ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

ድብቁ ህሊና ለስኬት ፕሮግራም ማድረግ!!!

ድብቁ ህሊና ለስኬት ፕሮግራም ማድረግ!!!

Открыть в Telegram

የዚህ ቻናል አላማ ሰዎች በመልካም አስተሳሰባቸው የሚፈልጉትን ህልም እንዴት ማሳካት እንደሚችሉ ፣ የአሸናፊነት ልማድ እንዴት እንደሚገነባ እንዲሁም የአእምሯችንን ሚስጥራዊ አሰራር የምናውቅበት እና የስኬታማ ሰዎች ተሞክሮም እናቀርባለን። ዘለቄታዊ የሆነ ለውጥ ለማምጣት ደግሞ በነፃ የማማከር አገልግሎትም እንሰጣለን (0912098256 )። ስልጠናዎችን በኦዲዮ ፣ በቪድዮ እንዲሁም በፁሁፍም ይቀርባሉ።

Больше
8 511
Подписчики
+324 часа
-57 дней
-7030 дней
Архив постов
🌞እንደምን አደራቹህ ውድ የሀገሬ ጀግኖች😍 *በሰዉነት ዉስጥ አንድ መቶ ትሪሊየን ህዋሳት ይገኛሉ* *1000,000,000,000 ህዎሳት ላንተ ሂወት ለመስጠት ተግተዉ* *እየሰሩ ነዉ:: ሁሉም ደሞ በአንተ ትእዛዝ ስር ናቹዉ::* *በስሜትና በሀሳቦችህ ይታዘዛሉ* *ለምን ብለዉ ሳይጠይቁ እያንዳዷን ሃሳቦችንህ፤ ስሜትና እምነትህን ይጋራሉ* *👉🏼በየቀኑ የምንችለዉ ያህል ፍቅር እንስጥ* *👉🏼በየቀኑ እናመስግን* *👉🏼 በየቀኑ እንደሰት* *👉🏼  ነገሮች ሁሉ በመልካም እንያቸዉ* *👉🏼 ስለማይለዉጠን ነገር አናዉራ በየቀኑ  የምንችለዉን ያህል እናፍቅር* *ሰዓታችን እያለቀ ነው* ✅ደስ ሲል ሰው መሆን ውብ ቀን ይሁንልን❤️

*💙ወዳጄ ሆይ እንደምን አደርህ🌞* . . . መልካም ቀን ከጣፋጭ ቁርስ ትልቃለች የሚያስደስትህን/ሽን ስታደርግ/ጊ . . .ሰዎች ባንተ/ቺ ሲደሰቱ ስተይ . . .ስራህ/ሽ ትርጉም ሲኖረው . . .ከሰዎች ጋር በፍቅር ስትመራ/ሪ  ቀንህ/ሽ ውብ እና ያማረ ይሆናል። 💜ወንድሜ/እህቴ፡- " የፍቅር መንገድ ዳር ዳሩ አበባ ሰላም እና ደስታ ከመሀል አስገባ"‼️ በፍቅር አለም ሚሰለች ነገር የለም . . . ትናንትና. . . ዛሬ . . . ነገም . . . ሁሉም ቀን አዲስ ብርሀንን ይዞ ይመጣል . . .በሁሉም ብርሀን ውስጥ ፍቅር ካለ ሁሉም ቀናቶች የሰላም እና የደስታ ይሆናሉ፡፡ 💚ወዳጄ ሆይ፡- በህይወትህ ውስጥ መቼም ልታጣው የማይገባ  #ፍቅር_ነው . . .‼️ . . . ፍቅር ካለ ሰላም አለ. . .ሰላም ካለ ጤና አለ. . . ጤና ካለ ደስታ አለ . . .ደስታ ካለህ …ስኬት አለህ…ስኬት የደስታህ ምንጭ ነው። እነዚህን ነገሮች ስታገኝ ህይወትህ ሙሉ ይሆናል። ግን ምንጩና መነሻው ፍቅር ነው። 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛ወዳጄ ሆይ፡- ሁሉንም ነገር ተናግረህ ፣. . . ሁሉንም ነገር አዳምጠህ ፣. . . ሁሉንም ነገር አይተህ ፣. . . .ሁሉንም ነገር ጠይቀህ አትዘልቅም ፣ . . . ሁሉም ነገር የየራሱ የሆነ ሚስጥር አለው . . . የነገሮች ገፅታ ከቆምክበት ቦታ አንፃር ልዩነት ይፈጥራልና ❤️ወዳጄ ሆይ፡- 💛💛💛💛💛💛💛💛💛 "ከክፋት ስትርቅ ሰላም ትሆናለህ። ለሰዎች መልካም ስታስብ ውስጥህ የተረጋጋ ይሆናል። በሰዎች ደስታ ስትደሰት ጤናማ አስተሳሰብን እየገነባህ ትመጣለህ። የዛኔ ውስጥህ ከጭንቀት እና ከፀፀት የፀዳ ይሆናል።" *❤️ደስ ሲል ሰው መሆን❤️*         *😍መልካም እለተ እሮብ😍*

