uz
Feedback
Bole Mekane Yesus channel

Bole Mekane Yesus channel

Kanalga Telegram’da o‘tish
1 815
Obunachilar
+324 soatlar
+77 kunlar
+4330 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

Obunachilarni jalb qilish
Avgust '26
Avgust '26
+96
1 kanalda
Iyul '26
+78
1 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+57
1 kanalda
Get PRO
May '26
+73
2 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+56
1 kanalda
Get PRO
Mart '26
+43
1 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+33
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '26
+33
1 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+37
1 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+34
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+28
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '25
+51
1 kanalda
Get PRO
Avgust '25
+34
1 kanalda
Get PRO
Iyul '25
+46
1 kanalda
Get PRO
Iyun '25
+50
1 kanalda
Get PRO
May '25
+58
1 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+47
1 kanalda
Get PRO
Mart '25
+58
1 kanalda
Get PRO
Fevral '25
+39
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+72
1 kanalda
Get PRO
Dekabr '24
+104
1 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+89
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '24
+118
1 kanalda
Get PRO
Sentabr '24
+88
1 kanalda
Get PRO
Avgust '24
+83
1 kanalda
Get PRO
Iyul '24
+103
1 kanalda
Get PRO
Iyun '24
+116
1 kanalda
Get PRO
May '24
+137
1 kanalda
Get PRO
Aprel '24
+131
1 kanalda
Get PRO
Mart '24
+125
1 kanalda
Get PRO
Fevral '24
+124
1 kanalda
Get PRO
Yanvar '24
+141
1 kanalda
Get PRO
Dekabr '23
+105
1 kanalda
Get PRO
Noyabr '23
+55
1 kanalda
Get PRO
Oktabr '23
+408
0 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
31 Avgust0
30 Avgust+5
29 Avgust+2
28 Avgust+3
27 Avgust+1
26 Avgust+2
25 Avgust+2
24 Avgust+3
23 Avgust+3
22 Avgust+1
21 Avgust+1
20 Avgust+6
19 Avgust0
18 Avgust0
17 Avgust+5
16 Avgust+2
15 Avgust+6
14 Avgust+2
13 Avgust+7
12 Avgust+2
11 Avgust+6
10 Avgust+2
09 Avgust+5
08 Avgust+3
07 Avgust+3
06 Avgust+6
05 Avgust+3
04 Avgust+2
03 Avgust+3
02 Avgust+5
01 Avgust+5
Kanal postlari
ከሥላሴ በኋላ 10ኛ እሁድ እውነተኛና ሐሰተኛ ጽድቅ ኤር. 31፥7-9 ሮሜ 5፥12-21 ማቴ. 23፥1-12
ከሥላሴ በኋላ 10ኛ እሁድ እውነተኛና ሐሰተኛ ጽድቅ ኤር. 31፥7-9 ሮሜ 5፥12-21 ማቴ. 23፥1-12

2
📌 ዛሬ ሀሙስ ከ 11:00 ጀምሮ😇 ተከታታይ ትምህርት ለ2ሳምንታት ከቄስ ዳዊት ዮሐንስ ጋር የጻዲቅ ሰው ማንነት በሚል ርዕስ ሁላችሁም በመገኘት ከእግዚአብሔር ቃል እንማር በዝማሬ ጌታን እናመልካለ
📌 ዛሬ ሀሙስ ከ 11:00 ጀምሮ😇 ተከታታይ ትምህርት ለ2ሳምንታት ከቄስ ዳዊት ዮሐንስ ጋር የጻዲቅ ሰው ማንነት በሚል ርዕስ ሁላችሁም በመገኘት ከእግዚአብሔር ቃል እንማር በዝማሬ ጌታን እናመልካለን እንጸልያለን ተጋብዛችኋል 😇 Bole Mekane Yesus Congregation Telegram | Facebook | Instagram ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost
220
3
What a blessings for our congregation. Wow Bayene. Be blessed all of you and grow physically, mentally, intellectually and spiritually for the glory of God, families and church too. Love for all of you.
326
4
Additionally 6. Banyene wodessa goes to international school and has been accepted in 7 different international universities in UK, Germany, and Dubai.
