ጌታዬ ለመንኩህ ባንቢዎቹ ስር በሩሱል ባውሊያ አንድ እንኳን ሳይቀር አቤት ብየ ልጩህ እባሮቹ በር።" አላህ እንዲህ ይላል፡- وَيَعْبُدُونَ مِنْ دُونِ اللَّهِ مَا لَا يَضُرُّهُمْ وَلَا يَنْفَعُهُمْ وَيَقُولُونَ هَٰؤُلَاءِ شُفَعَاؤُنَا عِنْدَ اللَّهِ ۚ قُلْ أَتُنَبِّئُونَ اللَّهَ بِمَا لَا يَعْلَمُ فِي السَّمَاوَاتِ وَلَا فِي الْأَرْضِ ۚ سُبْحَانَهُ وَتَعَالَىٰ عَمَّا يُشْرِكُونَ (ከአላህም ሌላ የማይጎዳቸውን የማይጠቅማቸውንም ይገዛሉ፤ እነዚህም አላህ ዘንድ #አማላጆቻችን ናቸው ይላሉ። «አላህን በሰማያትና በምድር ውስጥ የማያውቀው ነገር ኖሮ ትነግሩታላችሁን?» በላቸው፡፡ ከሚያጋሩት ሁሉ ጠራ፤ ላቀም፡፡) [ዩኑስ፡ 18] "ቀልቤን ወደሳቸው አድርጌ ሰንዘር አቤት ጮህኩባችሁ ጌቶቼ ዱስቱር።" "ተሙስጠፋ ይዤ እስተ አቡል በሸር አንቢያ ሙርሰልም አንድ እንኳን ሳይቀር።" አላህ እንዲህ ይላል፡- وَمَنْ أَضَلُّ مِمَّنْ يَدْعُو مِنْ دُونِ اللَّهِ مَنْ لَا يَسْتَجِيبُ لَهُ إِلَىٰ يَوْمِ الْقِيَامَةِ وَهُمْ عَنْ دُعَائِهِمْ غَافِلُونَ (ከአላህ ሌላ እስከ ቂያማ ቀን ድረስ መልስ የማይሰጠውን እንደሚጣራ ሰው የጠመመ ማነው? እነሱ ከመጠራታቸው ዘንጊዎች ናቸው።) [አሕቃፍ፡ 5] إِنَّ الَّذِينَ تَدْعُونَ مِنْ دُونِ اللَّهِ عِبَادٌ أَمْثَالُكُمْ ۖ فَادْعُوهُمْ فَلْيَسْتَجِيبُوا لَكُمْ إِنْ كُنْتُمْ صَادِقِينَ (እነዚያ ከሱ ሌላ የምትጠሯቸው የናንተው አምሳያ ባሪያዎች ናቸው፡፡ ጥሯቸው እስኪ ይመልሱላችሁ እውነተኞች ከሆናችሁ?) [አዕራፍ፡ 194] "ደሞ አራተኛቸው ዐልዩ ሐይደር ነበረ ለነቢ ማኖሪያ ሚስጥር ዒልመል ገይብ ተሱ ይጠየቅ ነበር።" አላህ እንዲህ ይላል፡- قُلْ لَا يَعْلَمُ مَنْ فِي السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضِ الْغَيْبَ إِلَّا اللَّهُ ۚ وَمَا يَشْعُرُونَ أَيَّانَ يُبْعَثُونَ ("በሰማያትም በምድርም ያለን የሩቅን ምስጢር አላህ እንጂ ማንም አያውቅም፡፡ መቼ እንደሚቀሰቀሱም አያውቁም" በላቸው።) [ነምል፡ 65] "በዘበን ያላችሁ ሳዳቶች አኽያር ቀኝ አጄን ጨብጡኝ ወድቄ እንዳልቀር።" አላህ እንዲህ ይላል፡- قُلِ ادْعُوا الَّذِينَ زَعَمْتُمْ مِنْ دُونِ اللَّهِ ۖ لَا يَمْلِكُونَ مِثْقَالَ ذَرَّةٍ فِي السَّمَاوَاتِ وَلَا فِي الْأَرْضِ ("እነዚያን ከአላህ ሌላ የምታስቧቸውን ጥሩ፡፡ በሰማያትም በምድርም ውስጥ የብናኝ ክብደት ያክል ምንንም አይችሉም፡፡) [ሰበእ: 22-23] • "ሺሊላ ጌቶቼ አርሂቡ ዱስቱር መቼም አለናንተ ሁሉም አያምር በናንተ የሸሸ ምነዜም አያፍር።" አላህ እንዲህ ይላል፡- مَثَلُ الَّذِينَ اتَّخَذُوا مِنْ دُونِ اللَّهِ أَوْلِيَاءَ كَمَثَلِ الْعَنْكَبُوتِ اتَّخَذَتْ بَيْتًا ۖ وَإِنَّ أَوْهَنَ الْبُيُوتِ لَبَيْتُ الْعَنْكَبُوتِ ۖ لَوْ كَانُوا يَعْلَمُونَ (የእነዚያ ከአላህ ሌላ ረዳቶችን የያዙ ሰዎች ምሳሌ ቤትን እንደ ሠራች ሸረሪት ብጤ ነው፡፡ ከቤቶችም ሁሉ በጣም ደካማው የሸረሪት ቤት ነው፡፡ ቢያውቁ ኖሮ (አማልክት አድርገው አይግገዟቸውም ነበር።) [ዐንከቡት፡ 41] "ጌቶቼ አትለፉኝ አደቤም ባያምር አደበቢስ ቡልሀ እንደኔ ቢኖር ባሪያ ሲባል ማጥፋት እለት ነው እድር ለናንተ ይገባል ያጠፋን መማር ቀልቤን ያዞረልኝ ወደናንተ በር በናንተ የሸሸ ያገኛል ሹም ሽር።" • አላህ እንዲህ ይላል፡- لَهُ دَعْوَةُ الْحَقِّ ۖ وَالَّذِينَ يَدْعُونَ مِنْ دُونِهِ لَا يَسْتَجِيبُونَ لَهُمْ بِشَيْءٍ إِلَّا كَبَاسِطِ كَفَّيْهِ إِلَى الْمَاءِ لِيَبْلُغَ فَاهُ وَمَا هُوَ بِبَالِغِهِ ۚ وَمَا دُعَاءُ الْكَافِرِينَ إِلَّا فِي ضَلَالٍ (እውነተኛ ጥሪ ለሱ ነው፡፡ እነዚያም ከሱ ሌላ የሚጠሯቸው በምንም ነገር መልስ አይሰጧቸውም፤ ወደ አፉ ይደርስ ዘንድ (ከሩቅ ሆኖ) ወደ ውሃ መዳፎቹን እንደሚዘረጋ ሰው ምሳሌ እንጂ፡፡ ነገር ግን ወደ አፉ ደራሽ አይደለም፡፡ የከሃ - ዲዎችም ጥሪ ከንቱ እንጂ (ሌላ) አይደለም፡፡) [ረዕድ፡ 14] "አህለል በይት ሁላ ተዳር እስተዳር ሁሉም ባንድ ሁኖ እሞስጦፋ ጋር ዛሬ ይድረሱልን ላገኘን ችጋር።" አላህ ግን እንዲህ ይላል፡- يَا أَيُّهَا النَّاسُ ضُرِبَ مَثَلٌ فَاسْتَمِعُوا لَهُ ۚ إِنَّ الَّذِينَ تَدْعُونَ مِنْ دُونِ اللَّهِ لَنْ يَخْلُقُوا ذُبَابًا وَلَوِ اجْتَمَعُوا لَهُ ۖ وَإِنْ يَسْلُبْهُمُ الذُّبَابُ شَيْئًا لَا يَسْتَنْقِذُوهُ مِنْهُ ۚ ضَعُفَ الطَّالِبُ وَالْمَطْلُوبُ (እናንተ ሰዎች ሆይ! ምሳሌ ቀርቧልና አድምጡት፡፡ እነዚያ ከአላህ ሌላ የምትጠሯቸው ዝንብ አይፈጥሩም፣ ለዚሁ አላማ ቢሰበሰቡ እንኳን፡፡ ዝንቡ የሆነን ነገር ቢነጥቃቸውም አያስጥሉትም፡፡ ከጃይም ተከጃይም ደካሞች ናቸው፡፡) [ሐጅ፡ 73] أَمَّن یُجِیبُ ٱلۡمُضۡطَرَّ إِذَا دَعَاهُ وَیَكۡشِفُ ٱلسُّوۤءَ وَیَجۡعَلُكُمۡ خُلَفَاۤءَ ٱلۡأَرۡضِۗ أَءِلَـٰهࣱ مَّعَ ٱللَّهِۚ قَلِیلࣰا مَّا تَذَكَّرُونَ (ወይስ ችግረኛን በለመነው ጊዜ የሚቀበል፣ መከራንም የሚያስወግድ፣ በምድርም ላይ ምትኮች የሚያደረጋችሁ ማነው? ከአላህ ጋር ሌላ አምላክ አለን? ጥቂትንም አትገሠጹም፡፡) [ነምል፡ 62] "ሙሐመዱሰማን ገፍታሪው ቀደር የመዕሪፋ አረቂ አቅምሶ እሚያሰክር።" ሱብሓነላህ! ሰውየው በቢድዐ አረቄ ሰክሯል። እንዴት አንድ ተራ ፍጡር የአላህን ቀደር መገፍተር ይችላል?! وَلَا يَحْزُنْكَ الَّذِينَ يُسَارِعُونَ فِي الْكُفْرِ ۚ إِنَّهُمْ لَنْ يَضُرُّوا اللَّهَ شَيْئًا ۗ (እነዚያም ወደ ክህደት የሚቻኮሉት አያሳዝኑህ፡፡ እነርሱ ፈፅሞ አላህን በምንም አይጎዱምና፡፡) [ኣሊ ዒምራን፡ 176] = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor

የኢብኑ ምነወር የድምፅ ፋይሎች ለማግኘት ጥያቄዎችን ለመከታተል ጎራ ይበሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/heyruabrar https://t.me/heyruabrar