*እንደምን አደራቹሁ የሃገሬ ሊጆች*🌞☕🍰🛩️🛩️🛩️💵🌹🔝 የምትሆነው የምታስበውን ነው። የምታገኘው በትክክል የምታስበውን ነው። የአእምሮዕን ሥራ ከዋኙ አንተ ራስህ ነህ አሳብህን ፈትሽ ስለ ነገ የምታስበውን ነው የምታገኘው። 👉 Focus on your ability በብቃትህ ላይ አተኩር 👉 Focus on positive thing   ቀና የሆኑ ነገሮች ላይ አተኩር 👉 Focus on your potential    አቅምህ ላይ አተኩር 👉 Build your skill ክህሎትህን ገንባ  ያለህን ነገሮች ሁሉ ወደ መልካም ለመቀየር ተነሳ፣ተሻሻል ጎልብት በርታ ፣ተግባሮችህን ከቀን ወደ ቀን ቀይራቸው ምክንያቱም አንተ የምታስበውን ነው የምትሆነው። 👉 ከበቂ በላይ ነህ 👈 ተነስ እራስህን እንደምትፈልገው አድርገህ ቅረፅ። When you weak up in the morning say tank you ጠዋት በምትነሳበት ሰዓት በጐ ነገር የማሰብ ልምድ ይኑርህ ልምድህ እና ጠባይህ መልካም ሲሆኑ ውጤትህም እንደዛ ይሆናሉ። 👉 ለተቀበልካቸው እና ለምትቀበላቸው ነገሮች አመሰግን። «ስኬታማ ሰዎች አመስጋኝ ናቸው።» ያንተ ሕይወት መድረሻህ የሚታወቀው የሚለካው በዛሬ አጀንዳክ ነው። የዓመት፣የወር፣የሳምንት፣የቀን፣ ዕቅድ ይኑርክ እነዚን ለማድረግ ካንተ የሚጠበቀው ስነ–ስርዓት እና ቀጣይነት ነው። ስኬታማ ለመሆን መተግበር ያለብህ ስነ–ስርዓት እና ቀጣይነትን ነው። ቀጣይነት ሲባል ዛሬ ሰርቶ ነገ መተው አይደልም ሁልጊዜ ጠንክሮ መስራት የስኬታማ ሰዎች መለያ ነው እና። እያንዳንዱ ተግባርህ ያንተ የወደፊት ውጤትህ ነው። ስኬታማ ለመሆን ቀና ልምድ ማደበር አለብህ።ለውጥን ለማምጣት ተነሳሽነት አስፈላጊ ነው። ለመኖር አትነቃቃ ልዩ ለመሆን ተነቃቃ። መልካም ቀን 💝ደስ ሲል ሰው መሆን 🌹

