ar
Feedback
GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

GLOW STAR KG AND PRIMARY SCHOOL ADDIS ABABA ETHIOPIA.

الذهاب إلى القناة على Telegram

Always strive for Excellence❤!!

إظهار المزيد
1 621
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+57 أيام
+6630 أيام
أرشيف المشاركات
ቀን፡ 23/05/2018ዓ፣ም 👉ለ2018 ዓ.ም 8ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በሙሉ ✍️በቅድሚያ የከበረ ሠላምታችንን እያቀረብን በመቀጠል ከታች በተለቀቀው መረጃ መሠረት በማድረግ ማንኛውም ስህተት ነው ብላችሁ ያመናችሁበትን የስም( የአባ፣ የአያት እና መሠል) ስህተቶችን ከሠኞ 25/05/2018ዓ፣ም _ ረቡዕ 27/05/2018ዓ፣ም ድረስ እንድታሳውቁን በትህትና  እንጠይቃለን። ✍በተጨማሪም  እንደአስፈላጊነቱ ት/ቤት ድረስ በመምጣት ማየት እንደምትችሉ ጭምር እናሳውቃለን                        ት/ቤቱ!