cookie

Мы используем файлы cookie для улучшения сервиса. Нажав кнопку «Принять все», вы соглашаетесь с использованием cookies.

avatar

Seyoum Teshome

እውቀት ነፃ ያወጣል!

Больше
Рекламные посты
641
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-730 дней

Загрузка данных...

Прирост подписчиков

Загрузка данных...

ኮንደሚኒየም 14ኛ ዙር 2015
Показать все...
"ኢትዮጵያ ትልቅ አገር ናት። ትልቅ እንደሆነች መቀጠልም ይኖርባታል" ኦሉሴጎን ኦባሳንጆ ዛሬ ከተናገሩት..🇪🇹❤️
Показать все...
Repost from Seyoum Teshome
15ኛውን ቻናል ያለ ምንም ምክንያት ዘግተውታል! ነገ 16ኛው ቻናል ይከፈታል! መቼም ቢሆን እውነት መናገር እና ኢትዮጵያዊነትን ማቀንቀን አናቆምም! ትግሉ ይቀጥላል!
Показать все...
በድርድሩ ላይ የተሰሙ ጭምጭምታዎች የኢትዮጵያ መንግስት ግጭት በአፋጣኝ ማቆም በህወሓት የቀረበውን እንደሚቀበል አሳውቆ፣ ሆኖም የትግራይ መከላከያ ሀይል (TDF) የሚባል አካል መኖር የለበትም። በአንድ ሀገር ሁለት መከላከያ ሀይል ለኢትጵያ የግዛት አንድነት አደጋ ነው። የእርዳታ እህል የኢትዮጵያ መንግስት በራሱ መንገድ ያቀርባል። ከዚህ ቀደም ነዳጅና እርዳታ ለጦርነት መጠቀሙ ከግምት ስናስገባ አሁንም አራተኛ ዙር ጥቃት ይከፍትብናል። ባንክና ኤሌክትሪክ አገልግሎት ይቀርባል። ትህነግ ለፌዴራል ሰራተኞች ዋስትና ይስጥ። ወልቃይት በተመለከተ የተካረረ ፀብ ቀረሽ ጭቅጭቅ ተካሂዷል። ትህነግ ከጦርነቱ በፊት ወደነበረበት ይመለስ ስትል፣ የኢትዮጵያ መንግስት ለብሄራዊ የግዛት አንድነቴ አደጋ የሆነ ኮሪደርን አሳልፌ አልሰጥም። ትህነግ በህገመንግስቱ መሰረት ምዕራብ ትግራይ ነበረ። ይመለስ። ኢትዮጵያ ህገመንግስቱን የመይቀበል አካል ህገመንግስቱን መጥቀስ አይችልም። ከህገመንግስት ውጪ ምርጫ ያደረገ፣ የሀገር መከላከያ ያጠቃ፣ በሱዳን በኩል በተደጋጋሚ ሀገር የወረረ አካል ህገመንግስት የማንሳት ሞራል የለውም። ወልቃይት የነሱ ቢሆን ኖሮ ማይካድራ ላይ አማራን ጨፍጭፎ አይወጣም ነበረ። ወልቃይትን ለትህነግ መስጠት ማለት በብቀላ አማራን ማስጨፍጨፍ፣ በውጪ መሳሪያ የገፍ እገዛ ኢትዮጵያን ማድማት ነው። (በሌላ አነጋገር የግብፅ ጎሮቤት እንደ መሆን ነው) ወያኔ ለደረሰብን ውድመት ካሳ ያስፈልገናል ኢትዮጵያ የሰሜን እዝ ወታደሮች፣ የአማራና አፋር ምድርን በደም ላጨቀያችሁት ካሳ ትከፍላላችሁ ሌሎች ነጥቦች ላይም የተካረረ ንትርክ ነበረ ተብሏል። ምንጭ፦Muktarovich
Показать все...