ተደጋጋሚ ህይወት ስልችት ብሎኛል።የምፈልገውን ያህል እቅዴን ማሳካት አልቻልኩም ።ያለሁበት ሁኔታ ይፈትነኛል የሚያበረታታኝ የለም። በውስጤ ተነሳሽነት አጣለው ብለው አስበውና ተሰምቶት ያውቃል?ለሁሉም ምላሽ የሚሰጦት ቁልፎች አሉን    የአእምሮ ምግብ የሆኑ ስልጠናዎች ይሰልጥኑ በፍላጎቶችዎ ሁሉ ውጤታማ ይሁኑ ላሌው ቢዝነስ መስራት ለምትፈልጉ በሙሉ ጊዜ እና በትርፍ ጊዜ ገንዘብ መስራት ለምትፈልጉ    ለበለጠ መረጃ ዋትሳፕ ኢሞ እና ቴሌግራምን በመጠቀም እንዲሁም ቀጥታ በመደወል ያግኙን           0912098256    ነጋ  ነኝ @BNega

*እንደምን አደራቹ ውድ የሀገሬ ሊጆች 🌞 በህይወትህ ስኬታማ ለመሆን ይህን 4 ቱን ተግብር* 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 1 # እምነት ሰው ያሰበውን ሳይሆን ያመነውን ነው  የሚሆነው የምትፈልገውን ነገር እንደሚሳካልህ እመን። ትንሹን  አሳብ ትልቅ  የሚያደርገው #ፈጣሪ ነው ። ከኛ የሚጠበቀው እንደሚሳካልን ማመን ብቻ ነው። 2 #ፅናት የምንፈልገውን ነገር ለማግኘት መፅናት አለብን እስከምናገኝ ደረስ።በሁሉም የህይወታችን ክፍል ፅናት ያስፈልጋል በህይወታችን እንዲሆንልን የምንፈልገው ሸቀጥ አይደለም በፈለግነው ሰዓት ሳንደክም የምናገኘው ከሱፕር ማርኬት። 3 #ዝግጁ መሆን አንዳንዴ ላለመቀበል ዝግጁ ባለመሆናችን ስንት እድል አምልጦናል ጥሩ አፍቃሪ፣ጥሩ ስራ እቃም ሊሆን ይችላል·····ባለመዘጋጀታችን እኛ ድረስመተው የመለሰናቸው ብዙ ነገሮች አሉ። 4 #ዋጋ መክፈል ለምንፈልገው ነገር ዋጋ መክፈል እጅግ አስፈላጊ ነው። ህይወት  ጦር ሜዳነች የምንፈልገውን ነገር ለማግኘት  ለጦርነቱ  ደፋር እንሁን ። #ያመነ የፀና የተዘጋጀ ዋጋ የከፈለ የፈለገውን ያገኛል  በአለማችን ስኬታማ የሆኑ ሰዎች እድለኛ ሆነው አይደለም። መልካም እለተ ሰኞ❤️ 😍ደስ ሲል ሰው መሆን😍 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

የህይወት ጨለማና ብርሃን እኩል አላፊ ናቸው፤ ፈተናዎች ባይኖሩ ኖሮ ስኬት ጣዕም፣ ህይወትም ግብ ባልኖራት ነበር። አሁን ያለህበት ጊዜ ምንም ይሁን ምን ያልፋል፤ ስለዚህ በፈገግታህም በውድቀትህም ውስጥ ጥንካሬን ሰንቀህ ወደፊት መጓዝህን ቀጥል! @tsega_drive

