ru
Feedback
GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

Открыть в Telegram

Always strive for Excellence❤!!

Больше
1 422
Подписчики
-124 часа
+77 дней
-630 день
Архив постов
“በፈጠራ ስራ የተካነ ትውልድ ለሀገር ብልጽግና!” በሚል መሪ ቃል ሲካሄድ የቆየው 10ኛው ከተማ አቀፍ የተማሪዎችና የመምህራን የሳይንስ የፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ የመዝጊያ መርሀ ግብር የሽልማት ሰነ ስርዓት በፎቶ።

Congratulations to our School Directors, teachers , parents and all stakeholders of the school.

Woooow Congratulations!!!!!

Congratulations!

Booooom Booom Booom Congratulations !!

ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋስካ /ለብረሃነ ትንሣኤዉ / በዓል አደረሳችሁ። መልካም በዓል ይሁንላችሁ።

Amazing job 😍 We proud of you 👏

It is a great news thanks to God.

ከሁሉም በላይ ስለሆነልን መልካም ነገሮች ፈጣሪያችንን እናመሰግነዋለን ። ቀጥሎ ሁሉም በዚህ ውጤት ላይ የበኩላችሁን አስተዋፅኦ ያበረከታችሁ ሁሉ ምስጋናችን የላቀ ነዉ ።

ቀን ፡ ሚያዝያ 7/2017 ዓ.ም ግሎው  ትምህርት ቤት 🏆🔔🏅የድል ዜና🥇📣🏆 ለመላው የግሎው  ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ! 🥁🎷🎷ዘንድሮም ተደገመ🎺🎺🥁   በወረዳ 11  በሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራ 1ኛ በመውጣት አሸናፊ መሆናችን ይታወቃል። በድጋሜ በቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት ከ50 በላይ ትምህርት ቤቶች በተሳተፉበት እልህ አስጨራሽ ፉክክር ግሎው  ትምህርት ቤት 1ኛ ደረጃ በ ICT እና በሳይንስ 2ኛ ደረጃ  በመውጣት የወርቅ ብር ሜዳልያ እንዲሁም  የሠርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል። በዚህም መሠረት ክፍለ ከተማውን በመወከል በከተማ ደረጃ ለመወዳደር እጩ ሆኗል፡፡ 🌟✨በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ 💥💥 🏆🎖🎖🥇🏅🏅🏆 ግሎው የዕውቀትና ሥነ-ምግባር ቤት

photo content

photo content
+1

Thank You Mr . Mekuriaw Emiru , Asfaw Alemu and all teachers for your valuable coordination and contributions 🙏🙏🙏🙏
Thank You Mr . Mekuriaw Emiru , Asfaw Alemu and all teachers for your valuable coordination and contributions 🙏🙏🙏🙏

photo content

photo content

photo content