ድብቁ ህሊና ለስኬት ፕሮግራም ማድረግ!!!
رفتن به کانال در Telegram
የዚህ ቻናል አላማ ሰዎች በመልካም አስተሳሰባቸው የሚፈልጉትን ህልም እንዴት ማሳካት እንደሚችሉ ፣ የአሸናፊነት ልማድ እንዴት እንደሚገነባ እንዲሁም የአእምሯችንን ሚስጥራዊ አሰራር የምናውቅበት እና የስኬታማ ሰዎች ተሞክሮም እናቀርባለን። ዘለቄታዊ የሆነ ለውጥ ለማምጣት ደግሞ በነፃ የማማከር አገልግሎትም እንሰጣለን (0912098256 )። ስልጠናዎችን በኦዲዮ ፣ በቪድዮ እንዲሁም በፁሁፍም ይቀርባሉ።
نمایش بیشتر8 585
مشترکین
-224 ساعت
+317 روز
+27230 روز
آرشیو پست ها
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
🌻2019🌻መልካም🌻አዲስ ዓመት🌻
🌻🌻🌻🌻
🌻🌻 🌻🌻🌻🌻
መልካም🌻አዲስ ዓመት
መልካም🌻 አ🌻ዲ🌻ስ
መልካም 🌻 ዓ🌻መ🌻ት
ለወዳጄ 🌻 ዓ🌻መ🌻ት
🌻🌻🌻🌻 አ🌻ዲ🌻ስ
🌻 🌻🌻 ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ
አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ
ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ 🌻🌻 🌻
ዓ🌻መ🌻ት 🌻🌻🌻🌻
🌻መ🌻ል 🌻ካ🌻ም🌻🌻🌻🌻
🌻አ🌻ዲ🌻ስ🌻ዓ🌻መ🌻ት 🌻
🌻🌻🌻🌻🌻 🌻
🌻መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
🌻መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻
🌻🌻🌻🌻🌻 🌻
🌻🌻🌻
🌻 🌻አዲስ
🌻🌻 🌻አመት
🌻 🌻መ🌻ልካም
🌻🌻አ ዲ ስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
አዲስ🌻ዓመት
🌻መልካም🌻አዲስ ዓመት
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻አዲስ ዓመት🌻ለወዳጄ
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻
መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻
🌻 መ🌻ል🌻🌻ካ🌻ም🌻
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ 🌻🌻🌻ዓ🌻መ🌻ት
🌻🌻 🌻መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻
ዓ🌻መ🌻ት
🌻🌻🌻 ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
አ🌻ዲ🌻ስ ዓ🌻መ🌻ት
🌻 🌻🌻መ🌻ል🌻ካ🌻ም🌻
🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻 🌻
🌻 🌻 🌻 🌻 🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 እንኳን ለ2019 ለአዲሱ አመት በሰላም ፣በፍቅር፣በደስታ፣አደረሳችሁ አደረሰን🌻
" አንድ ዐመትን ለዘመናት መኖር እና ዘመናትን ኖሮ ማለፍ የተለያዩ ናቸው "
ትናንት ታሪክ ነው
ነገ ተስፋ ነው
ዛሬ ስጦታ ነው
አዲሱን ዓመት በሁሉም የሕይወት ዘርፋችን በብዙ የምናድግበት እንዲሁም አምናን የእማንደግምበት አመት ይሁንልን
በአሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታ ፣የእድገት፣ የመትረፍረፍ፣ የአብሮነት፣ የአንድነት የእውነት፣ የበጎነት፣ የእምነት፣ የራስን መግዛት፣የጤና መትረፍረፍ፣ የስኬት ጎርፍ የበዛበት ዓመት ይሁንላችሁ ይሁንልን!
🌻🌹መልካም አዲስ ዓመት🥀 🌼
🌻🌹ከ ሙባረክ ሙሀመድ🌻🌻🥀 🌼
🌻 🌻🥀 🌼
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
✨ እንኳን ለ2019 አዲስ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! ✨
ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ አዲሱ ዓመት የሰላም፣ የፍቅር፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆንላችሁ ይመኛል!
ያለፈውን ዓመት በምስጋና ሸኝተን፣ አዲሱን ዓመት በሙሉ ተስፋ እንቀበላለን። በቤታችን በረከት፣ በስራችን ደግሞ ስኬት የሚበዛበት ድንቅ ዘመን ያድርግልን!
🌼 መልካም አዲስ ዓመት! 🌼
ሳላውቅ በድፍረት
አውቄ በስህተት
ያስቀየምኩህ👨
ያስቀየምኩሽ👱♀
የጎዳውህ👨👨 የጎዳውሽ👱♀👱♀
ከልቤ❤️❤️❤️❤️
🙏🙏🙏ይ
🌼🌼🌼🌼ቅ
🎀🎀🎀🎀🎀ር
💝💝💝💝💝💝ታ
በመጠየቅ ከጉልበቴ
በርከክ ብያልሁ🙇♀🙇
ጷጉሜውን
የሰላም💖💖
የፍቅር💝💝
የጤና💞💞
የይቅርታ❤️❤️
ያርግልን
በጣምምምምምምምምም
ከልቤቤቤቤቤ
እወድሃለው👱💋❤️💖
እወድሻለሁ👱♀💋❤️💞
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
ይህንን ለወዳጆቻችን ሼር በማድረግ ጷጉሜን
እናሳልፍ😍🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼💋💋💋💋💋🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼👉 𝑏Nega 🇪🇹
6⃣ትንሽ ነገርን በየቀኑ ይደግማሉ 🔄
ስኬት ብዙ ጊዜ አንድ ትልቅ ዝላይ አይደለም።
ትንንሽ ልምዶች + ትዕግስት + ቀጣይነት = ትልቅ ውጤት 📈
ዛሬ 1% ተሻሽል።
ነገም 1% ተሻሻል።
7️⃣ ሰዎች ሲሳቁባቸው እንኳን ህልማቸውን አይተዉም 🔥
አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ህልምህን አይረዱትም።
“አትችልም!”
“አይሆንም!”
“እንዴት ትሆናለህ?”
ነገር ግን…
ሌሎች እምነት ስላጡ አንተም እምነትህን አትጣ። 💪
8️⃣ ስህተታቸውን ይመለከታሉ 🧠
ውድቀትን መደበቅ ከመማር አያስተምርህም።
ስኬታማ ሰዎች ይጠይቃሉ፦
❓ ምን ተሳሳተ?
❓ ለምን ተሳሳተ?
❓ ቀጣይ ጊዜ ምን አሻሽላለሁ?
ስህተት + ትምህርት = ልምድ።
9️⃣ የሚያደናቅፋቸውን ነገር “አይ” ማለት ይማራሉ 🚫
ሁሉንም ነገር “አዎ” ማለት ምርታማ አያደርግህም።
ለአላማህ የማይጠቅም ነገርን “አይ” ማለት አንዳንድ ጊዜ ለስኬትህ “አዎ” ማለት ነው።
🔟 ረጅም ጊዜ ያስባሉ 🏆
ብዙ ሰዎች፦
“ዛሬ ምን አገኛለሁ?” ይላሉ።
ስኬታማ ሰዎች፦
“ከ5 ዓመት በኋላ ማን መሆን እፈልጋለሁ?” ብለው ያስባሉ።
🌱 ዛሬ የምትዘራው
🌳 ነገ የምታጭደው ነው።
💎 የዛሬ መልዕክት
ስኬት ሚስጥራዊ ነገር አይደለም።
ብዙ ጊዜ የሚያስፈልግህ፦
🎯 ግልጽ አላማ
📚 ቀጣይ መማር
💪 ትዕግስት
🔥 ተግባር
⏳ ቀጣይነት
አትጠብቅ ስኬት ወደ አንተ እንዲመጣ።
አንተ ወደ ስኬት ሂድ! 🚀
Let's Grow 🪴 Together
🌟 የስኬታማ ሰዎች 10 አስገራሚ የስኬት ሚስጥሮች
1️⃣ ሌሎች ሲተኙ እነሱ ይዘጋጃሉ 🌙
ብዙ ስኬታማ ሰዎች ሚስጥራቸው “ብዙ መስራት” ብቻ አይደለም።
ሌሎች ሳይዘጋጁ እነሱ ይዘጋጃሉ።
👉 ዛሬ የምታደርገው ዝግጅት ነገ የምታገኘውን ውጤት ይወስናል።
2️⃣ “አይሆንም” የሚለውን ቃል በቀላሉ አያምኑም 🚀
ስኬታማ ሰዎች እንደማንኛውም ሰው ውድቀት ያጋጥማቸዋል።
ልዩነቱ?