*#እንደምን አደርሽ/አደርክ ወዳጄ* 🌞 *"በፍጥነት መሄድ ከፈለክ ብቻህን ተጓዝ" ረጅም መሄድ ከፈለክ በህበረት ተጓዝ"* 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 *ትልልቅ ህልሞች በቡድን ብቻ ነው የሚሳኩት "ሰው ሲጀምር የእናቱ እና የአባቱ  የቡድን ውጤት ነው።* 10,000ኪ·ሜ እሮጣለው ብለው አስበው  ያውቃሉ? በግል ሲሆን ከባድ ነው ግን በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች በታላቁ ሩጫ ፕሮግራም ላይ በቀላሉ ይሮጡታል በብቃታቸው ሳይሆን ህብረቱ በሚሰጣቸው ሀይል ነው ። #እሩቅ መሄድ ከፈለግን ለብቻዬ ከሚል በሽታ ቶሎ መላቀቅ አለብን እዚህ የደረስነው ብዙ ሰዎች ከጎናችን ስላሉ ነው ነገም ረጅም የህይወት ጉዞ ማረግ የፈለገ በቡድን መኖርን እና መስራትን መማር ማጎልበት ግድ  ይለዋል።🌻🌻🌻🌻🌻🌻 #እኔ ብቃት አለኝ እችላለው ብሎ ማሰብ መልካም ሲሆን የሌሎችን ብቃት ተረድቶ የተሻለ የድምር ውጤት ለማስመዝገብ አብረን ስንሆን የተሻልን ነን *እንችላለን  ብሎ ማሰብ ግን የስኬታማ ሰው አስተሳሰብ ነው* ሰው ብቻውን መውለድ አይችልም የፈለገ ጠንካራ ቢሆንም አንድ እጅ ብቻውን አያጨበጭብም *አንተ አንቺ እኔ የሀሳባችን ውጤት ነን* ። ሁሉን በህብረት ማረግ ልምድ እናድርግ ብሩህ እሁድ ቀን👍🏽 😍ደስ ሲል ሰው መሆን😍

💬እኔ በጣም ውድ ነኝ ብለህ በልበ ሙሉነት ተናገር! ምክንያቱም አንተን ሊገዛ የሚችል የገንዘብ መጠን በዚች ምድር ላይ የለም። ታድያ ውዱ ሰው ሆይ አንተ ውድ መሆንህን ካመንክ ሰዎች ሁሉ ልክ እንዳንተ ውድ ናቸውና ሰው በመሆናቸው ብቻ አክብራቸው።😊 👍 ለወዳጆ ሼር መልካም ዕለተ ቅዳሜ😅 *ያለንን ማየት ስንችል ደስታ ሁሌም የኛ ናት😅😅*

ተደጋጋሚ ህይወት ስልችት ብሎኛል።የምፈልገውን ያህል እቅዴን ማሳካት አልቻልኩም ።ያለሁበት ሁኔታ ይፈትነኛል የሚያበረታታኝ የለም። በውስጤ ተነሳሽነት አጣለው ብለው አስበውና ተሰምቶት ያውቃል?ለሁሉም ምላሽ የሚሰጦት ቁልፎች አሉን    የአእምሮ ምግብ የሆኑ ስልጠናዎች ይሰልጥኑ በፍላጎቶችዎ ሁሉ ውጤታማ ይሁኑ    ለበለጠ መረጃ ዋትሳፕ ኢሞ እና ቴሌግራምን በመጠቀም እንዲሁም ቀጥታ በመደወል ያግኙን           0912098256    ነጋ  ነኝ

" *እራስን_መለወጥ* " ⏰⏰⏰ " *ለሰው ልጅ ሁሉ እኩልና ያለስስት የተሰጠ ሀብት ቢኖር ጊዜ ነው* ። *ጊዜህን መጠቀም ስትችል እራስህን ትለውጥበታለህ*...ራሥህን *መለወጥ ሥትችል ሌሎችንም ትለውጣለህ* ። *ራስህን ለመለወጥ ጊዜን ካልወሰድህ ሌላን መለወጥ አትችልም* ። ( Invest in your self )ራስህ *ላይ ፈሰስ አድርግ መጀመርያ ራስህን ለውጥ* ። *አስተሳሰብህን ሞርድ* ፣ *እይታህን አጥራ ፣ ንግግርና እርምጃህን ገምግም ነገ የሚኖርህ ዛሬን ስትጠቀምበት ነው* ። *ከዛሬም ያለህ ጊዜ አሁን* *ነው*...አሁን *ደግሞ እያለፈ ነው*! *ጥያቄው እንዴት እያለፈ ነው የሚለው ነው ። ለዚህ ጥያቄ የምትመልሰው መልስ* #ነገ *በምትለው ምናባዊው ቀን ላይ ያለህን አንተነት ይወስነዋል* ። " *ዛሬህን ተጠቀምበት*... *ዛሬ ካልሆነ መቼ* መልካም እለተ አርብ🔥

