GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.
Открыть в Telegram
1 535
Подписчики
+124 часа
+207 дней
+10430 день
Загрузка данных...
Похожие каналы
Облако тегов
Нет данных
Возникли проблемы? Пожалуйста, обновите страницу или обратитесь к нашему support-менеджеру .
Входящие и исходящие упоминания
---
---
---
---
---
---
Привлечение подписчиков
август '26
август '260
в 0 каналах
июль '26
+131
в 0 каналах
Get PRO
июнь '26
+35
в 0 каналах
Get PRO
май '26
+23
в 0 каналах
Get PRO
апрель '26
+22
в 0 каналах
Get PRO
март '26
+21
в 0 каналах
Get PRO
февраль '26
+42
в 0 каналах
Get PRO
январь '26
+24
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '25
+19
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '25
+40
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '25
+32
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '25
+106
в 0 каналах
Get PRO
август '25
+62
в 0 каналах
Get PRO
июль '25
+56
в 0 каналах
Get PRO
июнь '25
+34
в 0 каналах
Get PRO
май '25
+32
в 0 каналах
Get PRO
апрель '25
+30
в 0 каналах
Get PRO
март '25
+46
в 0 каналах
Get PRO
февраль '25
+38
в 0 каналах
Get PRO
январь '25
+69
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '24
+42
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '24
+22
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '24
+47
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '24
+99
в 0 каналах
Get PRO
август '24
+55
в 0 каналах
Get PRO
июль '24
+57
в 0 каналах
Get PRO
июнь '24
+35
в 0 каналах
Get PRO
май '24
+20
в 0 каналах
Get PRO
апрель '24
+26
в 0 каналах
Get PRO
март '24
+32
в 0 каналах
Get PRO
февраль '24
+14
в 0 каналах
Get PRO
январь '24
+40
в 0 каналах
Get PRO
декабрь '23
+40
в 0 каналах
Get PRO
ноябрь '23
+77
в 0 каналах
Get PRO
октябрь '23
+142
в 0 каналах
Get PRO
сентябрь '23
+86
в 0 каналах
Get PRO
август '23
+31
в 0 каналах
Get PRO
июль '23
+27
в 0 каналах
Get PRO
июнь '23
+16
в 0 каналах
Get PRO
май '23
+32
в 0 каналах
Get PRO
апрель '23
+709
в 0 каналах
| Дата | Привлечение подписчиков | Упоминания | Каналы | |
| 01 августа | 0 |
Посты канала
| 2 | ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም
የነባር ተማሪዎች የምዝገባ ቀን ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም እንደምጠናቀቅ ይታወቃል፡፡ እስከ ዛሬ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም ባለን የምዝገባ ሒደት ባሉን የክፍል ደረጃዎች እና ካምፓሶች 80 % የተማሪዎች ምዝገባ ተጠናቅቋል።
ከሐምሌ 08/2018 ዓ.ም ጀምሮ ነባርም ይሁን አዲስ ተማሪዎችን እየተቀበልን ያለንው በተወሰኑ የክፍል ደረጃዎች ፤ ባሉን ክፍት ቦታዎች ብቻ መሆኑ ይታወቃል፡፡
ሆኖም ውስን ወላጆች ያለ ት/ት ቤቱ ግንዛቤ እና ፍቃድ በባንክ ሲስተም ላይ ክፍያ እየፈፀማችሁ ትገኛላችሁ፡፡ ይህ ተግባር የልጆቹን መመዝገብ የማያረጋግጥ መሆኑን በድጋሚ እየገለፅን፤ መመዝገብ የምትችሉት ከት/ት ቤቱ መረጃ እና ፍቃድ በመውሰድ ፤ ቦታ መኖሩን በማረጋገጥ ብቻ መሆኑን በጥብቅ እንገልፃለን፡፡
ማስታዎሻ፡- ቀደም ብላችሁ በሲስተም ከፍላችሁ የባንክ ደረሰኝ/ ስልፒ/ ያላመጣችሁ ወላጆች እስከ ነገ ሐምሌ 17/2018 ዓ.ም ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ ብቻ የምናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ ደረሰኙን ( ሲሊፑን) ልጅዎ በሚማርበት ካምፓስ እንዲያመጡ እናሳስባለን፡፡
ት/ት ቤቱ | 747 |
| 3 | ✍✍✍ማስታወሻ
ለነባር ተማሪ ወላጆች /አሳዳጊዎች
የ2019 ዓ.ም ምዝገባ መጀመሩን እንገልፃለን። ወላጆች በምዝገባ መጨረሻ ቀን (17/11/2018ዓ.ም ) ላይ ሊፈጠር የሚችለውን መጨናነቅ ለማስቀረት፣ ከወዲሁ ምዝገባቸውን እንዲያካሂዱ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ለምዝገባ ሲመጡ የሚከተሉትን ሰነዶች ይዘው እንዲቀርቡ እናሳስባለን፦