340
5
Dears corrections Our children are five, not four 1. Bethlehem Naod 2. Fraol Temesgen 3. Mikiyas Gebrehiwot 4. Lidya Berhanu 5. Selam Yonas This is a great success as a congregation and encourages the upcoming generations. Let us continue praising God. He answered our prayers
346
6
We are so grateful to our Lord for He has helped our children who took the National exam and all passed. They were four and all of them have passed the exam, praise God
3
7
We are so grateful to our Lord for He has helped our children who took the National exam and all passed. They were four and all of them have passed the exam, praise God
314
8
Sunday August 23 Rev. Dawit .mp3
346
9
በጉጉት የሚጠበቀው የታዳጊዎች እና የታዳጊ ወላጆች ሪትሪት ፕሮግራም መስከረም 8, 9 & 10 በ ደብረዘይት ኤደን ሎጅ (Lodge) ይከናወናል በጊዜውም የምንማማርበት፣ የምንፀልይበት የምንበራረክበት
በጉጉት የሚጠበቀው የታዳጊዎች እና የታዳጊ ወላጆች ሪትሪት ፕሮግራም መስከረም 8, 9 & 10 በ ደብረዘይት ኤደን ሎጅ (Lodge) ይከናወናል በጊዜውም የምንማማርበት፣ የምንፀልይበት የምንበራረክበት ፣ የምንጫወትበት ጊዜ ይኖረናል  ማናችሁም 13 - 19 ዓመት ያላቸው ሁሉ ይመለከታችኋል እንዲሁም ወላጆቻቸው ስለዚህ በነዚህ ቀናት ላይ ፕሮግራማችሁን አስተካክላቹ በሙሉ ልብ እንድትገኙ ይሁን ከታዳጊ አገልግሎት
541
10
የዛሬ ነሐሴ 17/2018 ዓ.ም የመጽሐፍ ቅዱስ የንባብ ክፍሎች ከሥላሴ በኋላ 9ኛ እሁድ "ጊዜን በከንቱ አለማሳለፍ" 1 ነገ 17:8-16 ኤፌ 2:1-10 ሉቃ 4:23-30
405
11
የቃልኪዳናችንን እናድስ የባለትዳሮች ምሽት ነሃሴ 16, 2018 10:00 በማዶ ሆቴል ጋብቻ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ቅዱስ ቃል ኪዳን ነው። በየዘመኑ ባለትዳሮች በፍቅር፣ በመግባባት፣ በይቅርታ እና በእ
የቃልኪዳናችንን እናድስ የባለትዳሮች ምሽት ነሃሴ 16, 2018 10:00 በማዶ ሆቴል ጋብቻ ከእግዚአብሔር የተሰጠ ቅዱስ ቃል ኪዳን ነው። በየዘመኑ ባለትዳሮች በፍቅር፣ በመግባባት፣ በይቅርታ እና በእግዚአብሔር ቃል ውስጥ እንዲጸኑ ቃል ኪዳናቸውን ማሰብና ማደስ አስፈላጊ ነው።  "ቃልኪዳናችንን እናድስ" የተሰኘው ይህ ልዩ የባለትዳሮች ምሽት፣ ባለትዳሮች የተጓዙበትን የጋብቻ ጉዞ እንዲያስቡ፣ እርስ በርስ እንዲወያዩ፣ የጋብቻ ቃል ኪዳናቸውን በጌታ ፊት እንደገና እንዲያድሱ እና እግዚአብሔር በቤተሰባቸው ያደረገውን ታማኝነት በአንድነት እንዲያከብሩ የተዘጋጀ መንፈሳዊና ቤተሰባዊ ፕሮግራም ነው። አለባበስ (ቃል ኪዳናችንን የምናድስበት በመሆኑ ዝግጅቱን የሚመጥን ሙሉ አለባበስ)
565
12
📌 ዛሬ ሀሙስ ከ 11:00 ጀምሮ😇😇 የትምህርት እና የጸሎት ጊዜ ከተጋባዥ አገልጋዮች ጋር ሁላችሁም በመገኘት ከእግዚአብሔር ቃል እንማር በዝማሬ ጌታን እናመልካለን እንጸልያለን ተጋብዛችኋል 😇
📌 ዛሬ ሀሙስ ከ 11:00 ጀምሮ😇😇 የትምህርት እና የጸሎት ጊዜ ከተጋባዥ አገልጋዮች ጋር ሁላችሁም በመገኘት ከእግዚአብሔር ቃል እንማር በዝማሬ ጌታን እናመልካለን እንጸልያለን ተጋብዛችኋል 😇 Bole Mekane Yesus Congregation Telegram | Facebook | Instagram ለጓደኛዎ ያጋሩ @BoleYouthPost