🎉ከ ጥቅምት 13 እስከ ጥቅምት 20 የሚቆይ ልዩ የጉርሻ ማበረታቻ ከጂካብ!🎉 በስትሪት ፒክ አፕ (Street Pickup) 10 ጉዞ ለጨረሱ አሽከርካሪዎች 1000ብር! 10 ስራዎች ሲሞሉ እሮብ እለ
🎉ከ ጥቅምት 13 እስከ ጥቅምት 20 የሚቆይ ልዩ የጉርሻ ማበረታቻ ከጂካብ!🎉 በስትሪት ፒክ አፕ (Street Pickup) 10 ጉዞ ለጨረሱ አሽከርካሪዎች 1000ብር! 10 ስራዎች ሲሞሉ እሮብ እለት ክፍያዎን ይረከቡ። ኮሚሽን መጠን 5% ብቻ። 👉አሁኑኑ ይጀምሩ!

🌅 መልካም ሀሙስ ጠዋት! ታላላቅ ሰዎችን ከተራ ሰዎች የሚለያቸው አንድ ነገር ብቻ ነው። እሱም "ጽናት" ነው። ስሜት በማይኖርበት ቀን እንኳን ሥራን በዲስፕሊን መጨረስ። ዛሬ የጀመርከውን ሥራ ሳታቋርጥ በትጋት ፈጽም።
🌱 በትናንሽ ዲስፕሊኖች ውስጥ ትልልቅ ስኬቶች ይወለዳሉ!
የእናንተው ቤተሰብ ✅ ውብ ቀን

መጋፈጥ ልመድ! አንዳንድ ነገሮች ቀላል እስኪሆኑ ከባድ ነበሩ፤ ህይወት ቀላል እንድትሆን አትመኝ አንተ መክበድ አለብህ፤ ችግርን ለጊዜው መሸሽ ትችል ይሆናል የሚወቅስህን አይምሮህን ግን የት ሄደህ ትሸሸዋለህ? ወዳጄ ፊት ለፊት መጋፈጥን ልመድ፤ አሁን ተነስና ለነገ ያልከውን መስራት ጀምር! ✅መልካም የስራ ቀን ።

✅ዛሬ በጣም ደስ የሚል ቀን ማነው እድለኛ በፍጥነት እና በርግጠኝነት ትልቅ የስኬት ለወጥ ለማምጣት እና ደስተኛ ሂወትን ለመኖር እኔ እዳግዘው የሚፈልግ አብሮኝ ለመስራት ዝግጁ የሆነ ሰው ቀድሞ በውስጥ መስመር ላወራኝ 5ት ሰዎችን ቢቻ!!! የቴሌ ግራም ዩዘር ነው👇           @BNega

የከሰዐቱ HP program ሞቅ ደመቅ ብሎ ተጀምሮዋል🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀💸💸💸💸💸💸💸💸💸🚘🚘🚘

✅ደስ ሲል ሰዉ መሆን እንዴት አደርክ/ሽ🌞 💥💥💥💥💥💥 ለመወሰን አንድ ቀን 💥⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️💥 ለመወሰን አንድ ክስተት 💥⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️💥 ለመወሰን አንድ ደቂቃ 🏆🏆🏆🏆🏆🏆 ለመወሰን አንድ መልእክት 💫💫💫💫💫💫💫 ለመወሰን አንድ ሰው 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟 ለመወሰን አንቺ/አንተ እኔ 🌠🌠🌠🌠🌠🌠🌠 ማሳካት "ደስ ይልሀል" ✨✨✨✨✨✨✨ ወይስ ለማሳካት ቁርጠኛ ነህ 🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘 እንደምታሳካ ታወራለህ? 🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷🎷 ወይስ "ቃልህን ትኖራለህ" 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 "ቁርጠኝነት ወደ ተግባር ያመራል፣ ቀጣይነት ታሪክ ይቀይራል" 💥🔥የተንቦለቦለ እሁድ🔥🔥 🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟

🌅 መልካም የቅዳሜ ጠዋት! ታላላቅ ሰዎችን ከተራ ሰዎች የሚለያቸው አንድ ነገር ብቻ ነው። እሱም "ጽናት" ነው። ስሜት በማይኖርበት ቀን እንኳን ሥራን በዲስፕሊን መጨረስ። ዛሬ የጀመርከውን ሥራ ሳታቋርጥ በትጋት ፈጽም።
🌱 በትናንሽ ዲስፕሊኖች ውስጥ ትልልቅ ስኬቶች ይወለዳሉ!
የእናንተው ቤተሰብ

"ዛሬ ልሰራ ያቀድኩትን ማንኛውንም ነገር  የማሳካት ኃይል አለኝ" የ90 ቀን 9 ኛው ቀን #አዎንታዊማረጋገጫ አብዛኞቻችን በፈተና ውስጥ የማለፍ አቅማችንን ከማድነቅ ይልቅ ሁልጊዜ እራሳችንን እንድንወቅስ ፕሮግራም ተደርገናል።  ወደ ኋላ የሚያንሸራትቱ ነገሮች ሲያጋጥሙን ነገሮችን የመቋቋም አቅማችንን ጥያቄ ውስጥ እናስገበዋለን። አሁን አዲስ አስተሳሳብ የመገንቢያ ሰአት ነው። እራሳችንን ዝቅ ከማድረግ ይልቅ እንቅፋቶችን ማለፍ እንደምንችል እንመን። ለዚህ "ዛሬ ልሰራ ያቀድኩትን ማንኛውንም ነገር  የማሳካት ኃይል አለኝ" ጥሩ አዎንታዊ ማረጋገጫ ነች!!!

😀😄😁😅😂........ ስትነቃ/ቂ ፈገግ እንደምትል/ይ አውቃለው ጀግናዬ አሁንም ፈገግታህን አብዛው እሺ 😊😁😄😂 ልብህ/ሽ ውስጥ ሰላም እና መረጋጋት አለ ገጽህ ላይ ደግሞ ውብ ፈገግታ ደምህ ውስጥ የማይበገር ብርታትና ያስበውን ሳያሳካ የማይመለስ  አሸናፊ ጽናት በዙሪያህ ህልምህን እውን ለማድረግ ሁሉ አንተን እየጠበቀ ነው ብርዬ ፈጣሪ በነዚህ ሁሉ በረከቶች ህይወትህን ሲመላው ካንተ የሚጠበቀው ፈገግ ማለት እና አይኖችህን ወደላይ አቅንተህ"እየሆነልኝ ላለው ነገር ሁሉ አመሰግናለው" ማለት ብቻ ያኔ እንደሚያስፈልግህ ያላወቅከው ነገር እንኳን በእጅህ ሆኖ ታገኘዋለህ አንተ ፈገግ ስትል በህይወት ውስጥ ያሉ አስደሳች ነገሮች ሁሉ ተጠራርተው ወደ አንተ ይተማሉ ጀግናዬ በዛሬዋ ቀን አሁን እየተሰማህ ያለውን ሰላም እርጋታ ሀሴት ቀኑን ሙሉ ህይወትህን እንዲቆጣጠር አድርግ። ጀግናዬ በዛሬዋ ቀን ከሁሉም በተለየ ከፍ ብለህ ደምቀህ ዋልልኝ ሰናይ ቀን ይሁንልህ😊😍 😍 ጀግናዬ ፈገግታህ እንደሚያምር የነገርኩህን በየሰከንዱ አስታውስና ፈገግ በል እሺ ያኔ አብረውህ ያሉት ሁሉ ፈገግ ይላሉ ፈገግ ፈገግ ፈገግ😁😅😂 ሁሌም ከአንተ ላየው የምፈልገው ይሄንን ነው 😁😁😁😁😄😄😄😄😄😄😄😄😄😄 እሺ መልካም ቀን ይሁንልህ/ሽ ቸር ዋልልኝ!