ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

የጽርሐ ጽዮን ሐዋርያት ጎላ ቅዱስ ሚካኤል የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት (Official Channel)

Открыть в Telegram

ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው።

Больше
2 799
Подписчики
+524 часа
+87 дней
+2630 дней
Архив постов
የሰንበት ትምህርት ቤታችን ማዕከላውያን ክፍል ላለፉት ስድስት ወራት ሲያስተምራቸው የነበሩትን አዲስ ማዕከላውያን አባላትን ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም አስመርቆ ነሐሴ 18/2017 ዓ.ም ወደ ቃሉ ተራራ
+9
የሰንበት ትምህርት ቤታችን ማዕከላውያን ክፍል ላለፉት ስድስት ወራት ሲያስተምራቸው የነበሩትን አዲስ ማዕከላውያን አባላትን ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም አስመርቆ ነሐሴ 18/2017 ዓ.ም ወደ ቃሉ ተራራ አቡነ ሀብተ ማርያም  ገዳም ይዟቸው በመሔድ መንፈሳዊ ጉዞ አከናውኖ በሰላም ተመልሷል። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የሰንበት ት/ት ቤታችን ሕጻናት ክፍል ላለፉት ስድስት ወራት ሲያስተምራቸው የነበሩትን አዲስ ሕጻናት አባላት በማስመረቅ  ወደ ቃሌ ተራራ አቡነ ሐብተማርያም ገዳም መንፈሳዊ ጉዞ አከናወኑ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የሰንበት ት/ት ቤታችን የአዳጊ ሀ ሕጻናት ክፍል አባላት በትላንትናው እለት ወደ ዋሻ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤ/ክ መንፈሳዊ ጉዞ አከናወኑ። ይህ በጽ/ጽ
+8
የሰንበት ት/ት ቤታችን  የአዳጊ ሀ ሕጻናት ክፍል አባላት  በትላንትናው እለት ወደ  ዋሻ መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ እና ቅድስት ልደታ ለማርያም ቤ/ክ መንፈሳዊ ጉዞ አከናወኑ። ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

''እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ'' ሉቃ.1፥19 ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ለደስታና ለምሥራች የሚላክ መልአክ ነው በተለይም ስለ ልደተ ክርስቶስ ለቅድስት ድንግል ማርያም ለመጀመ
''እኔ በእግዚአብሔር ፊት የምቆመው ገብርኤል ነኝ'' ሉቃ.1፥19 ሊቀ መላእክት ቅዱስ ገብርኤል ለደስታና ለምሥራች የሚላክ መልአክ ነው በተለይም ስለ ልደተ ክርስቶስ ለቅድስት ድንግል ማርያም ለመጀመሪያ ጊዜ የምስጋና እና  የክብር ሰላምታ ያበሠረ በመሆኑ ‹‹አብሳሬ ትስብእት (መልአከ ብሥራት) መጋቤ ሐዲስ›› ተብሎ ይጠራል፡፡ መላእክት ከተፈጠሩ በኋላ አምላካቸውን ለማወቅ ‹‹መኑ ፈጠረነ›› ማን ፈጠረን እያሉ ሲባዝኑ ሳጥናኤል ‹‹እኔ ፈጠርኳችሁ›› ባለ ጊዜ ቅዱስ ገብርኤል ግን ''ንቁም በበህላዌነ እስከ ንረክቦ አምላክነ'' የፈጠረንን አምላክ እስክናውቅ ድረስ በያለንበት እንቁም በማለት መላእክትን ያረጋጋ መልአክ ነው፡፡ '' የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሠፍራል፤ ያድናቸውማል'' መዝ.34፥7 እንኳን ለወርሐዊው የቅዱስ ገብርኤል በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆንሽው እህታችን መቅደስ መላ እንኳን ደስ አለሽ!!! የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም
የሰንበት ትምህርት ቤታችን አባል የሆንሽው እህታችን መቅደስ መላ እንኳን ደስ አለሽ!!!      የፍኖተ ብርሃን ሰ/ት/ቤት ይህ በጽ/ጽ/ሐ/ጎ/ቅ/ሚካኤል ቤ/ክ ፍ/ብ/ሰ/ት/ቤት እውቅና የተሰጠው የቴሌግራም ቻናል ነው። https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com

የወጣትና ባለትዳር ጉባኤ አባላት ጉዞ
የወጣትና ባለትዳር ጉባኤ አባላት ጉዞ

''ነገረ ክርስቶስ '' የመጨረሻ ክፍል በዲ/ን ሞገስ አብርሃም የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር የፊታችን ቅዳሜ ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/
''ነገረ ክርስቶስ ''           የመጨረሻ ክፍል                 በዲ/ን ሞገስ አብርሃም የቅዳሜ የትምህርት መርሐግብር  የፊታችን ቅዳሜ  ነሐሴ 17/2017 ዓ.ም ከምሽቱ  11:45 ሰዓት ላይ ቀጠሮዎትን በጎላ ቅዱስ ሚካኤል ቤ/ክ ያድርጉ  ይምጡ ይማሩ በብዙ ያተርፋሉ እንዳይቀሩ። የቴሌግራም ቻናላችን https://t.me/finotebirhan12 የዩቲዩብ ቻናላችን https://youtube.com/@finotebirhan12 የቲክቶክ አካውንታችን https://www.tiktok.com/@finotebirhan?_t=8i8eHwFI3Es&_r=1 የፌስቡክ ገጻችን  https://www.facebook.com/Fbirhan?mibextid=2JQ9oc የዌብሳይት ገጻችን https://finotebirhan.com