እነሱ ውድቀትን “መጨረሻ” አድርገው አያዩትም።
❌ “አልተሳካልኝም”
✅ “ሌላ መንገድ መሞከር አለብኝ።”
3️⃣ ጊዜን ከገንዘብ በላይ ይጠብቃሉ ⏰
ገንዘብ ከጠፋ እንደገና ሊገኝ ይችላል።
ጊዜ ግን አይመለስም።
ስለዚህ ስኬታማ ሰዎች ጊዜያቸውን በሚጠቅማቸው ነገር ያውላሉ።
📚 መማር
🏋️ መለማመድ
💼 መስራት
🧠 ማሰብ
4️⃣ ሁሉንም ነገር አያውቁም… ግን መማርን አያቆሙም 📚
አንድ ትልቅ ሚስጥር፦
“ሁሉንም ነገር ማወቅ አያስፈልግህም፤ መማርን መቀጠል አለብህ።”
ዛሬ የማታውቀውን ነገር ነገ ሊያውቅህ ይችላል።
5️⃣ ማንም ሳያያቸው ይሰራሉ 🤫
ሰዎች ውጤታቸውን ያያሉ።
የውጤቱን ጀርባ ግን አያዩም።
በሌሊት የተሰራ ስራ፣
የተከፈለ ዋጋ፣
የተቋቋመ ፈተና፣
የተደጋገመ ልምምድ…
👉 ውጤት በሕዝብ ፊት ይታያል፤ ስኬት ግን በጨለማ ይገነባል።
📌 በህይወታችሁ ወይም በስራችሁ እድል የለም ብላችሁ ታስባላችሁ? ይህንን የ 1 ደቂቃ ታሪክ አንብቡትማ!
ርዕስ፦ ሁለቱ ጫማ ሻጮች እና አመለካከታቸው 👞✨
አንድ የጫማ አምራች ኩባንያ አዲስ ገበያ ለማጥናት ሁለቱ የሽያጭ ባለሙያዎቹን ሰዎች ጫማ ወደማያደርጉበት አንዲት ሩቅ ደሴት ይልካል።
🩸 የመጀመሪያው ሻጭ ደሴቱ እንደደረሰ ህዝቡን አይቶ ደነገጠ. ወዲያው ለድርጅቱ ስልክ ደውሎ 'አስቸኳይ ቲኬት ቆርጣችሁ መልሱኝ! እዚህ ደሴት ላይ ምንም ቢዝነስ አይሰራም! ምክንያቱም አንድም ጫማ የሚያደርግ ሰው የለም' አለ!
🩸 ሁለተኛው ሻጭ ደግሞ ደሴቱ ደርሶ ህዝቡን ሲያይ በደስታ ፈነዳ! ወዲያው ለድርጅቱ ደውሎ 'በፍጥነት በሺዎች የሚቆጠሩ ጫማዎችን ላኩልኝ! እዚህ ደሴት ላይ እጅግ በጣም ትልቅ አጋጣሚ አለ! ምክንያቱም እስካሁን አንድም ጫማ ያደረገ ሰው የለም!' አለ"።
🎯 ምን እንማራለን:- ሁለቱም ያዩት አንድ አይነት ሁኔታ ነበር፤ ልዩነቱ የአመለካከት (Perspective) ነው!
