GLOW KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.
Открыть в Telegram
1 449
Подписчики
+1524 часа
+267 дней
+2530 день
Архив постов
በሰፈራ ቅ/መደበኛ አንደኛ ደረጃ ት/ቤት የተከናወኑ ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች.........
በሽቦ ኤጀርሳ ቅርንጫፍ በት/ቤታችን የግማሽ አመት ወይም የአንደኛው ወሰነ ት/ት የጥያቄና መልስ ውድድር በሚገርም ፉክክር አካሒደዋል
ቀን ፡ 14/05/2018 ዓ.ም
ለውድ የግሎው ትምህርት ቤት የተማሪ ወላጆች/አሳዳጊዎች በሙሉ
ጉዳዩ፣ የ1ኛው ወሰነ-ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና ፕሮግራምና ሌሎች መርሃ ግብሮች ማሳወቅ ይሆናል፡፡
1. የ1ኛ መንፈቀ- ዓመት ትምህርት ማጠቃለያ ፈተና
✍የ1ኛው መንፈቀ ዓመት ማጠቃለያ ፈተና ከኬጂ እስከ 8ኛ ክፍል ከሰኞ ጥር 18 / 2018 ዓ/ም እስከ ረቡዕ 20/2018 ዓ.ም ድረስ ባሉት ቀናት ውስጥ ይሰጣል።
👉ማጠቃለያ ፈተና በሚሰጥባቸው ቀናት ት/ቤት ክፍት የሚሆነው ለግማሽ ቀን ሲሆነ፣ ለኬጂ ተማሪዎች እስከ 6፡ 00 ሰዓት እና ለመጀመሪያ ደረጃ ተማሪዎች 6፡10 ድረስ ይሆናል።
የፈተና መርሃ -ግብሩን ከዚህ ማስታወሻ ጀርባ ማያያዛችንን እንገልፃለን።
2. የትምህርት ቤት ክፍያ ፡
🧏የትምህርት ቤት ክፍያና የጥናት ክፍያን ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች ክፍያውን የማጠቃለያ ፈተና ከመድረሱ በፊት እንድታጠናቅቁ እና ከተጨማሪ ቅጣት እንድትድኑ እየገለፅን፣
🙈 ሁሉም ክፍያዎች ያልተከፈለላቸው ተማሪዎች ፈተና ላይ መቀመጥ እንደማይችሉ አጥብቀን እናሳውቃለን፡፡
3. የፈተና ወረቀት የሚመለሰው ፣-
አርብ ጥር 22 ቀን 2018 ዓ.ም. ከ2:00-4:00 ሰዓት ብቻ የፈተና ወረቀት ለተማሪዎች የሚመለስበት ቀን ይሆናል፡፡
4. የ1ኛው ወሰነ -ትምህርት ዝግ ቀናት፡- ከጥር 25 እስከ የካቲት 02 ድረስ ለተማሪዎች የአመቱ አጋማሽ የእረፍት ቀናት ይሆናሉ፡፡
✍ሰኞ የካቲት 02 የመምህራን ስልጠና ቀን ይሆናል፡፡
5. የሁለተኛው መንፈቀ- ዓመት ትምህርት
👌የሁለተኛው መንፈቀ- ዓመት ትምህርት የሚጀምረው የካቲት 03 /2018 ዓ.ም. ነው፡፡
🙏ለማንኛውም ጥያቄ / አስተየየት ካልዎት

🙏ለማንኛውም ጥያቄ / አስተየየት ካልዎት በኮሚንኬሽን ቡክ /communication Book/ ይላክልን ፡፡
WOW it is an example / experience for the rest compound.
Good job.
Continue for the best not for the last.
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 