Repost from Getachew shiferaw
Repost from Getachew shiferaw
ትህነግ ወጣቱን ያስፈጀበት ስራስር! ያኔ ሰሜን ዕዝን መትተው በአማራ መሬት ወደ አዲስ አበባ ሊያልፉ አልሞከሩም? አቤት ድፍረታቸው! ቀመሷ! ቀሚስ እስኪለብሱ። ትህነግ የራሱን ታጣቂ መቆጣጠር አቅቶት የሞተው ሞቶ፣ የተረፈው ክላሽ በቀሚስ ቀይሮም ወደ ሱዳንና ወደ ትግራይ ተበትኗል። እንደዛ ቀምሶ የተመለሰን ታጣቂ መልሰው ለጦርነት ማሰለፍ እንደሚከብድ ያውቃሉ። ደፍረት እንዲያገኝ ዘዴ አድርገው የወሰዱት አደንዛዥ እፅና "መተት" ነው። አደንዛዥ ዕፁ አይኑን ጨፍኖ እንዲገባ ያደርግላቸዋል። ችግሩ ግን ሁሌ አያገኙም። ጦርነት ከመጀመራቸው በፊትም አልሞትም እያለ እንዲያስብ ይፈልጋሉ። ሁሌም አብሮህ ነው ብለው የሚያሞኙት አንገቱ ላይ ስራስር አስረውለት ነው። የትህነግ ወታደራዊ አመራሮችና ባለሀብቶች ከሱዳን ጋር ቅርርብ አላቸው። ሱዳናውያኑ ደግሞ ጥይት የማያስመታ "መተት" አለን እያሉ ያጃጅሏቸዋል። የሚመታ ይምታቸውና። ትህነግም ለታጣቂዎቹ ከሚያስተምረው ጥላቻ ባሻገር ስለ ሱዳን "መተት" እንዲወራ ያደርጋል። ያኔ የደረሰባቸውን ሽንፈት እንዳያስታውሱ ስር በጨርቅ እየተጠቀለለ እንዲያስሩት ተደረገ። ከሱዳን ነው የመጣ ተብለዋል። አንድ የትህነግ ታጣቂ መሳርያ ከመያዙ በፊት የሚያስረው "መተት" ተብሎ የተሰጠውን የእምባጮም ይሁን የክትክታ ብቻ የሆነ ተክል ስር ነው። አንገቱ ላይ ያሰረው ጥይት የማያስመታ መስሎት አይኑን አፍጥጦ ይመጣል። ያልቃል። እግዜር እያለ በጨርቅ የተጠቀለለ ስር ያድናል ብሎ ከምድሩም ሞትም፣ ከሀጥያቱም ሳይድን ቀረ። ትህነግ ለፍርሃት ማስወገጃ ብሎ አንገቱ ላይ ስራስር እያሰረ ያመጣው ወጣት አልቆ አሁን ተሸንፎ እየሸሸ ነው። ትህነግ እንደ ድርጅት መተተን እውነት አስመስሎ በርካታ ወጣት አስጨርሷል። የጅልነታቸው ብዛት ከክላሽ ጥይት ብቻ ሳይሆን ከድሮን ቦንብም ይከላከላል ብለው ነው የሚያስሩላቸው። እንዴት እንደከሰሉ ታይቷል። ማፈሪያዎች። ከዛ አማኝ ማህበረሰብ የወጡ አይመስሉምኮ። ጠቃሚ ስራስር ከፈለጉ እንደቆጮ ያለውን ቢተክሉ ህዝብን ከርሃብ ይታደጉ ነበር።
Показать все...
ዩቱብ እየዘጋው ያስቸገረውን ዘ-ሐበሻን በሩምብል ይመልከቱ። የሩምብልገጻችን ሊንክ ይኸው። ሰብስክራይብ ያድርጉን፤ መረጃዎቻችንን ይከታተሉ https://rumble.com/user/zehabesha12
Показать все...
zehabesha12

zehabesha12's videos on Rumble.com

የሩሲያ ባህር ሃይል በሱዳን ወደብ የራሱን የጦር ሰፈር ሊገነባ ነው https://rumble.com/v1n8lzg-99499084.html
Показать все...
የሩሲያ ባህር ሃይል በሱዳን ወደብ የራሱን የጦር ሰፈር ሊገነባ ነው