አንደኛው ችግር አይቶ ሲሸሽ፣ ሌላኛው እድልን አየ!
በህይወታችን እና በቢዝነሳችን ሁሌም 'ምንም የለም' የሚለውን ሳይሆን 'ምን መስራት እችላለሁ?' የሚለውን የዕድል አመለካከት አብዝተን እንመልከት!
ይህ ታሪክ ከተመቻችሁ share እና Comment ማድረጋችሁን አትርሱ፤ በቀጣይ በሌላ ታሪክ እንገናኝ
@BilinersNega
💸ስለገንዘብ የተማርከው ትልቁ ትምህርት💸
"ገንዘብ የክፋት ሁሉ ስር ነው" የሚለውን የተሳሳተ እምነት ከተማርክበት አካባቢ ይዘህ ወጥተህ ይሆን?✅ትናንሽ በነበርንበት ጊዜ ስለገንዘብ የሰማናቸው የተሳሳቱ አባባሎች ዛሬም ድረስ እንዳናድግ እያሰሩን ነው። ገንዘብ ጥሩም መፎም አይደለም። መሳሪያ ብቻ ነው። በበጎ ሰው እጅ ሲገባ ሕይወትን ይለውጣል: ሰዎችን ይረዳል፣ ነፃነትንም ይሰጣል። ✅የገንዘብ አስተሳሰብህን ስታስተካክል፣ የገቢህ መጠን አብሮ መለወጥ ይጀምራል።
👉 የገንዘብ አስተሳሰብህን ቀይረህ አዳዲስ የገቢ ምንጮችን መገንባት ከፈለግህ "MONEY" ብለህ በDM አውራኝ! 📩
የእናንተው ቤተሰብ 👉 ✅
Money Mindset (የገንዘብ 3 ወርቃማ ህጎች)
ሀብታሞች ገንዘብ የሚያስቡበት መንገድ ከደሃዎች በምንም መልኩ አንድ አይነት አይደለም!ገንዘብን በስነ-ልቦና ደረጃ ለመረዳት 3 መሰረታዊ ህጎች፦ 🔹 1. ገንዘብን አታሳድድ ዋጋ(Value) ፍጠር:
ገንዘብ ለሰጠኸው አገልግሎት ወይም ለፈታኸው ችግር የሚሰጥ ምላሽ ነው።🔹 2. ገንዘብን ባሪያህ አድርገው:
ለገንዘብ ብቻ ከመስራት ይልቅ ገንዘብ ለአንተ እንዲሰራ ማድረግ ተማር።🔹 3. የገንዘብ ፍሰትህን ተቆጣጠር:
ከምታገኘው በላይ የምታወጣ ከሆነ ምንም ያህል ብታገኝ ሁልጊዜ በዕዳ ውስጥ ትኖራለህ።👉 ይህንን የገንዘብ አስተሳሰብ ለሚፈልግ አቅም ያለው ጓደኛህ Share አድርግለት! 🚀
የእናንተው ቤተሰብ 👉 ✅
ተመራማሪው እና “ከርታታው”
ከዚያ ወደ ሚስተር ኤድሰን ላብራቶሪ አቅንቶ ከተመራማሪው ጋር ሥራ ለመስራት እንደመጣ ተናገረ፡፡ ከዓመታት በኋላ ሚስተር ኤድሰን ስለ እርሱና ባርነስ የመጀመሪያ ግንኙነት ሲናገር፣ “ተራ ባተሌ መስሎ ከፊቴ ሲቆም በፊቱ ላይ የፈለገውን ለማግኘት የቆረጠ መሆኑን የሚገልፅ አንዳች ነገር ነበር፡፡ አንድ ሰው የሚፈልገውን ለማግኘት የወደፊት መላ ሕይወቱን ለመስጠት ፍቃደኛ እስከ መሆን