GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.
前往频道在 Telegram
1 423
订阅者
+124 小时
+97 天
-730 天
帖子存档
Congratulations to our School Directors, teachers , parents and all stakeholders of the school.
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለፋስካ /ለብረሃነ ትንሣኤዉ / በዓል አደረሳችሁ። መልካም በዓል ይሁንላችሁ።
ከሁሉም በላይ ስለሆነልን መልካም ነገሮች ፈጣሪያችንን እናመሰግነዋለን ።
ቀጥሎ ሁሉም በዚህ ውጤት ላይ የበኩላችሁን አስተዋፅኦ ያበረከታችሁ ሁሉ ምስጋናችን የላቀ ነዉ ።
ቀን ፡ ሚያዝያ 7/2017 ዓ.ም
ግሎው ትምህርት ቤት
🏆🔔🏅የድል ዜና🥇📣🏆
ለመላው የግሎው ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ!
🥁🎷🎷ዘንድሮም ተደገመ🎺🎺🥁
በወረዳ 11 በሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራ 1ኛ በመውጣት አሸናፊ መሆናችን ይታወቃል።
በድጋሜ በቦሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ጽ/ቤት ከ50 በላይ ትምህርት ቤቶች በተሳተፉበት እልህ አስጨራሽ ፉክክር ግሎው ትምህርት ቤት 1ኛ ደረጃ በ ICT እና በሳይንስ 2ኛ ደረጃ በመውጣት የወርቅ ብር ሜዳልያ እንዲሁም የሠርተፍኬት ተሸላሚ ሆኗል።
በዚህም መሠረት ክፍለ ከተማውን በመወከል በከተማ ደረጃ ለመወዳደር እጩ ሆኗል፡፡
🌟✨በድጋሚ እንኳን ደስ አላችሁ 💥💥
🏆🎖🎖🥇🏅🏅🏆
ግሎው የዕውቀትና ሥነ-ምግባር ቤት
Thank You Mr . Mekuriaw Emiru , Asfaw Alemu and all teachers for your valuable coordination and contributions 🙏🙏🙏🙏
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