346
13
የቃልኪዳናችንን እናድስ የባለትዳሮች ምሽት ተመዝግባችሁ መዋጮ ያላስገባችሁ ወገኖች እንድታስገቡ በትህትና እናሳስባለን ⭕️በተጨማሪ አቅም ያላችሁ ጥንዶች ለሌላቸው ስፖንሰር መሆን የምትችሁ ከሆነ ብታሳ
የቃልኪዳናችንን እናድስ የባለትዳሮች ምሽት ተመዝግባችሁ መዋጮ ያላስገባችሁ ወገኖች እንድታስገቡ በትህትና እናሳስባለን ⭕️በተጨማሪ አቅም ያላችሁ ጥንዶች ለሌላቸው ስፖንሰር መሆን የምትችሁ ከሆነ ብታሳውቁን እና በዚህም በመስጠት አገልግሎቱን እንድትደግፉ ስልን በትህና እንጠይቃለን። 1000414932839 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ Fraol Tolesa wolde 📃ያስገቡበትን Screenshots ወይም ደረሰኝ በቴሌግራም ቁጥር +251959135085 ወይም @FamilyministryBole ይላኩልን።
576
14
የነሐሴ 10/2018 ዓ.ም የመጽሐፍ ቅዱስ የንባብ ክፍሎች ከሥላሴ በኋላ 8ኛ እሁድ ታማኝና ብልሃተኛ መጋቢ ሶፎ 1:14-18 1ኛ ተሰ 4:3-12 ማር 13:32-37
600
15
የቃልኪዳናችንን እናድስ የባለትዳሮች ምሽት 👥ይህ የባለትዳሮች ፕሮግራም ጥንዶች በጋራ የሚታደሙት ፕሮግራም ነው። ለብቻ መምጣት የማይፈቀድ ሲሆን ባለቤታቸው ውጪ ሃገር ወይም ከከተማ ውጪ ከሆነ በልዩ
የቃልኪዳናችንን እናድስ የባለትዳሮች ምሽት 👥ይህ የባለትዳሮች  ፕሮግራም ጥንዶች በጋራ የሚታደሙት ፕሮግራም ነው። ለብቻ መምጣት የማይፈቀድ ሲሆን ባለቤታቸው ውጪ ሃገር ወይም ከከተማ ውጪ ከሆነ በልዩ ሁኔታ እናስተናግዳለን። ካለዚያ ግን ጥንድ ሆኖ መምጣት ግዴታ ነው። 📌መስፈርቶች 1. መዋጮ ማዋጣት በሰው 1000 ማለትም በጋራ 2000 መዋጮ አለው። 2. አለባበስ (ቃል ኪዳናችንን የምናድስበት በመሆኑ ዝግጅቱን የሚመጥን ሙሉ አለባበስ) 3. ከፕሮግራሙ በፊት ከሰርግ ፎቶዎቻችሁ መካከል አንድ ፎቶ ለአስተባባሪዎች መላክ። 4. ነሃሴ 16 10:00 በማዶ ሆቴል በሰዓቱ መገኘት ⭕️በተጨማሪ አቅም ያላችሁ ጥንዶች ለሌላቸው ስፖንሰር መሆን የምትችሁ ከሆነ ብታሳውቁን እና በዚህም በመስጠት አገልግሎቱን እንድትደግፉ ስልን በትህና እንጠይቃለን። 1000414932839 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ Fraol Tolesa wolde 📃ያስገቡበትን Screenshots ወይም ደረሰኝ በቴሌግራም ቁጥር +251959135085 ወይም @FamilyministryBole ይላኩልን።
407
16
ክፍል ሁለት ዛሬ ይቀጥላል ቆይታ ከቄስ ኢያሱ እና ቤቲ ጋር በቀጣይ እነማንን እንድናቀርብልዎ ይፈልጋሉ። ሃሳቦን ያጋሩን። @FamilyministryBole 0959135085
ክፍል ሁለት ዛሬ ይቀጥላል ቆይታ ከቄስ ኢያሱ እና ቤቲ ጋር በቀጣይ እነማንን እንድናቀርብልዎ ይፈልጋሉ። ሃሳቦን ያጋሩን። @FamilyministryBole 0959135085
708
17
ቆይታ ከቄስ ኢያሱ እና ቤቲ ጋር ክፍል ሁለት በቤተሰብ አገልግሎት የተዘጋጀ ረቡዕ ምሽት ይጠብቁን በቀጣይ እነማንን እንድናቀርብልዎ ይፈልጋሉ። ሃሳቦን ያጋሩን። #ሠርግ #ትዳር #ወላጅነት #ፍቅር #ቤ
ቆይታ ከቄስ ኢያሱ እና ቤቲ ጋር ክፍል ሁለት በቤተሰብ አገልግሎት የተዘጋጀ ረቡዕ ምሽት ይጠብቁን በቀጣይ እነማንን እንድናቀርብልዎ ይፈልጋሉ። ሃሳቦን ያጋሩን። #ሠርግ #ትዳር #ወላጅነት #ፍቅር #ቤተሰብ @FamilyministryBole 0959135085
847
18
Sunday August 09 Part 2 Dr. Mulugeta.mp3
675
19
Sunday August 02 Part 1 Dr. Mulugeta .mp3
706
20
https://t.me/+dK2bmYCkmi9iMmJk
132