ድረስ በጣም በጥልቅ ከልብ ከፈለገ ለማሸነፍ _ እርግጠኛ እንደሚሆን ከብዙ አመታት ልምድ ስለተማርኩና ስኬታማ እስኪሆን ድረስ ለመፅናትb አእምሮውን እንዳሳመነ _ ስላየሁ የጠየቀውን ዕድል ሰጠሁት፡፡ በቀጣይ የነበሩት ተግባራትም ምንም ስህተት እንዳልተሰራ ያረጋገጡ ነበሩ፡፡''ኤዲሰን እንደተናገረው፣ በዚያን ወቅት ወጣቱ ባርነስ ለኤዲሰን የተናገራቸው ቃላት፣ እርሱ እያሰበ ከነበረው ያነሰ አስፈላጊነት የነበራቸው ነበሩ፡፡ በመሆኑም ወጣቱን በመጀመሪያ ኤድሰን ቢሮ ውስጥ እንዲሰራ ያደረገው አቀራረቡ ሳይሆን ሀሳቡ ነበር፡፡
ባርነስ በመጀመሪያው ቃለመጠይቅ ያገኘው ለኤዲሰን አጋር መሆን ሳይሆን፤ በጣም በትንሽ ደመወዝ ተቀጥሮ ለኤድሰን ያን ያህል አስፈላጊ ያልሆኑ፣ ለባርነስ ግን የወደፊት አጋሩ ማሳየት የሚችላቸውን ነገሮች ለመስራት መልካም አጋጣሚ የሆኑለትን ስራዎች መስራትነበር፡፡ ወራት አለፉ፡፡ ባርነስ _ በአእምሮው ያስቀመጠው ወደ እሱ ውስን አላማ… ወደ ድብቅ ግቡ የሚያቀርብ በግልጽ የሚታይ አንዳችም ነገር አልተከሰተም፡፡ ነገር ግን አንድ ጠቃሚ ነገር በባርነስ አእምሮ ውስጥ እየሆነ ነበር፡፡ ያም የኤድሰን የቢዝነስ አጋር ለመሆን ያለማቋረጥ ፍላጎቱን ማጠንከር ነበር፡፡የሥነ-ልቦና ምሁራን እንደሚሉት “አንድ ሰው በእርግጠኝነት ለአንድ ነገር ዝግጁ ሲሆን፤ ነገሩ ራሱን ይገልጣል፡፡" ባርነስ የኤድሰን የስራ አጋርለመሆን ዝግጁ ነበር፡፡ በተጨማሪም የሚፈልገውን እስከሚያገኝ ድረስ ዝግጁ ሆኖ ለመቀጠል ቆራጥ ነበር፡፡
ባርነስ “እዚህ የመጣሁት ከኤድሰን ጋር ለመስራት ነው፡፡ እናም ቀሪ የሕይወት ዘመኔን ቢወስድ እንኳ እስከመጨረሻ አደርገዋለሁ” አለ እንጂ፤ “ ይህንን ማድረግ ጥቅሙ ምንድን ነው? ሀሳቤን ቀይሬ የሽያጭ ስራ እሞክራለሁ፡፡" አላለም፡፡
ሰዎች አንድ ተጨባጭ አላማ ቢይዙና ያ አላማ ትኩረታቸውንና አእምሯቸውን ለመሙላት ጊዜ እስኪያገኝ ድረስ በዚያ ቢፀኑ፣ ምን አይነት የተለየ ታሪክ ይፈጥሩ ነበር፡፡
የእናንተው ቤተሰብ ✅ 👉
Think and Grow Rich
ሀሳቦች ቄሶች ናቸውከቶማስ ኤድሰን ጋር ሽርክና የሚገባበትን መንገድ “ያሰበው" ሰው
እውነት ነው ሀሳቦች ሀብት ወይም ወደ ሌላ ቁሳዊ ነገሮች ለመቀየር ከአላማ ቁርጠኝነት፣ ከጽናትና ከሚያንገበግብ ፍላጎት ጋር ሲቀላቀሉ ኃያል ነገሮች ናቸው፡፡