1.የተማሪውን/ዋን ፎቶግራፍ ሁለት
2.የተማሪውን/ዋን አባት ፎቶግራፍ አንድ
3. የተማሪውን/ዋን እናት ፎቶግራፍ አንድ
4.ክፍያ የፈጸሙበትን የባንክ ስሊፕ (በምክንያት ማብራሪያ ላይ የተማሪውን/ዋን ስም የያዘ)
5. በሞባይል ባንክ (Mobile Banking) ከፍለው ከሆነ፣ ወደ ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ ፕሪንት የተደረገ ስሊፕ ይዘው መምጣት ግዴታ ነው።
6. የተማሪውን/ዋን ሪፖርት ካርድ ኮፒ
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች በማሟላት ምዝገባዎን ማከናወን ይችላሉ
🧏ማሰባሰቢያ
የምዝገባ ቀናቱን ባለመጠበቅ ምክንያት ለሚፈጠር የቦታ ማጣት ችግሮች ት/ቤቱ ሃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን ከወዲሁ በአክብሮት ለማስታወስ እንወዳለን፡፡
ት/ቤቱ | 1 219 |
| 4 | ✍✍✍ማስታወሻ
ለነባር ተማሪ ወላጆች /አሳዳጊዎች
የ2019 ዓ.ም ምዝገባ መጀመሩን እንገልፃለን። ወላጆች በምዝገባ መጨረሻ ቀን ላይ ሊፈጠር የሚችለውን መጨናነቅ ለማስቀረት፣ ከወዲሁ ምዝገባቸውን እንዲያካሂዱ በአክብሮት እንጠይቃለን።
ለምዝገባ ሲመጡ የሚከተሉትን ሰነዶች ይዘው እንዲቀርቡ እናሳስባለን፦
1.የተማሪውን/ዋን ፎቶግራፍ ሁለት
2.የተማሪውን/ዋን አባት ፎቶግራፍ አንድ
3. የተማሪውን/ዋን እናት ፎቶግራፍ አንድ
4.ክፍያ የፈጸሙበትን የባንክ ስሊፕ (በምክንያት ማብራሪያ ላይ የተማሪውን/ዋን ስም የያዘ)
5. በሞባይል ባንክ (Mobile Banking) ከፍለው ከሆነ፣ ወደ ባንክ ቅርንጫፍ በመሄድ ፕሪንት የተደረገ ስሊፕ ይዘው መምጣት ግዴታ ነው።
6. የተማሪውን/ዋን ሪፖርት ካርድ ኮፒ
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች በማሟላት ምዝገባዎን ማከናወን ይችላሉ
🧏ማሰባሰቢያ
የምዝገባ ቀናቱን ባለመጠበቅ ምክንያት ለሚፈጠር የቦታ ማጣት ችግሮች ት/ቤቱ ሃላፊነቱን የማይወስድ መሆኑን ከወዲሁ በአክብሮት ለማስታወስ እንወዳለን፡፡
ት/ቤቱ | 1 |
| 5 | የክረምት ማጠናከሪ ከ1 - 6 ክፍል ሀሙስ ሐምሌ 09/2018 ይጀመራል ።
ሰዓት 2:00 - 6:00 ይሆናል
የረረ ቅርንጫፍ | 566 |
| 6 | ለግሎው ስታር ተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ
የ2018 ዓ.ም የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት እና ክህሎት ማዳበሪያ ፕሮግራም
የትምህርት ቤታችን የ2018 ዓ.ም የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት እና ልዩ የክህሎት ማዳበሪያ ፕሮግራም ሀሙስ ፣ ሐምሌ 09 ቀን 2018 ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን እያሳወቅን፣ በፕሮግራሙ ወቅት መከተል ያለባቸውን ዝርዝር መመሪያዎች ከዚህ በታች አቅርበናል።
1. የጊዜ ሰሌዳ
⏰ መግቢያ ሰዓት፦ 1፡50
⏰መውጫ ሰዓት፦ 6፡10
2. የትምህርት እና ስልጠና ይዘቶች ፕሮግራማችን ተማሪዎች በአካዳሚክ እና በክህሎት ዘርፍ ብቁ እንዲሆኑ የሚከተሉትን ይዘቶች ያካትታል፡-
•መደበኛ እና ማጠናከሪያ ትምህርት፦ ከ1ኛ እስከ 7ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ልዩ የማጠናከሪያ ትምህርት እንዲሁም የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል መደበኛ ትምህርት።
🎤ልዩ የክህሎት ስልጠናዎች፦
🔏የእንግሊዝኛ እና ኦሮሚኛ ቋንቋ ማዳበሪያ ስልጠና፣
🔏የአማርኛ እና እንግሊዝኛ ንባብ ክህሎት ስልጠና።
🎧. አስፈላጊ ማሳሰቢያዎች
✔️የደንብ ልብስ፦ ተማሪዎች የትምህርት ቤት የደንብ ልብስ (Uniform) መልበስ አይጠበቅባቸውም።
✔️የተግባር ማጠቃለያ፦ ተማሪዎች በፕሮግራሙ ያካበቱትን ክህሎት በመጨረሻው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ለወላጆቻቸው በተግባር የሚያቀርቡ ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ 0911699333 ደውለው መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡ | 1 555 |
| 7 | We are Glow Star School!! | 2 056 |
| 8 | Mr. Alex and Miss Likie | 1 972 |
| 9 | Thanks to all Glow Admin Staff ,Teachers , Our Glow school Families and other stakeholders of the School. | 2 040 |
| 10 | Unbelievable result for our school community. Bravo . Thanks to Almighty God. | 2 174 |
| 11 | 💐💐💐Wondeful Glow School✨✨✨✨✨ | 2 270 |
| 12 | -2147483648_-214438.webp | 1 |
| 13 | Wow ! What amazing news. Thanks to God! | 2 286 |
| 14 | Нет текста... | 2 298 |
| 15 | Нет текста... | 1 783 |
| 16 | Нет текста... | 30 |
| 17 | Нет текста... | 1 482 |
| 18 | Нет текста... | 1 411 |
| 19 | Нет текста... | 1 449 |
| 20 | School Icons | 1 536 |