ከስላሳ ዓመታት በፊት፣ ኤድዊን ሲ. ባርነስ ሰዎች እንዴት አስበው ሃብታም መሆን እንደሚችሉ ተረድቶ ነበር፡፡ ይህም ግኝቱ በአንድ ጊዜ የመጣ ሳይሆን፣ ከሚያንገበግብ ፍላጎት ተነስቶ ጥቂት በጥቂት የታላቁ ኤድስን የቢዝነስ አጋር ለመሆን ያበቃው ነበር፡
፡ ከባርነስ ፍላጎት ዋና መገለጫዎች አንዱ እርግጠኛ መሆን ነበር፡፡ ያ እርግጠኝነት ለኤዲሰን መቀጠር ሳይሆን ከኤዲሰን ጋር የመስራት ፍላጎቱን እንዴት እውን ወደ መሆን እንደቀየረው የሚገልጠውን ማብራሪያ በጥንቃቄ ስትመለከት፣ ወደ ሀብት ስለሚመሩት አስራ ሶስት መርሆች የተሻለ አረዳድ ይኖርሃል
፡፡ ባርነስ ይህ ፍላጎት ወይም የሀሳብ ግፊት መጀመሪያ በአእምሮው ብልጭ ባለበት ጊዜ ሊተገብረው የማይችልባቸው ሁለት መሰናክሎች በመንገዱ ተጋርጠው ነበር፡፡ አንደኛው ሚስተር ኤድሰንን የማያውቀው መሆኑ ሲሆን፤ ሌላው ደግሞ ወደ ኦሬንጅ፤ ኒው ጀርሲይ ለመሄድ የባቡር ጉዞውን ክፍያ ለመክፈል በቂ ገንዘብ የሌለው መሆኑ ነበር፡፡ እነዚህ መሰናክሎች ለብዙሃኑ ሰው ፍላጎትን ለማሳካት ከሚደረግ ማንኛውም ሙከራ ለማደናቀፍ በቂ የነበሩ ቢሆንም፤ እርሱ ግን ተራ ያልነበረውን ፍላጎቱን ለማሳካት ቁርጠኛ በመሆኑ ከመሸነፍ ይልቅ በዕቃ መጫኛ ባቡር ተሳፍሮ ወደ ምስራቃዊው ኦሬንጅ ለመጓዝ ወሰነ፡፡
"ጊዜ የለኝም"፣ "ገንዘብ የለኝም"፣ "ሁኔታዎች አልተመቹም"...
እነዚህ ምክንያቶች ናቸው ወይስ ለፍርሃትህ የሰጠሃቸው ሰበቦች?
እውነታውን እንነጋገር፦ ማንም ሰው ሁኔታዎች 100% ተመቻችተውለት ስኬታማ አልሆነም።
ስኬታማ ሰዎች ሁኔታዎች እስኪመቹ አልጠበቁም። ባላቸው ትንሽ ነገር ጀመሩ፣ ሁኔታዎችን እንዲመቹ አደረጉ።
ሰበብ በሰጠህ ቁጥር እድገትህን ወደ ኋላ እየገፋኸው ነው።ዛሬ ለራስህ የሰጠኸውን ትልቅ ሰበብ ሰብረህ ለመውጣት ወስን፦ • ጊዜ ከሌለህ — አጠቃቀምህን አስተካክል • እውቀት ካነሰህ — ተማር • ዕድል ካጣህ — ራስህ ፍጠር በThe Secret የምንገነባው ማህበረሰብ በሰበብ የሚመራ ሳይሆን ውጤት የሚያመጡ ሰዎችን ነው። 👉 ሰበብ ማቅረብ አቁመህ አዳዲስ የገቢ እና የስኬት እድሎችን ለመፍጠር ዝግጁ ከሆንክ "FREEDOM" ብለህ በDM. ላይ አውራኝ! 📩
የእናንተው ቤተሰብ 👉 ✅
ለምን ገንዘብ ብቻ ሰውን ሀብታም አያደርገውም?
ብዙ ሰዎች "ብዙ ገንዘብ ባገኝ ሀብታም እሆናለሁ" ብለው ያስባሉ። ነገር ግን
ገንዘብ በራሱ ማንንም ሀብታም አያደርግም!ሎተሪ የወጣቸውን ወይም በድንገት ትልቅ ገንዘብ ያገኙ ሰዎችን ተመልከት ከጥቂት ዓመታት በኋላ አብዛኞቹ ከተነሱበት ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ይወድቃሉ። ምክንያቱ፦
Money Mindset (የገንዘብ አስተሳሰብ) ስለሌላቸው ነው።ገንዘብ ማጉያ (Amplifier) ብቻ ነው።
የአስተሳሰብህ ድሃ ከሆንክ ብዙ ገንዘብ ሲመጣልህ ትልቅ ድሃ ያደርግሃል።ሀብታም መሆን የሚጀምረው በእጅህ ባለው ገንዘብ ሳይሆን በጭንቅላትህ ውስጥ ባለው የገንዘብ እውቀት ነው። 👉 በአንተ አስተሳሰብ እውነተኛ ሀብት ምንድነው?
የእናንተው ቤተሰብ ✅ 👉
ጽናትና የወደፊት ስኬት
🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂
የስኬት ምስጢር ሰዎች በማያዩህ ጊዜ በየቀኑ በምታደርገው ጥረት ውስጥ ነው ያለው!
✅ዛሬ የምታፈሰው ላብ፣ የምታነበው መጽሐፍ፣ የምታደርገው ጥረት ወዲያውኑ ውጤቱ ላይታይ ይችላል። ነገር ግን አእምሮህ እና አቅምህ እየገነባህ ነው።
ያልተቋረጠ ጥረት የሚያደርግ ሰው በሂደት የማይበገር ስብዕና ይፈጥራል።በቻናላችን ማህበረሰብ ውስጥ የምንፈልገው ለ3 ቀን ጮሆ የሚጠፋ ሳይሆን፣ ግቡ ላይ እስኪደርስ በየቀኑ የታመነ እርምጃ የሚወስድ ሰውን ነው። 👉 በቋሚነት ከእኛ ጋር እየተማርክ እና አዳዲስ የገቢ እድሎችን እየፈጠርክ አብረኸን ለማደግ ዝግጁ ከሆንክ "START" ብለህ በDM አውራኝ! 📩
የእናንተው ቤተሰብ 👉 ✅
በየቀኑ 1% ማሻሻል በአንድ ዓመት ውስጥ ማንነትህን 37 እጥፍ ያሳድገዋል!
✅የ"Compound Effect" ህግ እንደሚናገረው በየቀኑ የምናደርጋቸው አነስተኛ የምንላቸው ውሳኔዎች ከጊዜ በኋላ ግዙፍ ለውጥ ያመጣሉ።
ያልተቋረጠ ጥረት ለማድረግ 3 ቀላል ስትራቴጂዎች፦
🔹 1. ከዓላማህ ይልቅ በስርዓት (System) ላይ አተኩር:
"10 ኪሎ እቀንሳለሁ" ከማለት ይልቅ "በየቀኑ 20 ደቂቃ እራመዳለሁ" የሚለውን ስርዓት ገንባ።🔹 2. 2-Day Rule ን ተጠቀም:
አንድን ጥሩ ልማድ ከ2 ቀን በላይ እንዲቋረጥ አታድርግ።🔹 3. ትንንሽ ድሎችን መዝግብ:
በቀን ያከናወናቸውን ሥራዎች ማየት ለአእምሮህ ተጨማሪ ኃይል ይሰጣል።👉 ይህንን ጠቃሚ እውቀት ጀምረው ለማያቆሙ እና ጽናት ለሚፈልጉ 5 ጓደኞችህ Share አድርግላቸው! 🚀
የእናንተው ቤተሰብ 👉 ✅@BNega
